ከግልገል በለስ ድባጤ ያለው መካከለኛ ቮልቴጅ የሃይል አስተላላፊ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ ተጀመረ
የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ የኢንሱሌተር ቅየራ ሥራ እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ሪጅን የቡለን ደንበኞች አገልግሎት መሥጫ ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ያደታ ቢራቱ ገልፀዋል ።
የመልሶ ግንባታ ሥራው ሲጠናቀቅም የቡለን፣ ድባጤና ወንበራ ወረዳዎች በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ ያግዛል።
የቴክኒክ ሠራተኞች በሚደርሱበት ቦታ ማህበረሰቡን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ለሥራው ቀና ትብብር እንዲያደርጉ ሥራ አስኪያጁ አሳስበዋል።
በመልሶ ግንባታ ስራው ሪጅኑን ጨምሮ የቡለን እና የደብረዘይት የአገልግሎት መስጫ ማዕከል የቴክኒክ ቡድን በጋራ እየሠራ ይገኛል ፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት