#FINFINNEE
*የፊንፊኔ ከተማ ቀደምት የአስተዳደር አወቃቀር፣ ይዞታዎች፣ መሪዎቿ እና የአካባቢ መጠሪያ ስሞች
-----------
# የፊንፊኔ_መሪዎች_የነበሩ
1-የጫፌ ቱላማ መሪ...........ቱፋ ሙና
2-የብርብርሣና ጉለሌ መሪ...ቀጄላ ዶዮ
3-የቴቾ መሪ.......................ጉደታ አረዶ
4-የቦሌ መሪ.......................ሸቡ ኤጄርሣ
5-የቦሌ ቡልቡላ መሪ.........ሶራ ሎሜ
6-የኮልፌ መሪ.....................ቀጣሌ ጃታኒ
7-የዳላቲ/ቀራኒዮ መሪ...........ጃሞ ደበሌ
8-የጃርሳዬ መሪ......,.............ገለቴ አሼቴ
9-የየካ መሪ..........................አቤቤ ቱፋ
# አምስቱ_የፍንፍኔ_መግቢያዎች
1-ካራ ቅርጢ..........ወደ ገበያ የሚወሰደው መንገድ
2-ካራ ቆሬ...............ወደ ጂማ የሚወስደው መንገድ
3-ካራ አሎ...............ወደ ደሴ የሚወስደው መንገድ
4-ካራ ቃሉ /ቃሊቲ.....ወደ ቢሾፍቱ የሚወስደው መንገድ
5-ካራ ገፈርሣ...........ወደ አምቦ የሚወስደው መንገድ
*የአስተዳደር አካባቢዎች አከፋፈል
A- # የቱለማ_ጫፌ_አካባቢ_ይዞታ
1-ፍንፍኔ ~ የጉለሌና የገላን ኦሮሞዎች ከብቶቻቸውን ለሣር
ግጦሽና ከሆራ ዉሃ ለማጠጣት የሚያሰማሩበት ቦታ
2-ሑሩፋ ቦምቢ ~ የዛሬው ጃን ሜዳ፣ የግብጽ ኤምባሲና
ምንልክ ሆሰፒታል ያለበት
3-ጫፌ አራራ........የዛሬው ስድስት ኪሎ ዩንቬርስቲና የካቲት 12 አካባቢ
4-Dhuሙጋ...የዛሬው ግንፍሌ አካባቢ
5-ኬሎ ማስቃላ.........የዛሬው አራት ኪሎ፣ፖርላማና
ሥላሴ ቤተ ክርስታን
6-ቱሉ ሔጦ ዲምቱ..የዛሬው ቤተመንግሥት፣ገብርኤልና 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ
7-ደከ አራራ......ፍት በር፣ ፖሊስ ጋራጅና ሽራተን አካባቢ
8-ቃርሣ..........የዛሬው ካዛንቺስና ጥይት ቤት አካባቢ
9-አዋሮ.........አዋሬ አካባቢ
10-ሁሉቃ ኮርማ...የዛሬው እስጥፋኖስ፣መስቀል አደባባይና
ራስ ብሩ ሠፈር የሚባሉት ቦታዎች
11-ሆራ ፍንፍኔ...ከሁለተኛው ቤተ መንግሥት እሰከ ፍልወሃ
12-ዳባሶ...የዛሬው ለገ ሀርና መሿለካያ
13-ዶሎ ብዴና.....የዛሬው በቅሎ ቤት፣ጎተራና ወሎ ሠፈር
14-ሀዳ አማ.......የዛሬው ቴሌ ጋራጅ፤ጨርቆስ ቤ/ክርስቲያን
B- # የብርብርሣ_ያኢ_ጎሮ_አከባቢ_ይዞታ
1-ወዴሣ...የዛሬው ፒያሣና ቸርችል ጎዳና
2-ማራማ ብርብርሣ......ጊዮርግስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ
C- # የቀርሣ_ይዞታ
1-ሁሩፋ ራሬ..... የዛሬው ክ/ሀገር አውቶብስ ተራ፣ራስ ገነሜ
ሠፈርና አዲሱ ሚካኤል አካባቢ
2-ሶኮሩ....አማኑኤል ሆስፒታል፣እህል በረንዳና ማሳለሚያ
3-ሱሉላ ገርቢ....የዛሬው ተክለ ሐይማኖትና ጭድ ተራ
4-ገርቢ....የዛሬው ሠንጋ ተራና አንባጣ መከላከያ አካባቢ
5-ቀርሣ.....የዛሬው መርካቶ፣አሜርካን ግቢና አኑዋር መስጅድ
አካባቢ
6-ባሮ ኮርማ....የዛሬው ጎላ ሚካኤል፣ራስ ተሰማ ሠፈርና
ጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ያለበት አካባቢ
7-ደቼ ጎልባ...ዛሬ አዲስ ከተማ ተብሎ የሚጠራው
D- # የጉላሌ_ይዞታ
1-አዳሚ.....የዛሬው ራፋኤል ቤተ ክርስቲያን፣ሰሜን ማዘጋጃና
ሰሜን ቶታል ተብሎ የሚጠራው
2-ቃሌ....በአሁኑ አጠራር አስኮ ተብሎ የተሰየመው
3-ፊቼ....አሁን የጣሊያን ምሽግ የሚለባው ቦታ
4-ከታ....."ከመለወጥ ያመለጠ ስም" ዛሬም Kattaa ነው።
5-ዲዲምቱ....የሾገሌ ሠፈር
6-ቡራዩ....."ከመለወጠ የዳነ" ዛሬም Burrayyuu
7-ሐርቡ እሬቻ....አሁን ራስ ኃይሉ ሠፈር የሚባለው
E- # የአቢቹ_ይዞታ
1-ቡርቃ ኤጄሬ.....የዛሬው እንጦጦ ክዳነ ምህረትና ፈረንሣይ
ኤምባሲ አካባቢ
2-በዳ ኤጄርሣ...የዛሬው የሱስ ቤ/ክርስቲያንና ራስ ካሣ
ሠፈር የሚባለው አካባቢ.
