ሪካ - Rica


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


#ሪካ በጉጉት የሚጠበቀው #ሪካ ደርሷል
ሪካ-የስም አወጣጡ "አፍሪካ" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። #ሪካ 1.3 ቢሊየን የሆነውን የአፍሪካን ሕዝብ ለማስተሳሰርና በአዳዲስ የሥራ መስኮች እየመጣ ነው።
ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ የሥራ አርፍ ላይ የካበተ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እና አፍሪካዊያን አክሲዮን መስርተው #ሪካን ይዘው መጥተዋል።


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


#ኢትዮሳትን ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር ያሉበት ድረስ መጥተን በጥራት እንሰራልዎታለን!

👉DSTV
👉Bein Sport
👉ነፃ የኳስ ቻናሎችን ጨምሮ
👉ማንኛውንም የዲሽ ስራ ጥገና ገጠማ

እንዲሁም ወቅታዊ የዲሽ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንይቀላቀሉ

✔የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች 🌟
✔ አዳዲስ Software🔥
✔ Biss key 🔑
✔የተለያዩ አዳዲስ ፡ቻናሎችን💥

🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን ወቅታዊ የዲሽ መረጃዎችን ያገኙበታል👍

Admin @yedegua_lej👈
📩 @devainfobot👈

📞0923978812
📞0922515717

@devadishinfogroup👥

t.me/devadishinfo1


Forward from: Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ
RS-1010 HD 09_09_20 Channel.sdx
20.3Kb
✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ ቻናል List ድርድር ነው።

•የNilesat 7°W (OSN እና ሀገርኛ ቻናሎች)
•Amos4°W (YES HD እና SD package)
•Yahsat 52°E (ኳስ እና መዝናኛ)
•NSS12 57°E( EBS HD እና ሙሉ ሀገርኛ ቻናሎች)
ከጫናችሁ በኋላ Port ማስተካከላችሁን እንዳትረሱ።

@Sebrisat™ | @Sebrisatshpping®


Forward from: ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡
tiger_i400.pro_latest software sami dish.bin
7.0Mb
#Software_update
#ዛሬ_የተለቀቀ
TIGER i400 pro
Update date 07-09-2020

Fix 🔥New Features & Change Background

⏩Join @infodish
📩Contact as @djjsamii
📱+251947383333
📱+251911264380


#የyahsat1a@52_የሳተላይት_ሽፋን

ይህ ሳተላይት

📡ካርታው ላይ እንደምናየው ደሴ፣መቀሌ፣ደሬዳዋ፣ሀረር እነ የመሳሰሉት ሀገሮች በቀላሉ በ60 ሰሀን TV varzsih ይገባል


📡አዲስ አበባ፣አዳማ እና ደብረብርሃን በ 90 ሰሀን በቀላሉ ሳያስቸግር ይገባልናል


📡አዋሳ፣ወልቂጤ፣ሻሸመኔ፣ሆሳህና፣ ባሕርዳር ፣ጎንደር አከባቢ ደሞ በ90 ሰሀን ያስቸግራል ጥሩ LNB ከተጠቀምን ይገባልናል


📡ጅማ ፣ወንዶ ፣ ቴፒ፣ሚዛን ዲላ አርባምንጭ አልፎ ፣ ወንዶ አልፎ ያሉት ሐገሮች በ 180 ሰሀን በ strong lnb በመጠቀም ይሰራል


📡ሞያሌ ጋምቤላ አከባቢ ደሞ አይገባም ማለት ይቻላል

ከሳሚ ዲሽ የቀረበ
↩↩↩
Join channel👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


🗓 Friday, September 04
🌎 UEFA Nations League C - Group 4
🖥 Football-HD 🔵
🇱🇹 Lithuania - Kazakhstan 🇰🇿
⏱ 1:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 9:00 PM
⏱ GMT+3 19:00

🌎 UEFA Nations League A - Group 1
🖥 TV Varzish 🔴
🇳🇱 Netherlands - Poland 🇵🇱
⏱ 3:45 ETH Local 🇪🇹
⏱ 9:45 PM
⏱ GMT+3 21:45

🌎 UEFA Nations League B - Group 2
🖥 Football-HD 🔵
🇸🇰 Slovakia - Czech Republic 🇨🇿
⏱ 3:45 ETH Local 🇪🇹
⏱ 9:45 PM
⏱ GMT 21:45

@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈
Forward from: ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡
Superstar_New dolby_Ac3_20200903.bin
4.0Mb
🆕 ዛሬ የተለቀቀ አዲስ ሶፍትዌር

ለ Superstar V8 እና ለ Superstar v8 plus ብቻ

FIX---⬇
-------------------------------------------------
♥ Support Dolby digital sound Ac3
ሁሉም የ OSN ቻናሎች ድምፅ ተስተኳክሏል
-------------------------------------------------
♥ Super_Gshare_plus Add
-------------------------------------------------

