auto_burn.fac
ቀላል የሶፍትዌር አጫጫን በ ሱፐርስታር ሪሲቨር
በቅድሚያ ይህን ሶፍትዌር ዳውንሎድ እናረጋለን ወይም ማንኛውም የሱፐርስታር ሪሲቨር ሶፍትዌር ካለን ስሙን ወደ auto_burn.fac እንቀይራለን (Rename) ከዛን ወደ ፍላሽ ገልብጠነው ሪሲቨሩ እንደበራ ቀጥታ ፍላሹን እንሰካለን በመቀጠል ወዲው አውቶማቲክ ሶፍትዌሩን ጭኖ የሪሲቨሩ ዲስፕሌይ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል ከዛን ፍላሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው
#Superstar_receiver
@superstarET
@Superstar_Samidishbot
https://superstarelecs.com
☎0911264380
☎0947383333
☎0921014175