Ethio Construction Engineering


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Career


🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል
📨ሃሳብና ኣስተያየት @Philemona7 ወይ @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Career
Statistics
Posts filter


👉Steel is one of the most essential materials in construction due to its strength, durability, and versatility.

💫Here are the key details construction workers need to know about steel:

🚧1. Types of Steel Used in Construction

⏺Mild Steel (MS) – Most commonly used, offers good strength and flexibility.

⏺Reinforced Steel (Rebar) – Used in concrete reinforcement to improve tensile strength.

⏺Structural Steel – Includes beams, columns, and plates used in frameworks.

⏺Stainless Steel – Resistant to corrosion, used in special structures or exposed environments.

⏺High-Strength Low-Alloy Steel (HSLA) – Lighter and stronger, used in high-rise buildings and bridges.

🚧2. Common Steel Shapes and Uses

⏺Rebars (Reinforcing Bars) – Strengthen concrete structures.

⏺I-Beams (H-Beams) – Used in structural frameworks.

⏺Angle Bars – Provide support in construction joints.

⏺Steel Plates – Used for floors, walls, and load-bearing surfaces.

⏺Pipes & Tubes – Used in plumbing, scaffolding, and structural support.

🚧3. Advantages of Steel in Construction

⏺High Strength – Can support heavy loads and resist deformation.

⏺Durability – Long-lasting and withstands extreme weather conditions.

⏺Flexibility – Can be molded into various shapes for different construction needs.

⏺Recyclability – Environmentally friendly as it can be reused.

⏺Fire Resistance – With proper treatment, it can withstand high temperatures.

🚧4. Common Applications in Construction

⏺Buildings & Skyscrapers – Frameworks, reinforcements, and load-bearing structures.

⏺Bridges – Structural supports and reinforcements.

⏺Roads & Highways – Reinforced concrete and guardrails.

⏺Industrial Structures – Warehouses, factories, and power plants.

🚧5. Handling & Safety Precautions

⏺Wear Protective Gear – Gloves, helmets, and boots to prevent injuries.

⏺Proper Lifting Techniques – Use cranes or multiple workers for heavy loads.

⏺Welding Safety – Use protective eyewear and ventilation when working with steel.

⏺Rust Prevention – Store steel in dry places and apply coatings if needed.

@etconp


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👉ቻይና የዓለም ረጅሙን የድልድይ ግንባታ እያገባደደች ነው

🚧በመጪው ሰኔ የሚከፈተው በጓንጁ ግዛት ሁዋጂያንግ ታላቅ ሸለቆ ላይ የተሠራው የብረት ድልድይ 2 ሺህ 890 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከባህር ጠለል በላይ የ625 ሜትር ከፍታ አለው።

💫ድልድዩ የ70 ደቂቃ ጉዞን ወደ 1 ደቂቃ የጉዞ ጊዜ እንደሚቀይር የቻይና ሚዲያ ዘግቧል።

@etconp


👉ለግንባታው ዘርፍ መሳለጥ ሚና የሚጫወት የፕላስቲክ ፎርምወርክ ምርት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተካሄደ

🚧በግንባታው ዘርፍ ጥራትን በማስጠበቅ፣ ወጭን በመቀነስ፣ ጊዜን በመቆጠብ እና ለአካባቢ ደህንነት መጠበቅ ጉልህ ሚና መጫወት የሚችል የፕላስቲክ ፎርምወርክ ምርት ላይ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር መጋቢት 27/2017 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡

⏺የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የ/የግል ማህበር ጋር በመተባበር በምርቱ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ የባለስልጣን ተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙዓዝ በድሩ በክብር እንግድነት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ለሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው እና  ለማንፋክቸሪንግ ዘርፍ ትልቅ ብስራትን ይዞ መጥቷል ብለዋል፡፡

