እኔ የቻይናው አበበ ባልቻ ነኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
ዘውትር ሰኞ በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሸንፋል ዛሬም እንደተለመደው በተዋናይ ዮሀንስ እና ከቡድን አጋሩ ተዋናይት ልዩ ጋር እንዲሁም በተቃራኒ ቡድን ተዋናይ አበበ ባልቻ ተፈራ ከቡድን አጋሩ መኮንን ጋር በመሆን ተፋልመዋል ።አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ አድረገዋል እንዳያመልጦ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በአጭር መል...