ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ፦
#1 - የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን 19 ክላሽ እና 2 ብሬን ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በሆለታ ከተማ በቁጥጥር ስር ውለዋሉን ሪፖርት አድርጓጋ።
ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ በመኪና ተጭነው ከጋምቤላ ወደ ባህርዳር እየተወሰዱ እያሉ ነው በሆለታ ከተማ ከእነ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት።
#2 - የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በቡታጅራ ከተማ 35 ክላሽንኮቭ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ከጥይት መያዣ ካርታዎች ጋር በቁጥጥግ ስር ማዋሉን ሪፖርት አድርጓል።
ህገወጥ መሳሪያው በ2 ተሽከርካሪዎች ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ነው። መሳሪያውን ሲያዘዋውሩ የነበሩ 3 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ምንጭ፦ የደቡብ ክልል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ
@EBS_TV_NEWS