Condominuim Market in Addis Ababa


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter




" የመኖሪያ ቤት ችግር ባለበት ከተማ ውስጥ ክፍት ቤት ማስቀመጥም ፍትሐዊ አይደለም " - የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በጨረታና በዕጣ የተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባልገቡት ባለንብረቶች ላይ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ አስታውቋቃ።

የኮርፖሬሽንኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል ምን አሉ ?

- ከታኅሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መሠረት ወደ ቤታቸው የገቡና ያልገቡትን የመለየት ሥራ ተጀምሯል።

- ከመስከረም 20 ቀን እስከ በጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ የቤት ባለንብረቶች እንዲገቡ ማሳሰቢያ ተሰጥቶ ነበር በድጋሚ ቀነ ገደቡን በማራዘም እስከ ኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ ባለንብረቶች እንዲገቡ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶ ነበር። 

- ባደረገው ምልከታ ወደ ቤታቸው የገቡ፣ ያከራዩና በዕድሳት ላይ የሚገኙ አሉ።

- የተቀመጠው ቀነ ገደብ በመጠናቀቁ በሁሉም ሳይቶች የመለየት ሥራ ይጀመራል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ በዕጣ ተላልፎባቸው ቤታቸው ያልገቡትን ባለንብረቶች፣ ቤቶቹን ምን ለማድረግ ታስቧል ? ለሚለው ጥያቄ " ቀነ ገደቡ በቅርቡ በመጠናቀቁና ወደ ቤታቸው ያልገቡበትን ማለትም ፦
° በሕይወት አለመኖር፣
° መግባት አለመፈለግ፣
° በአገር ውስጥ አለመኖር፣
° በሕግ በተያዙ ጉዳዮችና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች መሆኑን ማጣራት ይደረጋል " ብለዋል፡፡

በዕጣና በጨረታ ተላልፈው ባለቤቶቻቸው ያልገቡባቸው ቤቶች ምን ያህል ናቸው ? ለሚለው ጥያቄ " መጠናቸው ይለያይ እንጂ በሁሉም ሳይቶች እንደሚገኙ፣ ቁጥራቸውን ግን ይህን ያህል ነው ለማለት ያስቸግራል " ሲሉ መልሰዋል።

" ዋናው ነገር የቁጥር ጉዳይ አይደለም፤ ክፍት በመሆናቸው ምክንያት ነዋሪዎች ለተለያዩ ችግሮች መዳረጋቸውንና ከተለያዩ ሳይቶች በርካታ አቤቱታዎች ለኮርፖሬሽኑ እየደረሱ በመሆኑ ነው  " ሲሉ ገልጸዋል።

" የመኖሪያ ቤት ችግር ባለበት ከተማ ውስጥ ክፍት ቤት ማስቀመጥም ፍትሐዊ አይደለም " ያሉ ሲሆን " ባለቤቶቹ ያልገቡባቸው ቤቶች ከተለዩ በኋላ በቅርቡ ውሳኔ ይሰጣል " ብለዋል።

ኮርፖሬሽኑ በሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ የቤት ባለቤቶቹ ወደ ቤታቸው የማይገቡ ከሆነ፣ በሕግ አግባብ ውል የሚቋረጥ መሆኑን ከዚህ ቀደም መግለጹ ይታወሳል።

በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የማይገቡ ነዋሪዎች የሽያጭ ውላቸው ከማቋረጥ ባለፈ በቤታቸው ውስጥ ለሚፈጸም ማንኛውም ሕገወጥ ድርጊት ተጠያቂ እንደሚሆኑ መግለጹ አይዘነጋም፡፡






ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በካፒታል ፕሮጀክት በሶስት የተለያዩ ሳይቶች 545 ቤቶችን አስገንብቶ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ በቁጥርቤ/ል/ኮ/ቤ/ ሽ/ጨ/001/2017 በግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ ተሳትፎ አድርጋችሁ በውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተጫራቾች ቅሬታችሁን 30/03/2017 እስከ 07/04/2017ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ባንቢሰ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ዋና ማስሪያ ቤት 2ኛ ፎቅ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ብቻ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ቤ.ል.ኮ.


Forward from: Condominuim Market in Addis Ababa
This channel is open for Advertisement‼️
ቻናሉ ለማስታወቂያ ክፍት ነው‼️
የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች ከ4,000 በላይ ተከታይ ባለው እና በ1 ሰዓት ውስጥ ከመቶዎች በላይ ጎብኝ ባለው በዚህ ትልቅ የቴሌግራም ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ትችላለሁ‼️
✅ የኮንዶሚንየም ሽያጭ/ኪራይ
✅አፓርትመንት ሽያጭ/ኪራይ
✅የመኪና ሽያጭ/ኪራይ
✅የትምህርት ተቋማት
✅የህክምና መስጫ ማዕከላት
✅የትራንስፖርት አገልግሎት
✅ኤጀንሲዎች
✅ሆቴል፣ካፌና ሬስቶራንቶች
✅ሌሎችም የምትሰጧቸውን አገልግሎቶች.....ማስተዋወቅ ለምትፈጉ እና የዚህ ቻናል አጋር መሆን ለምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ያናግሩኝ👇👇👇👇👇👇
http://t.me/natang2 http://t.me/giryit




Ad.














ማስታወቂያ

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቀን እስከ ህዳር 9/2017 ድረስ መራዘሙን ስለማሳወቅ።


Condominium for sale
Jemo Batu site

Studio
24 sqm
Ground floor

Price 2.5 million
11,000 birr የተከራየ

Call 0913587955






Condominium for sale Hana Mariam
Bedroom 2
Size 81 sqm
Floor 6th

Price 3.8 million
Call us 0913587955
Condoaddis.com



20 last posts shown.