⏺ተቋሙ ለግንባታ ግብአት ይዞት የመጣው የፕላስቲክ ፎርምወርክ ቴክኖሎጅ ምቹ ፣ ቀላል፣ ወጭ ቆጣቢ እና ከአካባቢ ጋር ስምም ስለመሆኑና በዚህ ረገድ ፈር ቀዳጅ ፋብሪካነቱን ዶ/ር ሙዓዝ በድሩ ገልፀዋል፡፡

⏺በተጨማሪም የተቋሙ ምርት ገቢ ምርትን በሀገር ውስጥ አቅም በመተካትና የውጭ ምንዛሪን በማስቀረት፣ የስራ ዕድልን በመፍጠር፣ በረሃማነትን በመከላከል፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ዕውን በማድረግ ረገድ ሚናው የጎላ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

🏷የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት ከተሰጡት ተልዕኮዎች ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ጥራትን ማስጠበቅ፣ የጊዜና የግብአት ብክነትን መከላከል አንዱ ዓላማው መሆኑን ያወሱት ም/ዋና ዳይሬክተሩ በዚህ ረገድ ሚና ከሚጫወቱ የግል አልሚዎች ጋር ባለስልጣን ተቋሙ በአጋርነት መስራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስገንዘበዋል፡፡

⏺መንግስት የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ ዕድገት ላይ ድርሻ እንዳለው ሙሉ እምነት ያለው በመሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን በማሳለጥ ረገድ ሰፊ ሚና እንደሚጠበቅባቸውም አስምረውበታል፡፡ 

⏺የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በተሰጠው ተልዕኮ አንፃር ዘርፉን ለማዘመንና ኢትዮጵያን ለማልማት ከሚተጉ አካላት ጋር በአጋርነት፣ በትብብር እና በአብሮነት እንደሚተጋም አረጋግጠዋል፡፡

⏺የዘርፉ ባለድርሻ አካላትም ኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ አዲስ ያስተዋወቀውን የፕላስቲክ ፎርምወርክ ምርት በማስተዋቅና ግንዛቤ በመፍጠር እንዲሁም ምርቱን በመጠቀም ረገድ የጋራ ርብርብ እንዲያደርጉ ዶ/ር ሙዓዝ በድሩ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡

⏺በስነስርአቱ ላይ የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ፣ የዘርፉ ልዩ ልዩ ሙያ ማህበራት ተወካዮች፣ የስራ ተቋራጮች፣ የሪልስቴት አልሚዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል፡፡

@etconp


【DPK-AI ትሬዲንግ】 አውቶማቲክ መጠናዊ ስርዓቱ ዝቅተኛውን የዲጂታል ገንዘቦች መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT ወዘተ በዋና ልውውጦች ላይ መፈለግ እና በሰከንዶች ውስጥ በፍጥነት መግዛት ይችላል።

1.DPKAI-quantitative, ፈንዶች ተቀማጭ እና ማውጣት በራስ-ሰር ወደ መለያው ገቢ ይደረጋል.

2. VIP1-VIP11፣ መጠናዊ ተመላሾች 20% -35%.

3. ከ 25% ወደ 40% በመጨመር ብዙ ምንዛሬዎችን እና ብልጥ የኢንቨስትመንት ገቢን ይደግፉ.

4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ እንደገና ይጀመራል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በመጠን የገቢ ንግድ ውስጥ መሳተፍ ይችላል።

5. የሶስተኛ ደረጃ ወኪል ግብዣ ሽልማቶችን ጠቁም። ብዙ ግብዣዎች ባደረጉ ቁጥር፣ የበለጠ ሽልማቶችን ያገኛሉ። ምንም ከፍተኛ ገደብ የለም [አንድ ሽልማት 10%, B ሽልማት 5%, C ሽልማት 3% = 18% ሽልማት]. እንደ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ የዋትስአፕ ቡድን፣ የቴሌግራም ቡድን፣ ወዘተ ባሉ ማህበራዊ ሶፍትዌሮችዎ ላይ ለማጋራት የግብዣ ሊንኩን ይላኩ።

【DPK-AI ትሬዲንግ】 የምዝገባ አገናኝ፡ https://dpk-ai.com/#/register?ref=780857

【DPK-AI ትሬዲንግ】 የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://chat.ssrchat.com/service/gomw2j


👉DEFINITIONS

💫The following terms shall have the meanings ascribed to them in this Section, wherever
they appear in the A Specifications.

