ዜና ቼልሲ ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

የመወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል
👉 @ETHIO_CFC 👈

ለአስተያየት : @N_A_O_L_I_S_M 👨‍💻
: @ET_ZENA_CHELSEA_BOT

በኢትዮጵያ | 2016 ዓ.ም ተከፈተ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ሊዮኔል ሜሲ በ2014 በ250ሚ.ዩሮ ቼልሲን ለመቀላቀል በድብቅ ተስማምቶ እንደነበር ያውቃሉ  🐐

ነገር ግን ያልተሳካው አባቱ እና ወኪሉ ጆርጅ ሜሲ እቅዱን እንዲቀይር ጫና በማሳደራቸው ነው ሲል የስካይ ስፖርት ዘጋቢው ጂያንሉካ ዲ ማርዚዮ በመፅሃፉ ተናግሯል። ከቼልሲ ጋር የተደረገው ውይይት እ.ኤ.አ. በ 2014 የስፔን መንግስት በሜሲ እና በቤተሰቡ ላይ ባደረገው የግብር ማጭበርበር ምርመራ ምክንያት ሲሆን አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ስፔንን ለቆ የመውጣት ፍላጎት ስላደረበት ነበር። ቼልሲዎች የውል ማፍረሻውን €250m ለመክፈል ተስማምተው ሜሲ አመታዊ ደሞዝ €55m እና 70% የምስል መብቶችን አቅርበው በክረምቱ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ እንዲቀላቀል እቅድ ይዘውለት እንደነበር ጋዜጠኛው በመፃፉ ያትታል።

ሜሲ አሁንም ድረስ በIG  ቼልሲና ማንቺስተር ሲቲን ብቻ ነው የሚከተለው ከእንግሊዝ ክለቦች

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🚨አሁን በሚላን ባለው ስሜት ጃዎ ፊሊክስ ከሚላን ጋር እንደማይቀጥል ነው። በአጠቃላይ እነሱ እንዳሰቡት አልሆነም እናም ለጃዎ ብቻ ሳይሆን ለሚላንም አስቸጋሪ ነው።

ለሁሉም ነገር ግን ሚላን አዲስ ዳይሬክተር እስኪቀጥር መጠበቅ አለብን ነገር ግን አዲሶቹ ዳይሬክተሮችም ቼልሲ የሚፈልገውን €40-45m ይከፍላሉ ተብሎ አይጠበቅም!

JOAO🙂

🔗 Fabrizio Romano

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ኢንዞ ፈርናንዴዝ:

"እኛ ቼልሲ ነን, በአውሮፓ ካሉ ምርጥ እና ትልቅ ክለቦች መካከል ነን,እናም እኛ ኢንዞ ማሬስካ ስላለን ደስተኛ ነን!

"[የኢንዞ ማሬስካ] ተፅእኮ በኔ የአጨዋወት መንገድ ላይ:-

እኔ አሁን በ አጥቂ ቦታ ላይ በብዛት እገኛለው እናም ለኔ ተመችቾኛል!

እውነታው በሱ ስር  እኔ በጣም እየተሻሻልኩ ነው! ኢንዞ እንዳድግ ለኔ በጣም እየለፋ እና እያገዘኝም ነው ..."


Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🚨HERE WE GO !

🚨🔵 ዴነር ኢቫንጌሊስታ ወደ ቼልሲ !

Fabrizio Romano

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


በእግርኳስ በቀጣይ ምን አይነት ህግ ይተገበራል ?

አለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ቦርድ " IFAB " በዛሬው ዕለት ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ አዲስ የእግርኳስ ህግ ለመተግበር ማፅደቁ ተገልጿል።

አዲሱ ህግ ግብ ጠባቂዎች ኳስ ከስምንት ሰከንድ በላይ ይዘው መቆየት እንዳይችሉ የሚከለክል መሆኑ ተነግሯል።

ግብ ጠባቂዎች ከስምንት ሰከንድ በላይ ኳስ ይዘው ከቆዩ የጨዋታው ዳኛ ለተጋጣሚ ቡድን የማዕዘን ምት እንደሚሰጡ ተገልጿል።

በተጨማሪም ዳኞችን ቀርበው ማነጋገር የሚፈቀድላቸው የቡድን አምበሎች እንደሚሆኑ ተዘግቧል።

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


| ቀጣይ ጨዋታ | 𝗡𝗘𝗫𝗧 𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛 |

🇪🇺 የአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

     ቼልሲ ከ ኮፐንሃገን

📆 የጨዋታ ቀን :- የካቲት 27 - ሐሙስ

⏰ የጨዋታ ሰዓት :- ምሽት 02:45

🏟️ የጨዋታ ሜዳ :- ስታምፎርድ ብሪጅ

  ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ሞይሰስ ካይሴዶ በዚህ የውድድር አመት 159 ኳሶችን አስጥሏል በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የዚህን ያህል ኳስ ያስጣለ ተጫዋች የለም። [Opta]

