Crypto World


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs


Contact us: @Ethiotechetbot
You get here every useful information related to crypto and Forex Trading
Buy ads: https://telega.io/c/cryptoworldet2024

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


🎁 የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0
https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0
https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0


Forward from: ገራሚ ቻናሎች
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


ቴሌግራም ላይ Tap to earn games ከተጀመሩ በኋላ የተረሱ Wallets

C wallet
Faucetpay

እና የተረሳ coin ደግሞ Trx(Tron)

ሌላ ካለ ጨምሩበት


🎉 Finch Coin Airdrop has just launched! 🎉
Join the airdrop and start collecting Finch Coins for FREE! 💸

✅ Earn daily check-in rewards
✅ Free mining available every 12 hours
✅ Finch will list at $0.001 per coin with real liquidity backing it!

👉 @FinchAirdropBot
🗓️ Airdrop ends November 15, 2024


የRICH DAD POOR DAD መፅሐፍ ፀሐፊ የሆነው Robert Kiyosaki Bitcoin በFinancial crash ምክንያት ዋጋው እስከ 5000$ ወርዶ ከዛ በመነሳት ከ100,000$ በላይ እንደሚሆን ግምቱን ተናግሯል።

በተጨማሪም Kiyosaki ኢንቨስተሮች ለዚህ ሁነት እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ተናግሯል።


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለደንበኞቹ ከ222 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሬ ቢያቀርብም ደንበኞቹ የወሰዱት 28% ብቻ መሆኑን አስታውቋል።


#crypto #bybit #p2p

Bybit ላይ በp2p በኢትዮጵያ ብር መገበያየት ተጀምሯል።


ለ130 አመታት 100% በመንግስት ባለቤትነት ስር የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም 10% ሽያጭ ከፊታችን ጥቅምት 6 ጀምሮ በይፋ ይጀመራል።


🇦🇪 UAE በክሪፕቶ Transaction ላይ ምንም አይነት ታክስ እንደማትጥል አሳውቃለች።


Coinbase የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ውስጥ ከዚህ በኋላ USDT LIST እንደማያደርግ አስታውቋል።


Bybit USDTን ና MT5 በመጠቀም INDICES Trade ማድረግ የሚቻልበትን አሰራር ጀምሯል።


Memefi Update 🪙

Memefi ላይ ዛሬ ጀምራችሁ invest በማድረግ ወይም Star በመክፈል በቀላሉ Level ማሰደግ ወይም Coin Balance መጨመር ትችላላችሁ ነገር ግን Discord ላይ Adminu እንዳሳወቀው ከሆነ ይሄንን ሚዛናዊ ለማድረግ ከ May 17 በፊት ለጀመሩ ወይም Early Adopters ለተባሉት  ሰዎች ከሌላው ዳጎስ ያለ Airdrop Allocation እንደሚኖራቸው ተናግሯል::


#NBE : የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የስራ ፈቃድ ሰጠ።

የስራ ፍቃድ የተሰጣቸው ፦

1. Dugda Fidelity Investment PLC
2. Ethio Independent Foreign Exchange Bureau
3. Global Independent Foreign Exchange Bureau
4. Robust Independent Foreign Exchange Bureau
5. Yoga Forex Bureau ናቸው።

" እነዚህ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች በሙሉ ተቀባይነት ያላቸው " ናቸው ያለው ብሔራዊ ባንክ " የውጭ ሀገር ጥሬ ገንዘቦችን በመግዛትና በመሸጥ እንዲሁም ከባንኮች ጋር በመቀናጀት ለወጪና ገቢ ንግድ የሚውል የውጭ ምንዛሪ በማመቻቸት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ገበያ ለማስፋፋትና ለማዳበር የሚረዳ ሚና ይኖራቸዋል " ብሏል።

የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎቹ በዋናነት የሚያካሂዱት የውጭ ምንዛሪ ሽያጭም ሆነ ግዥ ወዲያውኑ የሚፈጸም (spot transaction) ብቻ ይሆናል ተብሏል።

የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ያለ ጉምሩክ ዴክላራሲዮን ከደንበኞች እስከ 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር፣ የጉምሩክ ፈቃድ ከሚያቀርቡት ደግሞ ከዚያ በላይ የውጭ ምንዛሪ በጥሬ ገንዘብ መግዛት ይችላሉ፡፡

እንዲሁም ተፈላጊ የጉዞ መረጃ ላላቸው የግል ተጓዦች እስከ 5 ሺህ የአሜሪካን ዶላር፣ ለንግድ ሥራ ተጓዦች ደግሞ እስከ 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይችላሉ፡፡

©TIKVAH


Notice

IRAN እስራኤል ላይ በይፋ ከ250 በላይ ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች።

So traders be curious about this thing


መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሕግ መስረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚያቀርባቸው ምርት እና አገልግሎቶች ላይ በነበረው የአገልግሎት ክፍያ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፈልባቸው መወሰኑን ገልጿል።

በዚህም ከነገ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ የባንኩ ምርትና የአገልግሎት ዓይነቶች ላይ በሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረባቸው መሆኑን ባንኩ አሳውቋል።


ኢትዮ ቴሌኮም አዲሱን የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራል።


Binance አሁን ላይ የሚያወጣው የገበያ ዋጋ 62 ቢሊየን ዶላር ሲሆን፤ይህም በ2024 ከቴክኖሎጂ ድርጅቶች በ10ኛ ደረጃ አስቀምጦታል።

ከCryptocurrency ድርጅቶች ደግሞ Coinbaseን በመብለጥ አንደኛ ነው።


#ISRHEZ

እስራኤል የሄዝቦላህን መሪ ሀሰን ነስረላህን መግደሏን ይፋ አድርጋለች።


የግዙፉ የcrypto exchange platform መስራች CZ ከእስር ተለቋል።

20 last posts shown.