🚧1. Bill of Quantities: The document forming part of the Bid and containing an itemized
breakdown of the works to be carried out in a unit price contract, indicating a
quantity for each item and the corresponding unit price.

🚧2. Contract Documents: The documents listed in the GCC, including all attachments,
appendices, and all documents incorporated by reference therein, and shall include
any amendments thereto.

🚧3. Contract Price: The accepted Contract amount stated in the Procuring Entity's Letter of Acceptance.

The amount represents the initial estimate payable for the execution of the Works or such other sum as ascertained by the final statement of account as due to the Contractor under the Contract.

🚧4. Contract: The binding Contract Agreement entered into between the Procuring
Entity and the Contractor, comprising Contract Documents referred to therein,
including all attachments, appendices, and all documents incorporated by reference
therein.

🚧5. Contractor: A natural or juridical person under contract with a Procuring Entity to
supply Works.

🚧6. Day-works: Varied work inputs subject to payment on an hourly basis for the
Contractor's employees and equipment, in addition to payment for associated
materials and plants.

🚧7. Defect: Any part of the Works not completed in accordance with the Contract.

🚧8. Drawings: The drawings of the Works, as included in the Contract, and any additional and modified drawings issued by (or on behalf of) the Procuring Entity in accordance with the Contract, include calculations and other information provided or approved by the Engineer for the carrying out of the works.

🚧9. Engineer: A person named in the Special Conditions of Contract or appointed as such by the Procuring Entity and notified in writing to the Contractor to act as the representative of the Procuring Entity to supervise and inspect works and to test and examine the materials employed and the quality of workmanship, including any authorized representative of such person.

🚧10. Equipment: The Contractor's machinery, vehicles, apparatus, components and any
other articles brought temporarily to the Site to construct the Works.

🚧11. Final Acceptance Certificate: Certificate(s) issued by the Engineer to the Contractor at the end of the Defects Liability Period stating that the Contractor has completed its obligations to construct, complete, and maintain the Works concerned.

🚧12. General Conditions of Contract: The general contractual provisions setting out the administrative, financial, legal and technical clauses governing the execution of the
Contract, except where amended by the SCC or Contract Agreement.

🚧13. Materials: All supplies, including consumables, used by the Contractor for incorporation in the Works.

🚧14. Procuring Entity: Public body, which is partly or wholly financed by the Federal Government Budget, higher education institutions, and public institutions of like
nature which has the powers and duties to conclude a Contract for the supply of
Works, as specified in the SCC.

🚧15. Site: The places provided by the Procuring Entity where the Works are to be carried
out, and other places stated in the Contract as forming part of the site.

🚧16. Special Conditions of Contract: The conditions attached to the Contract Agreement,which shall govern the Contract and shall prevail over these General Conditions of Contract.

🚧17. Sub-Contractor: Any natural person, private or government entity, or a combination of the above, including its legal successors or permitted assigns who has a Contract with the Contractor to carry out a part of the Work in the Contract, which includes
work on the Site.

@etconp


👉Designing reinforcement bars for a box culvert involves careful consideration of various structural forces, moments, and the durability requirements of the structure.

💫Below are the key steps and factors to consider:

🚧1. Structural Analysis

Loading Conditions: Identify all loading conditions, including dead loads (self-weight), live loads (traffic, vehicular, and pedestrian loads), and hydrostatic pressure (water pressure).

Earth Pressure: Consider the lateral earth pressure acting on the side walls, top slab, and base slab. This depends on soil type, backfill height, and whether the culvert is buried.