-----------------------------------------------
⚠ #Note
#1 ልብ ይበሉ ሶፍትዌር ሲጫን ቻናል ድርድራቹ እንዳይጠፋ ይህን ያርድርጉ USb upgrade mode ገብታቹ ከላይ Upgraded mode ሚለውን ወደ ጎን አድርጋቹ #Only software ላይ አድርጋቹ ጫኑ

Gshare server ምትጠቀሙ አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ወደ Super Gshare plus ስሙ ተቀይሯል ስለዚህ የበፊቱን ኮድ መጠቀም ትችላላቹ😊ሚያስቸግራቹ ነገር ካለ ልንረዳቹ ዝግጁ ነው inbox @Djjsamii

Superstar receiver

@superstarET

@Superstar_Samidishbot

https://superstarelecs.com


LS 9090 Eutelsat 9°E Dump.sdx
1.3Mb
LS 9090 Eutelsat 9°E Dump.sdx ]
👆👆👆 ይሔ
ለLIFESTAR 9090HD ረሲቨር የEutelsat 9°E አዲስ ቻነሎች ድርድር ያለበት ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Update Forever Server 133
🔥 Improve Performance
🔥 Add Trademark @devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


ምርጡ የፊልም ቻናል ወደ አየር ተመልሷል ።

📺Hala Movies HD🔥

📡YAH SAT 52.5°East

📶12476.H.27500 FTA
ለተጨማሪ መረጃዎች👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


​​ምን ጠብቀው ነበረ?
እስከ ዛሬ ምን ይሆን ቢራ ነው ወይ? ፓምፐርስ ነው ወይ? ግድቡ ነው ወይ ? ወይስ ምን ይሆን እያልን ግራ ስንጋባበት የነበረው 'እኛን የሆነው ማን ነው? ማስታወቂያ በዛሬው እለት ለሀገራችን በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ዲኤስ ቲቪ መሆኑን Multi choice Ethiopia ዛሬ በሰጠው መግለጫ "እኛን የሆነው ዲኤስቲቪ ነው!" ብለው ተናግረዋል።
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ባሉ ሚዲያዎች ሲተዋወቅ የነበረው እኛን የሆነው ማነው? የሚለው ማስታወቂያ የዲኤስቲቪ ማስተወቂያ መሆኑን ዛሬ ነሐሴ 25 በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል ዲኤስቲቪ ኢትዮጵያ ሀላፊዎች አዲስ የቲቪ ፓኬጃቸውን በአስተዋወቁበት ፕሮግራም ተናግረዋል። በአዲሱ ፓኬጅ በዲኤስቲቪ ካርድ ላይ 10 የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ቻናሎችና አንዲሁም ሸገር ፣አሀዱ እና ኢትዮ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች እንዲካተቱ ሲያደርግ ዲኤስቲቪ ጎጆ በ220 ብር ፣ዲኤስቲቪ ቤተሰብ በ380 ብር እና ዲኤስቲቪ ሜዳ 550 ብር በወር የሚያሰከፍሉ ፓኬጆች ተካተውበታል።
የኢትዮጵያውያ ሙዚቃዎችን ለ24 ሰአት የሚያቀርብ " ትሬስ ሙዚቃ" የተሰኘ አዲስ ቻናል፣ኒክ ጁኒየር የልጆች መዝናኛና መማሪያ ቻናል በአማረኛ፣ተከከታታይ የቦሊውድ ፊልሞች፣ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች በኢትዮጵየውያን ተንታኞች በስፖርት ቻናል አንደሚያቀርብ ተነግሯል።
ፎቶ፦ያያ ዘልደታ ያሬድ 📱0923978812
📱0922515717

ለተጨማሪ መረጃዎች👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


​​ማንኛውም አይነት የኳስ ቻናሎች ያለምንም መቆራረጥ እንገጥማለን እናስተካክላለን አዲስ አበባ ውስጥ ላላችሁ ብቻ
🏪ለድርጅት
🏘ለአፓርታማ
🏥ለሆስፒታል
📡ለDSTV ቤቶች
🏠ለመኖሪያ ቤቶች
🛰ለአጠቃላይ የዲሽ ስራ
እንደፍላጎቶ የተሟላ እቃ በፈለጉት ሰአት የፈለጉት ቦታ እናቀርባለን ይደውሉ እናመሠግናለን
📱0923978812
📱0922515717

