ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Transport


Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Transport
Statistics
Posts filter


መልካም የስራ ሳምንት 🔺

@deromzenderom


1972 These Volkswagens sitting at Terminal Island in Los Angeles, California

@deromzenderom


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏!!

@deromzenderom




1967 GC Addis Ababa Piazza

አዲስ አበባ ፒያሳ፣ አራዳ ጊዮርጊስ ወረድ ብሎ ባቅላቫ ቤት፣ አያሌው ሙዚቃ ቤት ሳይደርስ

#አዲስአበባ #addisababa #ethiopia

@deromzenderom


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😢 የፒያሳ ድንገተኛ ህልፈት በፊት ይሄንን ዶክመንተሪ ሰርተን በካሜራ አስቀመጥን፣ የአዲስ አበባ ታሪክ ከያዘው መሀል ፒያሳ ላይ ለማስታወሻ የተቀረፀ ሲሆን ይህ ይሆናል ብለን አልጠበቅንም ነበር።

ከተማ ይታደሳል እንጂ አይፈርስም፣ ይህ ቪድዬ ለታሪክ ይቀመጥ ....

ፒያሳ ነፍስ ይማር 😀

ጥር 19: 2016
ካሜራ ማን: ሚኪያስ ልየው
ካስት: ድሮም ዘንድሮም

@deromzenderom


ይህ የስንት ሞዴል ቮልስዋገን ቢትል ነው?

@deromzenderom


🟡ቮልስዋገን ዘመን የማይሽረው ውበት ያለው መኪና ነው ከተመረቱበት አመት ጀምሮ እስካሁን ድረስ በዘመናዊም ሆነ የድሮ ቀለም ቢቀቡ ውበታቸው ተገልፆ አያልቅም 🟡

@deromzenderom


ቮልስዋገን በምርት ላይ 1970's

@deromzenderom


ድሮም ዘንድሮም አዲስ አበባ ፒያሳ እና መሀል ከተማ ላይ ከ2 ወር በፊት የተነሱ ፎቶዎችም በአልበም የምናጋራችሁ ይሆናል።

ክፍል አንድ

የዚህ ፔጅ ምስረታ ስም እንደሚያመለክተው ከቮልስ መኪኖችም ባሻገር ድሮም ዘንድሮም ስለመበረ ስልጣኔ እና ከተማ ታሪክን የምንዘክርበት እንደሆነ ይታወቃል።


ከዛሬ ጀምሮ ለማስታወሻ ከ2 ወር በፊት በመሀል አዲስ አበባ ላይ የተነሳናቸውን ፎቶዎችን እናጋራለን። ይህች የ1973 ቮልስዋገን ሱፐር ቢትል መኪና ድሮም ዘንድሮም ከተመሰረተበት 4 አመት የቆየ ኦንላይን ኮምኒቲ(የፌስቡክ፣ቴሌግራም፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር) ማስታወሻ ስትሆን ዘመን ያልሻራቸው ማስታዋሻዎችን እየዞርን የቃኘንበት ባለታሪክ መኪና Symbol እንድትሆን ታስባ ታድሳ፣ በአዲስ ቦዲ እና ቀለም የተበረከተች ናት።

ለዚህ የጉዞ ማስታወሻ @mykeysjourney (ሚኪያስ ልየው) በፎቶግራፍ ሰንዶ አስቀምጧል ለቀና ትብብርህ እና ማስታወሻዎች ከልብ እናመሰግናለን

#volkswagenethiopia #deromzenderom #ድሮምዘንድሮም #streetsofaddis
#streetphotography #photography #storytelling #AddisAbaba #piyassa
#ኢትዮጵያ #volkswagen #ቮልስዋገን #beetle

@deromzenderom




ድሮም ዘንድሮም የተረፈን ቮልስ ብቻ ነው

#የድሮው አውቶብስ ተራና አካባቢው (መርካቶ)-1957 ዓ.ም

Ethiopian History and Tourism/የኢትዮጵያ ታሪክና ቱሪዝም

@deromzenderom


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዝናቡ እንዴት ነው? 😳

@deromzenderom


ከምንጩ

@deromzenderom

14 last posts shown.