Hydraulic Considerations: Account for the pressure exerted by water flow through the culvert.

🚧2. Moment and Shear Force Distribution

Slab Design (Top and Bottom Slabs): The slabs are typically designed as one-way slabs for the shorter direction, considering the moments and shear forces generated by loads and earth pressure.

Wall Design: The side walls act as vertical cantilevered retaining walls. Shear and moment forces generated from the soil and water pressure must be considered in the design.

Reinforcement Requirements: Based on the moment and shear calculations, the amount of reinforcement needed for both longitudinal and transverse directions can be determined.

🚧3. Reinforcement for Key Components

Top Slab Reinforcement:

The top slab resists traffic and live loads. It is designed as a one-way slab with reinforcement provided at the bottom (tension side) in the shorter span direction.

Depending on the analysis, some reinforcement may also be required at the top of the slab to handle negative moments near supports.

Bottom Slab Reinforcement:

The bottom slab resists upward soil pressure and sometimes buoyant forces when submerged. Reinforcement is placed at the top of the slab (tension zone) and in the longer span direction.

Side Wall Reinforcement:

Side walls act as vertical cantilevered beams subjected to lateral earth pressure.

@etconp


ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን


0904040477
0911016833




👉የኮምቦልቻ   ከተማ  ተለዋጭ   መንገድ  በመልካም  የአፈፃፀም  ደረጃ  ላይ  ነው

🚧በአማራ  ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግስት  ኮምቦልቻ   ከተማ  ውስጥ  እየተገነባ የሚገኘው   የኮምቦልቻ   ከተማ  የአስፋልት  ኮንክሪት   ተለዋጭ   የመንገድ  ግንባታ  በመልካም  የአፈፃፀም  ደረጃ   ላይ  ይገኛል።  

ለመንገዱ  ግንባታ  1,138,807,808 (አንድ  ቢሊዮን  አንድ መቶ  ሰላሳ ስምንት ሚሊዮን   ስምንት መቶ ሰባት  ሺህ  ስምንት መቶ  ስምንት  ብር ) ወጪ በፌደራል  መንግስት ተመድቧል፡፡

ግንባታው   በሀገር  በቀሉ ዮንአብ  ኮንስትራክሽን  እየተከናወነ የሚገኘውና  7  ነጥብ  58  ኪሎ  ሜትር   የሚረዝመው  ይህ   መንገድ  የመንገድ  ትከሻን  እና  የእግረኛ  መንገድን  ጨምሮ  20.6 ሜትር   አጠቃላይ  የጎን  ስፋት  ያለው ነው፡፡የመንገዱን  የማማከር  እና የቁጥጥር ሥራ  ሃገር በቀሉ ኢትዮ  ኢንፍራ ኢንጂነሪንግ እያከናወነው ይገኛል ፡፡

አሁን ላይ ከመንገድ   ፕሮጀክቱ  24.7  በመቶ  የሚሆነው ሥራ የተገባደደ  ሲሆን የአፈር ጠረጋ ፣ የአፈር ቁፋሮ፣ የአፈር ሙሌት፣ የማፋሰሻ  ቱቦ  በማምረት   በመንገዱ  ላይ  የመግጠም ፣የሰብ  ቤዝ ፣የድልድይ  እና  የደጋፊ ግንብ ስራዎች በሂደት ላይ ያሉ ሲሆን  በእስካሁኑም  የአራት  ድልድይ  ስራዎችን  ማጠናቀቅ  ተችሏል። 

በፕሮጀክቱ  የግንባታ ሥራ  ወቅት  የጸጥታ ችግር፣የወሰን ማስከበር ችግር ፣የካሳ ክፍያ በወቅቱ አለመከፈል፣ ከዚህም ጋር ተያይዞ ለስራ ተቋራጩ ለስራ በቂ የሆነ የመስሪያ ቦታ ከንብረት ነፃ በማድረግ መስጠት አለመቻሉ፣ ለምርጥ ድንጋይ ማምረቻ የሚሆን ቦታ (Quarry Site)አለመገኘቱ፣ የሲሚንቶ፣ ነዳጅ፣ብረት እና ሌሎች የግንባታ ግብአቶች እጥረት አጋጥመዋል።

ችግሩን  ለመቅረፍ  የኢትዮጵያ  መንገዶች  አስተዳደር  በኮምቦልቻ  አካባቢ  የኮንስትራክሽን   ፕሮጀክቶች  ማኔጅመንት  ጽ/ቤት  በኩል  ከሚመለከታቸው  አካላት  ጋር  በጋራ  እየሠራ  ይገኛል፡፡

የኮምቦልቻ   ከተማ  ተለዋጭ   መንገድ   ከተለያዩ  አካባቢዎች  የሚመጡ  ቁጥራቸው  በርከት ያሉ ከባድ ተሸከርካሪዎች ወደ ከተማው ሳይገቡ  ለማስተናገድ እንዲሁም  ለኢንዱስትሪ  ግብዓቶች  ምርት ማውጫ በመሆን ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚሰጥ በመሆኑ  በከተማዋ  ውስጥ  የሚስተዋለውን  የትራፊክ  መጨናነቅ  በከፍተኛ  ደረጃ   ይቀርፋል ተብሎ    ይጠበቃል።

የመንገድ  ኘሮጀክቱ  በተያዘለት  የጊዜ  ገደብ  እንዲጠናቀቅ  በአካባቢው  የሚገኙ የመስተዳድር አካላት፣ የክልሉ ነዋሪዎች ከፍተኛ  ትብብር  እንዲያደርጉ  የኢትዮጵያ  መንገዶች አስተዳደር  ያሳስባል፡፡

Via ERA

@etconp


👉በአዲስ አበባ የፈጣን አውቶብስ መስመር (BRT) ግንባታ በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር ተገለጸ

🚧በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚሰራው የፈጣን አውቶብስ መስመር (Bus Rapid Transit - BRT) ግንባታ በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።

የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዳኛቸው ሽፈራው ለአሐዱ እንደተናገሩት፤ በቅርብ ዓመታት ውስጥ 15 የፈጣን አውቶቡስ መስመር (BRT) ግንባታዎች ይጠናቀቃሉ ተብሎ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል።

ከዚህም ውስጥ ከጀሞ 3 እስከ ፒያሳ አድዋ ድረስ የመጀመሪያ የሚሆነው ግንባታ በዘንድሮው ዓመት ለመጀመር ሙሉ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸዋል።

19 ኪሎ ሜትር የሚሆነው ይህ መስመር በፈረንሳይ መንግሥት ድጋፍ ታግዞ የሚሰራ ሲሆን፤ ለኮንትራክተር ሙሉ ኃላፊነት መሰጠቱና የግንባታው ሂደትም በተያዘው ዓመት እንደሚጀመር ተመላክቷል።

የፈጣን አውቶቡስ መስመር ግንባታው ሲሰሩ ከመደበኛው የመኪና መስመር የተለየ ቦታ እንደሚኖረው የገለጹት ምክትል ኃላፊው፤ አሁን ላይ አውቶቡሶች ሰዎችን ለመጫንና ነዳጅም ለመቆጠብ ሲባል ሰው እስኪሞላ ድረስ የሚጠብቁበት አግባብ መኖሩን አንስተዋል።

በመሆኑም የፈጣን አውቶብስ መስመሩ ተግባራዊ በሚሆንበት ጊዜ ግን ሰው እስኪሞላ የሚጠበቅበትና ቆመው የሚሄዱበት ጉዳይ እየቀረ ስለሚሄድ፤ ሰዎች በሚፈልጉበት ሰዓት ሳይቸገሩ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት እንደሚያስችላቸው ገልጸዋል።