ለተጨማሪ መረጃዎች👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


Forward from: ኢትዮ ዲሽ መረጃ sami dish 📡
IPTV  
IPTV  (Internet Protocol Television) ይህ ሲስተም ለመጠቀም መጀመርያ ሪሲቨራችን ይህ ሲስተም ሊኖረው ይገባል:: በሃገራችን ይህ ሲስተም ያላቸው ሪሲቨሮች LEG,LIFESTAR,TIGER,STARSAT,SUPERSTARእና አንዳንድ ጥቂት የSupermax ሪሲቨር አይነቶች ናቸው:: እንደዚሁም በተጨማሪ አንድሮይድ ስልኮች ፣ አንድሮይድ ቦክስ ወይም ቲቪ ቦክስ እና ስማርት የሆኑ ቲቪዎች ላይ በሚጫኑ አፕሊኬሽኖች መሰረት መጠቀም ይቻላል

ይህ IPTV ከCard sharing ወይም IKS የሚለየው ነገር መጀመርያ እንደካርድ ሼሪንግ: ሼር የሚደረግ ኪ ዳታ አይደለም:: ሪሲቨራችንን በWIFI ወይም በ4G ኢንተርኔት ኮኔክትድ ከሆነ በሁዋላ: ይህን ሰርቪስ በሚሰጡ ካምፓኒዎች አማካኝነት የተለያዩ የነፃና በክፍያ የሚታዩ ቻናሎችን በአነስተኛ ክፍያ የምናይበት ነው::

የእዚህ ሲስተም ትልቁ ጥቅም የምንፈልገው ቻናል እኛ ሀገር ይደርሳል አይደርስም የሚባል ነገር የለውም:: የትኛው ሃገር የሚተላለፍ ቻናል በIPTVማየት አንችላለን:: ምክንያቱም ካምፓኒዎቹ በምርጫችን ስለሚሰጡን:: የቲቪ ቻናሎችን ብቻ ሳይሆን ቪድዮችንም እንደምርጫችን ማየት እንችላለን:: ይህን ጥቅም ከCard sharing አናገኘውም:: ምክንያቱ በCard sharing ቻናሎቹን የምናገኘው ጣራ ላይ በሰቀልነው የዲሽ ሰሃን ሲሆን: በIPTV ግን ቻናሎቹን የምናገኘው ይህንን አገልግሎት ከሚሰጡ ካምፓኒዎች በአነስተኛ ክፍያ ከምንገዛው ፓኬጅ ነው::

የእዚህ IPTVሲስተም ጉዳቱ: ቻናሎቹ ወደሪሲቨራችን የሚመጡት ጣራ ላይ በሰቀልነው ዲሽ አማካኝነት ሳይሆን በኢንተርኔት ስለሆነ: ዋጋው ትንሽ ሲወደድ: በእዛ ላይ በጣም ሃይ ስፒድ የሆነ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ይፈልጋል:: ይህን ሲስተም ለመጠቀም ቢያንስ የኢንተርኔት ፍጥነታችን 3mb/s በላይ ሊሆን ይገባል አንድ አንድ ቦታ ደሞ በትንሽ ኢንተርኔት በጥራት እየሰራልን ነው ያሉኝም አሉ ሳሚ ዲሽ ለ Iptv ተጠቃሚዎች በጥራት ያለመቆራረጥ የሚመክረው ምክር 4G UNLIMITED ኢንተርኔት ቢጠቀሙ በጥራት ሊያዩ ይችላሉ

ስለዚህ ለእኛ ከIPTV ይልቅ Card sharing ይመረጣል:: ምክንያቱም በCard sharing በየተወሰነ ሰከንዶች የምንቀበለው ኪ ዳታ የሆነ በጣም አነስተኛ የሆነ ባይትስ ስለሆነ:: ነገር ግን ኢንተርኔታችን ፍጥነትና አስተማማኝነት ሲሻሻል እና ዋጋው አሁንም ካለበት በጣም ሲረክስ ደግሞ ያኔ ከCard sharing ይልቅ IPTV ይመረጣል::

IPTV ለመጠቀም ምርጥ ሪሲቨር LEG N24+ PLUS የተሻለ ነው ምክንያቱም በውስጡ #E_VISION IPTV ስለያዘ በ E_VISION IPTV ውስጥ ተፈላጊዎቹ BEIN SPORT & DSTV ስለያዙ የተሻለ ነው በዚህ ውስጥም የሌሎች ሀገር የኳስ ቻናሎች እና ከ 5000 በላይ የተለያዩ ሀገራት ቻናሎችን ይዟል


ማንኛውን አይነት የዲሽ እቃ ሲፈልጉ እንደቤተሰብ ተመካክረን ጥሩ እቃ እወስዳሉ

‼አዲሱ ሱቅ አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገድ አደባባዩ ጋር ‼


https://samidish.forumotion.com/

----------------- sami-dish -------------
📲↩↩↩↩
📩Join @infodish
Contact @djjsamii
📲0911264380
📲0947383333
📲0921014175


