ታላቅ የስልጠና እድል በነጻ በኦንላይን ከቤትዎ ከኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ጋር ❕❕
ሪስኪልንግ ረቮሉንሽን አፍሪካ ፣ የዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃደኞች ጥረት ማህበር (አይአቪ) ከአይቢኤም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የክህሎት ማበልጸግያ ፕሮግራም ሲሆን የተለያዩ ነጻ ኮርሶች ከ ነጻ ሰርተፍኬቶች ጋር አካቷል።
✔️ መጀመርያ እዚጋ መመዝገብ 👉
ሊንክ ✔️ ኮርሶቹን እዚጋ መፈለግ 👉
ሊንክ ✔️ የምትፈልጉትን ኮርስ መርጣችሁ
ENROLL ማድረግ
✔️ ኮርሱን ስትጨርሱ
MARK COMPLETE ሚለውን መጫን
✔️ IBM ሰርተፍኬት የሚሰጠው
CREDLY ላይ ስለሆነ አካውንት እዛ ላይ ማውጣት ከዛ ኮርስ በጨረሳችሁ በ 1 ቀን ውስጥ በኢሜይል ይላክላቿል
✔️ የተለያየ ከ ኮርሶቹ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ካላቹ ይሄን ግሩፕ ይቀላቀሉ 👉
ግሩፕ📝 ለበለጠ መረጃ
ቴሌግራም🔗
መመዝገብያ ሊንክ | 💻
ኮርሶቹን መውሰጅያ ሊንክ✉️
ቴሌግራም | 🌐
ዌብሳይት | 🌐
ሊንክድንእንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ ከላይ በ ቪድዮ ተያይዟል።