የፈጣን አውቶቡስ መስመሮችን የተለያዩ የዓለም ሀገራት ጭምር ተጠቅመው ጥሩ ውጤት የታየበት መሆኑን የገለጹት ምክትል ኃላፊው፤ "በተያዘው ዓመት የሚጀመረው ግንባታ በሂደት ላይ እያለ ሌሎች መስመሮችም እንዲሰሩ ይደረጋል " ብለዋል።

አክለውም ወደፊት በከተማዋ ሁለት አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚኖር የገለጹ ሲሆን፤ አንደኛው የብዙሃን ትራንስፖርት የሚባለው ባቡር እንዲሁም ቀላልና ፈጣን የአውቶቡስ ሲሆን ሌላኛው መካከለኛ ገቢ ያላቸው የሚጠቀሙበት ተብሎ የሚታሰበው የታክሲ አገልግሎት መሆኑን ተናግረዋል።

Via Ahadu Radio

@etconp




👉Understanding Issues and Their Management

💫Definition of an Issue

⏺An issue is a current or impending event, situation, or trend that is highly likely to occur or is already happening. Unlike risks, which are uncertain and may or may not materialise, issues are more predictable and require immediate attention and action.

💫Sources of Issues

▶️Issues often arise from various sources, including:

- Unresolved disputes or conflicts that have escalated
- Unaddressed concerns or problems that have been neglected
- Unresolved decision-making or indecision that has led to a stalemate
- Risks that have materialised and are now a reality
- Emerging trends that, if left unaddressed, can impact an organisation or project

💫Managing Issues

▶️Effective issue management involves:

- Identifying and acknowledging the issue
- Assessing its impact and potential consequences
- Developing a response plan to address the issue
- Assigning accountability and responsibility for resolving the issue
- Agreeing on action dates and milestones for resolution
- Monitoring and reviewing progress to ensure the issue is being addressed

💫Characteristics of Issues

▶️Issues can have a range of characteristics, including:

- Predictability: Issues are often more predictable than risks and may be anticipated or foreseen.
- Impact: Issues can have a significant impact on an organisation or project, affecting its success or reputation.
- Urgency: Issues often require immediate attention and action to prevent escalation or further damage.
- Complexity: Issues can be complex and multifaceted, requiring careful analysis and consideration to resolve.

@etconp


👉ኮርፖሬሽኑ እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎሎጂ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

🚧የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር  በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

⏺በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ ወገኖች በአሳንሰር ምርት፣  ተከላ እና ጥገና  የሥራ ትብብር ለማድረግ ያስችላቸዋል፡፡

⏺የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የዳን ሊፍት ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል መብርሃቱ  የመግባቢያ ስምምነቱን ፈርመዋል።

@etconp


👉Borrow material and Selected material

🚧In construction, borrow material is a naturally occurring material used to create fill and structural elements, while selected material is a material chosen to meet specific project requirements:

⭐️Borrow material

⏺A naturally occurring material that's excavated from a borrow pit and used to create fill and structural elements like embankments.

⏺Borrow material is selected to meet the project's grading, stability, and load-bearing capacity requirements.

⭐️Selected material

⏺A material chosen to meet specific project requirements. When selecting construction materials, factors to consider include strength, durability, cost, availability, and climate.

⏺When selecting a borrow area, it's important to consider the quantity and quality of the fill, as well as the type of equipment that will be used.

@etconp


👉ሌላኛው ቻናላችን ተቀላቅለዋል?

⚡️ዛሬ የወጡ  ጨረታዎች ጨምሮ

🌟አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።

https://t.me/ETCONpWORK


👉What is the differences between Flexural Strength and Tensile Strength

💫Flexural Strength is the capacity of the concrete (usually beams) to resist deformation under bending moment.

⏺It is sometimes called Bending Strength.

💫Tensile Strength is the capacity of concrete to resist tension/stretched tight.

