ምን ጠብቀው ነበረ?
እስከ ዛሬ ምን ይሆን ቢራ ነው ወይ? ፓምፐርስ ነው ወይ? ግድቡ ነው ወይ ? ወይስ ምን ይሆን እያልን ግራ ስንጋባበት የነበረው 'እኛን የሆነው ማን ነው? ማስታወቂያ በዛሬው እለት ለሀገራችን በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ዲኤስ ቲቪ መሆኑን Multi choice Ethiopia ዛሬ በሰጠው መግለጫ "እኛን የሆነው ዲኤስቲቪ ነው!" ብለው ተናግረዋል።
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ባሉ ሚዲያዎች ሲተዋወቅ የነበረው እኛን የሆነው ማነው? የሚለው ማስታወቂያ የዲኤስቲቪ ማስተወቂያ መሆኑን ዛሬ ነሐሴ 25 በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል ዲኤስቲቪ ኢትዮጵያ ሀላፊዎች አዲስ የቲቪ ፓኬጃቸውን በአስተዋወቁበት ፕሮግራም ተናግረዋል። በአዲሱ ፓኬጅ በዲኤስቲቪ ካርድ ላይ 10 የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ቻናሎችና አንዲሁም ሸገር ፣አሀዱ እና ኢትዮ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች እንዲካተቱ ሲያደርግ ዲኤስቲቪ ጎጆ በ220 ብር ፣ዲኤስቲቪ ቤተሰብ በ380 ብር እና ዲኤስቲቪ ሜዳ 550 ብር በወር የሚያሰከፍሉ ፓኬጆች ተካተውበታል።
የኢትዮጵያውያ ሙዚቃዎችን ለ24 ሰአት የሚያቀርብ " ትሬስ ሙዚቃ" የተሰኘ አዲስ ቻናል፣ኒክ ጁኒየር የልጆች መዝናኛና መማሪያ ቻናል በአማረኛ፣ተከከታታይ የቦሊውድ ፊልሞች፣ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች በኢትዮጵየውያን ተንታኞች በስፖርት ቻናል አንደሚያቀርብ ተነግሯል።
ፎቶ፦ያያ ዘልደታ ያሬድ 📱0923978812
📱0922515717
ለተጨማሪ መረጃዎች👇
@devadishinfo👈
for more info
Admin @yedegua_lej @devadishinfobot👈