ያልተፈቱ ቃላት
በተንተገተገ የእሳት ፈትሉ
በስሜት በተቃኘ በጠፋ አቅሉ
ከጭኗ ሊያርፍ በጭኑ
የተዳፈኑት እውነት ሊመክኑ(ምክንያታዊ ሊሆን)
በሙቀት ባህር ተዘፍቀው
ካንድ ላንድ ባንድ ተልክተው
መውደድ እና ገላ
ፍቅርና ጫጉላ
ልብ የሚገዳደሩት
ነፍስ የሚያስጨንቁት
ጠልአዘል ደመናት
ያልተፈቱ ቃላት
ነሀሴ 30/12
#credits Asቹ(ጢሞ) @aschuR837 #poem #community
በተንተገተገ የእሳት ፈትሉ
በስሜት በተቃኘ በጠፋ አቅሉ
ከጭኗ ሊያርፍ በጭኑ
የተዳፈኑት እውነት ሊመክኑ(ምክንያታዊ ሊሆን)
በሙቀት ባህር ተዘፍቀው
ካንድ ላንድ ባንድ ተልክተው
መውደድ እና ገላ
ፍቅርና ጫጉላ
ልብ የሚገዳደሩት
ነፍስ የሚያስጨንቁት
ጠልአዘል ደመናት
ያልተፈቱ ቃላት
ነሀሴ 30/12
#credits Asቹ(ጢሞ) @aschuR837 #poem #community