መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ መጥታችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ዋናውን የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዘው መቅረብ ይገባቸዋል፤
- የምዝገባ ቦታ አንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን የአንድነት መኪና ማቆሚያ የብቃትና ልማት ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ
የኮንትራት ጊዜው ለስድስት ወር (6) ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ ለጨማሪ ጊዜ ይታደሣል፤
-ጥቅማ ጥቅም የሞባይል ካርድ፣ የትራንስፖርት አበል፣ የቤት ኪራይ የሥራ አካባቢ አበልና የማትግያ አበል በኮርፖሬሽኑ የደመወዝ አስኬል መሰረት የሚከፈል ይሆናል፤
-ሌቭል የሚጠይቁ የሥራ መደቦች ላይ Coc ማቅረብ ግዴታ ነው
- መንግሥታዊ ካልሆነ መ/ቤቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምዶች በወቅቱ የተገበረባቸው ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፣
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፤
ፈተና የሚሰጥበት ቀን በስልከ ይገለጻል፤
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +251118578719 መደወል ይችላሱ፣
የአንድነት ፓርክ አስተዳደር