ዛሬ የተሰጠን ኦረንቴሽን
1 አማራ ክልል 29 ት/ቤት አንድም ተማሪ አላለፈባቸውም ተባለ 😢😢😢
2 ፈተናችን የሚሆነው በታብሌት በ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ነው😳😳
3 ፈተናችን የሚሆነው ከ መስከረም 20 ቡሀላ ነው 😍😍😍😍
ስለዚህ ቤተሰብ 5 ወር አለን ማለት ነው ነቃ ነቃ እንበል
4 የምንሞላው 3 አይነት ፎርም ነው
4.1 ስትሪም ስምና ናቹራልና ሶሻል የሚለውን ማለት ነው
4.2 የህይወት ታሪክ
4.3 የ አሻራ ይሆናል ማለት ነው
5 ተፈትነው የወደቁት 4939 የ አማራ ክልል ከ ግማሽ በላይ አቬሬጅ ከ 8-12 ክፍል ጀምሮ ያመጡ ወደ ግቢ እንዲገቡ
ያልገቡት በ አማራ ክልል ባሉ ኮሌጆች በ መጀመሪያ ድግሪ እንዲማሩ ተደርጓል
የወደቁት ደግሞ ከኛ ጋር ድጋሚ አንዲፈተኑ እና የነሱ ፎርም በቅርብ እንደሚሞላ ነው የተነገረን
የፎርም አሞላል 1 ገፅ 16 ተማሪ ይይዛል
የራስ ስም የቤተሰብ የአያት ስም ይሆናል ማለት ነው ከዛ ፆታ በ ካፒታል ሌተር
የሚያስቀው ነገር 16 ተማሪ ሲሞላ 16ተኛው ከተሳሳተ 15 ፉርሽ ይሆናል እንደ አዲስ ይሞላሉ ማለት ነው
ሶ አሪፍ ቡድን ምረጡ ነቃ ያለ ተማሪ ያለበት ቡድን ፍጠሩ
ቡድኑ ተማሪው ደስ እንዳለው የሚዋቀር ሆኖ ይሄ ፎርም በ ኮንፒተር በ አልፋቤት ይፃፍና ለአሻራ ምዝገባ ለሚመጡት ይሰጣል
ስም ማሳጠር አይቻልም ለምሳሌ
ገ/ማርያም 😡‼️
ገብረ ማሪያም 😂✔️
ሶሻል 6 ናቹራል 7 ትምህርት ይሆናል ማለት ነው ያው ኢኮኖሚክስ ስለሌለ ማለት ነው
ሪፖርተር ፍፁም ህሊና
https://t.me/esat_television_official