ለተጨማሪ መረጃዎች👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


​​እለተ ቅዳሜ በነፃ ቻናል የሚተላለፉ የዋንጫ ጨዋታ

England: Community Shield 🏆

🕘ምሽት 12:30 ሰአት ላይ
⚽Arsenal Vs Liverpool

📺 FOOTBALL HD
📺 YES SPORT 2HD
📺 IRIB VARZISH

IPTV, ...
🚥ያስታውሱ 👇
📺 TV VARZISH HD ኮድ
➡️ 11785 H 27500
Biss: 20 20 AB EB CD 01 03 D1

📺FOOTBALL HD ኮድ
💤11785 H 27500
Football TV HD
BISS: 12340046ABCD0078

📱0923978812
📱0922515717

ለተጨማሪ መረጃዎች👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈


Forward from: Sami dish
SuperstarV8 NEW SOFTWARE_20200508.bin
4.0Mb
#New_Software_update
for superstar v8 & superstar v8+ plus
-----------------------------------------------------
Update_Date 08/05/2020
-----------------------------------------------------
Release....
♥-OSN full fix⚡
♥-YES HD&SD full fix⚡
♥-OSN CCCAM support
♥-Tscam server add
♥-YouTube Support fix⚡
♥-cw key Support(biss v2)support
♥-auto biss key support
-----------------------------------------------------
1.. https://t.me/SuperstarET
2.. @Superstar_Samidishbot

3.. https://superstarelecs.com/
-----------------------------------------------------


Forward from: VanStar★ ET
auto_burn.fac
4.0Mb
ቀላል የሶፍትዌር አጫጫን በ ሱፐርስታር ሪሲቨር
በቅድሚያ ይህን ሶፍትዌር ዳውንሎድ እናረጋለን ወይም ማንኛውም የሱፐርስታር ሪሲቨር ሶፍትዌር ካለን ስሙን ወደ auto_burn.fac እንቀይራለን (Rename) ከዛን ወደ ፍላሽ ገልብጠነው ሪሲቨሩ እንደበራ ቀጥታ ፍላሹን እንሰካለን በመቀጠል ወዲው አውቶማቲክ ሶፍትዌሩን ጭኖ የሪሲቨሩ ዲስፕሌይ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል ከዛን ፍላሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው#Superstar_receiver

@superstarET

@Superstar_Samidishbot

https://superstarelecs.com

☎0911264380
☎0947383333
☎0921014175


Forward from: VanStar★ ET
ሱፐርስታር ሪሲቨር በአጭር ቀን ውስጥ ጨርሰናል በድጋሚ ገበያ ላይ ሲውል የምናሳውቃቹ ይሆናል ነገር ግን መርካቶ ጎጃም በረንዳ ልታገኙ ትችላላችሁ

በዚህ አጋጣሚ ሪሲቨሩ ላይ ማንኛውም አይነት ችግር ቢያጋጥም 100% ዋስትና አለው ከታች ባለው ስልክ ይደውሉሉን በነፃ ያለምንም ክፍያ እንሰራሎታለን

#Superstar

⏩Join @infodish
📩Contact as @djjsamii
📱+251947383333
📱+251911264380
📱+251921014175


​​የዛሬውን የChampions league የፍፃሜ ጨዋታ አጠቃላይ የሚያስተላፉ ቻናሎች ዝርዝር

📺IRIB TV 3 HD🇮🇷
📺Varzish Sport HD🇹🇯
📺FOOTBALL TV HD🇹🇯
📺 Watan 2 Tv
📺 Hewad tv
📺CBC SPORT HD🇦🇿
📺beIN Sports Haber HD🇹🇷
📺Libya sport HD Nilesat
📺 Amos Sport 1,2,4
📺ARENA SPORT 1
📺Armenia TV🇦🇲
📺Asr TV🇦🇫
📺Match TV🇷🇺 ........

📱0923978812
📱0922515717

ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
@devadishinfo👈
ለተጨማሪ መረጃዎች👇
Admin @yedegua_lej
@devadishinfobot👈


​​👉Sunday 23/08/20202 Matchs
🏆Champions LEAGUE ግማሽ ፍፃሜ
⚽️ psg vs munich 🔥(supermatch)
⏰ ምሽት 04:00
በቀጥታበ🖥 TV VARZISH
በ🖥 FOOTBALL HD
በ🖥 MATCH TV(IPTV)
🛰YAHSAT 52.5°E
🖥FOOTBALL HD
👉11785 H 27500
🔑12340000ABCD0078
🖥 TV VARZISH
👉11785 H 27500
🔑 2020ABEBCD0103D1

📱0923978812
📱0922515717

ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
@devadishinfo👈
ለተጨማሪ መረጃዎች👇
Admin @yedegua_lej
@devadishinfobot👈20 last posts shown.

1 015

subscribers
Channel statistics