የመሀል ሜዳው ሞተር😤

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ኮል ፓልመር የመጨረሻውን የፕሪሚየር ሊግ ጎል ካስቆጠረ በኋላ፡-

24 የጎል ሙከራ
9 ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ

ኮል ፓልመር ለመጨረሻ ጊዜ በፕሪሚየር ሊግ አሲስት ካደረገ በኋላ፡-

34 ቁልፍ ኳስ አቋብሏል
8 ትልልቅ እድሎች ፈጥሯል

😫 💔

🔗 WhoScored

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ የቅድመ-ሳውዝሀምፕተን ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች

✅ማሬስካ በፊሊፕ ዮርገንሰን ላይ

"እሱ ደህና ነው ትንሽ አዝኗል ወይም ተበሳጭቷል ምክንያቱም ስህተት እንዳለ ስላወቀ።"

"በእርግጠኝነት ተጫዋቾችን በተሳሳቱ ቁጥር መለወጥ ካስፈለገን ብዙ ተጫዋቾችን በጨዋታ መቀየር አለብን። በግብ ጠባቂ ምርጫ ላይ ምንም አይቀየርም።"

✅ማሬስካ በቻሎባህ ላይ

"ትላንትናው ምርመራ ነበረው ለመመለስ ከአንድ ሳምንት እስከ አስር ቀናት አካባቢ ይቆያል::"

✅ማሬስካ

"የእኛ ግዴታ እያንዳንዱን ጨዋታ ለማሸነፍ ማዘጋጀት ነው። ከአሁን በኋላ 12 ጨዋታዎች ይቀሩናል፣ ሁሉም ማሸነፍ እንዳለብን ምንም ጥርጥር የለውም።"

✅ማሬስካ

ጨዋታውን ለማሸነፍ ብቻ እናተኩራለን እንጂ በምናገባው የጎል ልዩነት ላይ አናተኩርም።

✅ማሬስካ ስለንኩንኩ

"ክርስቶ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ብዙ አልተጫወተም በመጨረሻዎቹ ሶስት ጨዋታዎች ሁሉንም ጨዋታዎች በቋሚነት ጀምሯል ተስፋ እናደርጋለን ከአሁን ጀምሮ በቁጥር [በውጤት] ሊረዳን ይችላል።"

✅ማሬስካ ስለፓልመር

"ስለ ኮል አቋም አላስጨነቀኝም. በውድድር ዘመኑ እሱ ትንሽ ተጨማሪ የሚታገልባቸው አንዳንድ ጊዜዎች ሊኖሩት ይችላል በሁሉም ነገር በኮል ላይ እንመካለን. ከጀመርን ጀምሮ በቡድኑ ላይ መታመን አለብን ብዬ ተናግሬያለሁ. ስለ ኮል ምንም አንጨነቅም. "

✅ማሬስካ ስለአስቶን ቪላ ጨዋታ

"ተጫዋቾቹ በቪላው ጨዋታ ጉልበታቸውን የጠበቁ አይመስለኝም ሁሉንም ነገር እየሰጡ ነው"

✅ማሬስካ ስለአጥቂ ምርጫ

"ፔድሮ በአጥቂ ቦታ ጥሩ አማራጭ ሊሆን ይችላል ፔድሮ ኔቶ ያንን ማድረግ እንደሚችል እናያለን.

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🇬🇧 26ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                      ⏰ ተጠናቀቀ

      🇬🇧 አስቶንቪላ 2-1 ቼልሲ 🇬🇧

    ⚽️ 57'
#አሴንሲዮ     ⚽️ 9' #ኢንዞ
⚽️ 90'
#አሴንሲዮ

🏟 ቪላ ፓርክ

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

                እረፍት

   አስቶን ቪላ 0 _ 1 ቼልሲ

                           #ኤንዞ

🏟️ ቪላ ፓርክ

መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


#የጨዋታ_ቀን

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

   አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ

⏰ ምሽት 2:30

🏟️ ቪላ ፓርክ

መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ቼልሲ ተጋጣሚውን አውቋል!!

በአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የ16 ቱ የእጣ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል::

በድልድሉም መሰረት ቼልሲ ከዴንማርኩ ኮፐንሀገን ጋር ጨዋታውን የሚያከናውን ይሆናል::

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


የኤንዞ ማሬስካ የቅድመ-አስቶን ቪላ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች


✅ማሬስካ ስለሳንቼዝ ፀጉር ቁርጥ

'እንደገና መጫወት ከፈለግክ እንደ እኔ ፀጉር አንድ አይነት መሆን አለብህ ብዬዋለው!'(😂😂)።

✅ማሬስካ

ምንም ተጨማሪ ጉዳት የለንም። ኖኒ እስከ ኢንተርናሽናል እረፍት ድረስ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ያኔ ብዙ ተጫዋቾችን ማግኘት እንችላለን ምናልባት ሁሉም ያኔ ለኛ ትልቅ መነቃቃት ሊሆን ይችላል"

✅ማሬስካ ስለአስቶን ቪላ

"ቡድኑ በጣም ጥሩ ነውእንዴት መጫወት እንደሚፈልጉ በግልፅ ያውቃሉ አሰልጣኙ ምናልባት ከምርጦቹ አንዱ ነው።"

✅ማሬስካ፡

"አሁን 13 ጨዋታዎች ቀርቶናል ኢላማው በአራት ደረጃዎች ውስጥ መጨረስ ወይም በጥሩ ሁኔታ መጨረስ ነው። አሁን ያለንበትን አስቸጋሪ ጊዜ ምክንያት ጉዳት ከዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ሊሆን ይችላል ወሳኝ ተጫዋቾች ከሜዳ ውጪ ናቸው።"

✅ማሬስካ ስለታይሪቅ ጆርጅ

"ወጣት ነው ነገር ግን ተጨዋቾች ስለተጎዱ ያለብንን መጠቀም አለብን እሱ ጥሩ እየሰራ ነው አንዳንድ ጊዜ የተለያዩ አማራጮች ስለሌለን ለእሱ እድል መስጠት አለብን እሱ ሊረዳን እንደሚችል ተስፋ እናደርጋለን."

✅ማሬስካ ስለጉስቶ

"በማሎ በጣም ደስተኛ ነኝ። ከእኛ ጋር ጥሩ እየሰራ ነው በዚህ ሰአት ተጫዋቾችን ለመዳኘት በውጤቱ መሰረት እንመዝናቸዋለን። ጥሩ ሩጫ ላይ በነበርንበት ጊዜ ማሎ በጣም ይረዳናል እሱ ወሳኝ ተጫዋች ነው"

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🧑‍🦲😭😃😁😁

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ኬንድሪ ፓኤዝ ከቼልሲ ጋር ልምምድ ጀምሯል!!

ኢኳዶራዊው ተጨዋች ኬንድሪ ፓኤዝ ወደ ለንደን በማቅናት ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በኮብሀም ልምምዱን ጀምሯል::

ፓኤዝ ከሚቀጥለው ሲዝን ጀምሮ ለቼልሲ ጨዋታ ቢያደርግም ከአውሮፓ እግር ኳስ ጋር እንዲላመድ በማሰብ በማሬስካ ስር ከትላንት በስቲያጀምሮ ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል።

እንደሚታወሰው ቼልሲ በሰኔ ወር 2023 ኬንድሪን ለማግኘት ለኢንዲፔንዲንቴ ዴል ቫሌ 20 ሚሊየን ዩሮ መክፈሉ ይታወሳል።

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🔜 ቀጣይ ጨዋታ | Next Match

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

   አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ

🗓 የካቲት- 15 - ቅዳሜ

⏰ ምሽት 2:30

🏟️ ቪላ ፓርክ

መልካም ዕድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ! 💙

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ኖኒ ማዱኬ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?

እንግሊዛዊው የቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች ኖኒ ማዱኬ በትላንት ምሽቱ የብራይተን ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዶ ነበር።

ተጨዋቹ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ስለሁኔታው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

አሰልጣኙ አክለውም ኖኒ ማዱኬ ከጉዳቱ ለማገገም ረጅም ጊዜ ይወስድበታል ብለው እንደሚጠብቁ አስታውቀዋል።

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA


⏰የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

         ተጠናቀቀ

ብራይተን 3 _ 0 ቼልሲ

#ሚቶማ
#ሚንቴህ×2

አሜክስ ስታዲየም

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


እቤታችሁ 📶 wifi ከሌለ በsafaricom የሌሊት ጥቅል

የሌሊት ጥቅል በ10ብር 1.5GB ከ 5 ሰዓት ጀምሮ ያገለግላል በሱ ጨዋታውን መመልከት ትችላላችሁ

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA

20 last posts shown.