የታህሳስ 14/2017 ዓ.ም የረፋድ አበይት የአለም ዜናዎች !
🇺🇸 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ለውጭ ሀገራት የምትሰጠው እርዳታ ለ 90 ቀናት በ ጊዜያዊነት እንዲቆም መወሰኑን ተናገሩ ::
🇮🇱 የእስራኤሉ ቁንጮ የወታደራዊ ሹም ሌተናል ጄነራል ሄርዚ ሃሌቪ የፍልስጤሙ ሀማስ ቡድን በእስራኤል ላይ ከ 2 አመታት በፊት የፈፀመውን አሰቃቂ ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው ሀላፊነቱን ወስደው ከስልጣን መልቀቃቸውን ተናገሩ ።
🇺🇦የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የአውሮፓ ህብረት በአለም አቀፉ ጂኦ ፖለቲካ ወሳኝ ሚና ሊጫወት ይገባል ሲሉ በመካሄድ ላይ ባለው አመታዊው የዳቮስ ጉባኤ ጥሪ አቀረቡ ::
🇺🇸ፕሬዝዳንት ትራምኘ ተወዳጁን የማህበራዊ ሚዲያ ቲክ ታክ ባለፀጋው ኢሎን መስክ ቢገዙት ፈቃደኛ እንደሆኑ ተናገሩ : :
🇨🇺ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሽብርተኝነት በመንግስት ደረጃ ከሚደግፉ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ በቅርቡ ተፍቃ የነበረውን ኩባን መልሰው አካተቱ ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews