የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የ2012 የ12ኛ ክፍል ፈተናን በተመለከተ ዛሬ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦተሪ የተሰጠው መግለጫ በአጭሩ ሲጠቃለል ፦
- ከተፈተኑት ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ አምጥተዋል።
- ፈተናውን ከወሰዱ አጠቃላይ ተፈታኞች ውስጥ 55.7 ፐርሰንቱ ከ350 በላይ አምጥተዋል።
- ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች 702 ናቸው።
- የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት 669 ሆኖ ተመዝግቧል።
- #ከነገ ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ እና በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት ይችላሉ።
ቻናላችንም
@ethiostudents በቦቶቹ አማካይነት በ7942 ለተመዘገቡ አባላት የፈተናውን ውጤት እንደተለቀቀ የሚያቀርብ ይሆናል።
ለመመዝገብ ወደ 7942 በአጭር የጽሁፍ መልእክት OK ብለው ይላኩ።
👉🏼ቦቱን ለመጠቀም 7942 ላይ ok ከላኩ በሆአላ የመግቢያ ቁጥር እልክሎታለን
በላክንልዎት ቁጥር ቦቱ ውስጥ ገብተው በማንኛውም ሰአት ይጠቀማሉ
🔹 ከቦቶቻችን አጠቃቀምና ከዘንድሮው ፈተና ጋር የተገናኙ
@kutakosupport ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቃችሁናል። ለተደጋገሙ ጥያቄዎች መልስ እነሆ።
1️⃣ የፈተና ውጤት መቼ ይለቀቃል?
የዘንድሮው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት #ነገ እንደሚለቀቅ የትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቅ ሲሆን ለተመዘገቡ አባላት በቅድሚያ ውጤታቸውን የምናሳውቅ ይሆናል።
2️⃣ በ 7942 እንዴት መመዝገብ እችላለሁ?
ወደ 7942 መጀመሪያ OK የሚል ቴክስት በመላክ የምዝገባ ሂደታችሁን ማጠናቀቅ ትችላላችሁ።