3-ሁሩማ......አሁን የጣሊያን ኤምባሲና አቦ ቤተ ክርስቲያን
ያለበት ቦታ
F- # የጢጣ_ይዞታ
1-ሃጤ ላሊ...የዛሬው ሽሮ ሜዳና እንጦጦ ማርያም
2- ዋዩ........ የዛሬወ ቀጭኔ አካባቢ
3-ከራ ቆርጢ....የዛሬው ሰሜን በርና በላይ ዘለቀ መንገድ
G- # የኤካ_ይዞታ
1-ቡርቃ ቆርቻ....የካ ሚካኤል ጠበል፣ ቀበና ወንዝንና ለገ
Dhaadhii አካባቢ
2- ከረ አሎ ሪቅቻ....የ እንግሊዝ፣ የራሺያና የጀረመን ኤም
ምባሲዎች አሁን ያሉበት ቦታ
3-ሃርቡ....የአሁኑ ጉርድ ሾላ አካባቢ
4-ኮቶቤ.....ከመቀየር የዳነ Kotobee
5-ዶቃ ቦራ...የአሁኑ 22 ማዞሪያ አካባቢ
H- # የቴቾ_ይዞታ
1-ጎልቦ....የዛሬው ቆርኪ ፋብርካ፣ቄራና ጎፋ ሠፈር
2-ሉሜ.....የዛሬው ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ
3-ላፍቶ ቱምቱ...የዛሬው ቡና ቦርድ አካባቢ
4-ጀጃ......የዛሬው ብሔረ ጽጌ
5-ቱሉ Dheertuu....የዛሬው ጎፋ ቤተመንግሥት አካባቢ
6-ባቦ.......የዛሬው አዲሱ ቄራ አካባቢ
7-ሰሙ ጉለሌ...ዛሬ ሜታ ደርቻ የሚባለው
I- # የቦሌ_ይዞታ
1-ገርጂ.....ከመቀየር የዳነ -Garjii
2-ቡልቡላ... ከመቀየር የዳነ -Bulbulaa
3-ወራ ገኑ....ከመቀየር የዳነ-Warra Ganuu
J- # የጫፌ_አነኒ_ይዞታ
1-ጫፌ ሙደ...በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያለበትና ልደታ
2-ሃርቡ...የአሁኑ ጊዜ መክሲኮ፣ ተግባረ ዕድ ት/ቤትና ገጃ
ሠፈር፣ አካባቢ
3-ሐረዋ.....ቃጫ ፋብርካ አከባቢ
K- # የጃርሳዩ_ይዞታ
1-ማርዴ...... አሮጌ አይሮፕላን ማረፊያ፣ምድር ጦር እና ረጲ
2-በካኒሳ....በመከኒሳ ተቀይሮ የነበረና አሁን ወደ ቀድሞ
መጠሪያው እየተመለሰ ያለ
L- # የኮልፌ_ይዞታ
1-ዳላቲ........አሁን ቀራኒዮ የሚባለው አካባቢ
2-ለቡ............የዛሬው ሥጋ ሜዳና ታጠቅ ጦር ሠፈር
3-ጣሮ.........የዛሬው አጣና ተራና ፈጥኖ ደራሽ አካባቢ። ናቸው።
በጠቃለይ እነዚህ ቀደምት የፊንፊኔ ከተማ የተለያዩ የአካባቢ ስሞች፣ ይጠሩበት ከነበሩ ወደ አዳዲስ ስያሜ እየቀየሩት፣ አሁን ጥቂቶቹ ብቻ ናቸዉ የቀሩት።
By #ጉለሌ_ፖስት
"ancient_history_of_oromoo"
https://t.me/+Tt3O_yP-u5ZsOsG2