eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Education


💥www.eseleda.com #Tutorial,Videos,Model exams. 👉Timer based Quizzes 👉Discussions 📍Addis Ababa,Around Piassa,Abune Petros Square, ,Lemat Le Edget Bldg Office No. 129📱Tel. 0909404040

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Education
Statistics
Posts filter








Forward from: eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል
👍www.eSeleda.com የልጆዎ የግል አስጠኚ  ለአንድ ትምህርት አይነት በአመት በ 500 ብር ብቻ አቅርበንሎታል፡: Call 0909  40 40 40/0900 72 55 50 eSeleda Mobile App https://t.me/eSeleda/497


በኢትዮጵያ 🇪🇹 ደረጃ የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡👍👏👏👏


👍www.eSeleda.com የልጆዎ የግል አስጠኚ  ለአንድ ትምህርት አይነት በአመት በ 500 ብር ብቻ አቅርበንሎታል፡: Call 0909  40 40 40/0900 72 55 50 eSeleda Mobile App https://t.me/eSeleda/497


የምስጋና በዓል ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳቹህ::መልካም በዓል!


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆን እንመኛለን።


መላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ መልካም በዓል!


ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ !

እንኳን ለነቢዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!


🌼🌼🌼🌼 www.eSeleda.com የልጆዎ የግል አስጠኚ ለአንድ ትምህርት አይነት በአመት በ 500 ብር ብቻ አቅርበንሎታል፡: Call 0909 40 40 40/0900 72 55 50


Forward from: eSeleda e-Learning 🚀ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል
🌼🌼የአዲስ አመት ስጦታ ለወላጆች እና ተማሪዎች ከ ኢ-ሰሌዳ ኢለርኒንግ 🌼🌼
🌻እንኳን ለ 2016 ዓ.ም አደረሳቹህ 🌻 የልጆዎ የግል አስጠኚ ለአንድ ትምህርት አይነት በአመት በ 500 ብር ብቻ አቅርበንሎታል፡:🌻
📖 በአዲሱ የትምህርት ስርአት መሰረት የተዘጋጁ ቪድዮ ቱዩቶሪያል፤ኖት፡መለማመጃ ጥያቄዎች እና የብሄራዊ ፈታና ጥያቀዎች
🗣 በተጨማሪም ከአስተማሪ ጋር ውይይት እና 🔬 ቨርቱዋል ላብራቶሪ ያገኛሉ
✅ ታላቅ እውቅና ካለቸው ትምህርት ቤቶች በተሰባሰቡ እና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች የተዘጋጀ
👉 በኢንተርኔት እና ካለ ኢንተርኔት በሚሰራ ሞባይል አፕልኬሽን እና በድረ ገጻችን
www.eSeleda.com የሚቀርብ
💵 ለክፍያ መረጃ 👉
Click Here 📱 Mobile App 👉 Download
📞 ለበለጠ መረጃ 0909 40 40 40/ 0900 72 55 50 ይደውሉ ወይም 🌐 ቴሌግራም ቻናል 👉 t.me/eSeleda ይቀላቀሉ 🌼🌼🌼🌼


🌻🌻🌻 እባኮትን አገልግሎታቸንን ለማሻሻል ይረዳን ዘንድ ይህን የኢሰሌዳ ኦንላይን ቱዩቶሪያል አገልግሎት የደምበኞች አስተያየት መሰብሰቢያ ፎርም 3 ደቂቃ ብቻ ወስደው ይሙሉልን ➡️👉 https://form.jotform.com/232487032099561


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😁The Math Dance.For online tutorial ,quiz and virtual laboratory register on 0909 404040


🟥🎥 📷 ድርጅታችን እየሰጠ ስላለው አገልግሎት በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ/አዲስ ቲቪ የተሰራውን ፕሮግራም እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።This is our interview video on Addis Media Network.We kindly invite you to watch and share it 🙏🏾 👉 https://fb.watch/mpQQFgv9c5/?mibextid=Nif5oz


👉የ3ቱም የትምህርት ተቋማት የትምህርት እድሎች!!

1.እቴጌ መነን የልጅ አገረዶች አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት

2.ገላን የወንዶች አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት

3.ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ

👉ለተማሪዎቻችን እድሉን እንዲጠቀሙበት መረጃ እናድርሳቸው!!


የትምህርት እድል!!(8ኛ ክፍል ለተፈተናቹህ)

👉በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ቀ/ሚንሊክ ሳይንስ ሸርድ ካንፓስ


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ!


🎯 Dear Grade 6 and 8 Students, we wish you a good preparation time for the Regional Exams.Keep evaluating yourself with our model exams on eSeleda.com


🖥 Computer Science Fact: The first electronic computer ENIAC weighed more than 27 tons and took up 1800 square feet1.ENIAC contained 17,468 vacuum tubes, 7,200 crystal diodes, 1,500 relays, 70,000 resistors, 10,000 capacitors and around 5 million hand-soldered joints. It weighed more than 27 tons, occupied 1800 square feet of space, and consumed 150 kilowatts of power.

20 last posts shown.