⏺The similarity is that, by definition - They are both concrete’s capacity in resisting deformation under loads.

⏺But the loads to which they are resisting are different.

@etconp


👉ሥራ ተቋራጭ (Contractor) የኦዲት ሥራ ማሠራት እንዳለበት

💫መንግሥት "ምንጪ ያልታወቀ ሀብት" በሚል ትኩረቱን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ጭምር እንደሆነ ያውቃሉ?

🏷በእኛ ሀገር የግንባታ ሁኔታ በብዙ የህግ ጥሰት እና ተጠያቂ በሚያደርግ መንገድ እየተከናወኑ ይገኛሉ።

⏺በተለይ የግል  ግንባታዎች ከውል ጀምሮ ያለው የግንባታ ሥራ ይዘት ብዙ ክፍተት ያለበት ነው።

▶️አንድ ሥራ ተቋራጭ ማንኛውንም ገቢ የሚያስገኝለትን ሥራ ሲሰራ የተከፈለውን ክፍያ፣ ያወጣውን ወጪ እና ያገኘውን የተጣራ ትርፍ ህጋዊ የሂሳብ ሥራ ፍቃድ (Legally Authorized Auditor) ቀጥሮ ማሠራት አለበት።

▶️ይህ ካልሆነ ግን በአዲሱ የሀገራችን አዋጅ "ምንጩ ያልታወቀ ሀብት" በሚል ከኦዲት ውጩ ያለው ሀብቱ ሊወረስ ይችላል። ያም ባይሆን ሥራ ተቋራጩ በሌሎች  የግንባታ ሥራዎች ላይ ለመሳተፍ በጨረታ ተወዳዳሪ ለመሆን "በተመሣሣይ ግንባታ ላይ ያለው የሥራ ልምድ - Work Experience in similar project" በሚል መስፈርት ላይ የውድድር ነጥብ ለማግኘት ግዴታ  የሰራቸው የተጠናቀቁ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል። አለበለዚያ በተመሳሳይ ሥራዎች ምንም አይነት ልምድ እንደሌለው  ይቆጠርበታል።

⏺ማንኛውም ሥራ ተቋራጭ ከግለሰብ ወይም በግል ድርጅት ወይም ከሌላ አካል ጋር የግንባታ ውል ፈጽሞ አስፈላጊውን የገቢ ግብር እና ቫት ሳይከፍል እየገነባ ቢገኝ በማጭበርበር ወንጀ የሚጠየቅ እና የንግድ ፍቃድ እንደማሰረዝ ድረስ የሚደርስ ነው። አሠሪው አካልም በማንኛውም ጊዜ ሥራ ተቋራጩ የሂሳብ ሪፖርት እንዲያቀርብ የማድረግ ወይም ራሱ ማስመርመር ይችላል።  በፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 3027 ላይ "አሠሪው (employer/client/owner) በማንኛውም ጊዜ ልዩ የሂሳብ አዋቂ (Auditor) ቀጥሮ የሥራ ተቋራጩን ሂሳብ እንዲመረምሩት የመጠየቅ መብት አለው" ተብሎ ተቀምጧል።

📜ልዩ መልእክት፦ በየትኛውም ደረጃ ያላችሁ ሥራ ተቋራጮች ለምጸሩት ማንኛውም ሥራ የሂሳብ ሥራ የማሰራት ልምድ ቢኖራችሁ ለሥራ ልምድም፣ በማንኛውም ጊዜ ሊመጣ ከሚችል ተጠያቂነት ለመዳንም ስለሚያስችላችሁ ኦዲት የማሠራት ልምድ ይኑረን።

@etconp


ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን


0904040477
0911016833


👉በኢትዮጵያ የንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚው ማህበረሰብ 55.7 በመቶ  መሆኑ ተነገረ

🚧በኢትዮጵያ የህዝብ ብዛት እና የተገነቡ የንጹህ ውሃ እና የሳኒቴሽን አቅርቦቶች  ተመጣጣኝ አይደሉም


💫አኳ ፎር ኦል ኢትዮጽያ  የውሃ እና የሳኒቴሽን የፋይናንስ ችግርን ለመቅረፍ በውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ በመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።

አኳ ፎር ኦል ኢትዮጽያ ዋና ዓላማውን የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ እና የአካባቢ  እንዲሁም የግል ንጽህና መጠበቅ  ትኩረት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ሰምቷል።

በውይይቱ ላይ በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን የመንግስት ኃላፊዎች ከውሃ፣ ከጤና ሚንስቴር ፣ ከስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ፣ከባንክና የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛ ሃላፊዎች በተገኙበት  ተካሂዷል።የአኳ ፎርኦል ኢትዮጵያ  የካንትሪ ተወካይ የሆኑት አቶ ጋሻየ ቸኮል  በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን እንደገለጹት ከአንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ያላነሰ  ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የውሃ እና የሳኒቴሽን አቅርቦት ከህዝብ ቁጥሩ ጋር ተመጣጣኝ አለመሆኑን ገልፀዋል።ተቋሙ መንግስት በሚመድበው በጀት እና በኤንጅኦ ድርጅቶች ድጋፍ እየሰራ እንደሚገኝ የተጠቀሰ ቢሆንም በቂ አለመሆኑን የአኳ ፎር ኦል ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆኑት ዮዚን ስሌስ ገልጸውልናል ።

በዚህም ህብረተሰቡ የመፍትሄ አካል እንዲሆን ባንኮችን ፣ የግል ተቋማትን ባሳተፈ  እና በብድር አገልግሎት ህብረተሰቡ ራሱ ከፍሎ አገልግሎት  የሚያገኝበትን መንገድ በማመቻቸት ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል።በኢትዮጵያ እንደ አውፓውያን አቆጣጠር በ2021 በተደረገ ጥናት ንጹህ ውሃ ተጠቃሚው ማህበረሰብ 55.7 በመቶ ብቻ ሲሆን ሳኒቴሽን ወይም የመጸዳጃ ቤት ተጠቃሚው ማህበረሰብ ደግሞ 28 በመቶ ብቻ መሆኑን ያሳያል።

ባለፉት ሁለት አመታት ከአምስት የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ከ3.8 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ  በርካታ የማህበረሰብ ክፍሎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ እና የሳኒቴሽን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል ። በየአካበቢው  ያለው የማህበረሰቡ የንጽህና አጠባበቅ የግንዛቤ ማነስ ፣ ለማህበረሱ  በታቀደው መልኩ ተደራሽ ለማድረግ የፋይናንስ እጥረት መኖር  ፣  እንዲሁም የጥሬ እቃ ጥራት አነስተኛ መሆን ስራውን በሚጠበቀው ልክ ለማቅረብ እንቅፋት እየሆነ ይገኛል።

በተጨማሪም ራቅ ያለ እና ለትራንስፖርት አመቺ ያልሆኑ ቦታዎች ላይ ለመስራት ተቋሙ ያለው የገንዘብ አቅም አነስተኛ መሆኑ በሚጠበው ልክ ለመስራት ትልቅ እንቅፋት እንደሆነበት የአኳ ፎር ኦል  ፋይናንስ ሃላፊ  አሮን ካይዘር ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ገልጸዋል።

ዘርፉ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ እና ሁሉም ሰው ንጹህ የሳኒቴሽን እና የውሃ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንደሚገባው  ለዚህም ሁሉም የሚመለከተው አካል የራሱ የሆነ ሃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ተመላክቷል።

Via ዳጉ ጆርናል

@etconp


ESEN (New Ethiopian Code).rar
99.0Mb
👉አዲሱ EBCS

📚ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD

💫it is compressed by zip file you should use wrinrar to extract the file.

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp

20 last posts shown.