Assaye Derbie


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


ፈራጅ ሆናችሁ የምትመጡበት ቀን ቅርብ ነው!!
አይዟችሁ ወገኖቼ!!

7.1k 0 9 23 371

በምቾት ካሳለፍከው ጊዜ ይልቅ የከፈልከው መስዋዕትነት በታሪክ ሲዘከር ይኖራል!!
አይዞህ ክንዴ!!

7k 0 9 11 246

ያሳዝናል



22.3k 0 5 128 146

የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መሀከል እንደ አገር ያለፉት 3% መሆናቸውን ያበሰረን የት/ት ሚኒስትር በትግራይ ክልል ግን 70% አልፈዋል እያለን ነው። ቆይ እኔ እምለው ፕሮፌሰሩ ፕሪቶሪያ ላይ የፈረመው ውል ይኖር ይሆን?🤣


አብረን የምንተኛባትን ፍራሽ አስረክቤው ስወጣ የተሰማኝ ጉድለትና መከፋት አሁንም ድረስ አብሮኝ አለ።

አከብርኻለሁ ወንድማለም።




የቆሎ ተማሪዎቼ




የልጄ የፍትሕ አሳዬ የክርስትና በዓል ዛሬ ተከብሮ ውሏል።

እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ሕፃን!!😍

24.6k 0 4 111 487

2015 ዓ.ም ሲታሰብ

➖➖➖➖➖➖

➔ሁለት ዙር እስራት ያስተናገድኩበት፤

➔በተመስገን ደሳለኝ ተይዞ የነበረውን የክስ ሪከርድ የሰበርኩበትና ፍርድ ቤት መመላለስ መደበኛ ሥራዬ የሆነበት😆

➔በተለያዩ ጫናዎች የተነሳ በፌደራል መሥሪያ ቤት ውስጥ ለ8 ዓመት ያገለገልኩበትን ሥራዬን ለመልቀቅ የተገደድኩበት፤

➔ሥራ በለቀቅኩ ማግስት በግሌ የጀመርኩትን የሚዲያ ሥራ በእስራት ምክንያት ለማቆም የተገደድኩበት፤

➔ላፕቶፔንና ሥልኬን ጨምሮ በቤቴ ውስጥ የነበሩትን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ሁሉ ለጸጥታ ኃይሎች ያስረከብኩበት፤

➔ከተጠርጣሪ ባለሐብቶች እኩል የባንክ አካውንቶቼ የታገዱበት፤😁

➔የተመሠረተብኝን ሰባት ክስ ድባቅ መትቼ ነጻ ሳልወጣ በፊት ሌላ እስራትና ክስ እንዳይመጣ በመስጋት ስንቱን ጉድ እየሰማሁ በዝምታ ለማለፍ የተገደድኩበት... እጅግ ፈታኝ ዓመት ነበረ።

እናም ቀጣዩ የ2016 ዓመተ ምሕረት ከ2015 የተሻለ ዘመን ሁኖ መገኘት ግዴታው ነው።

እንኳን አደረሳችሁ!!


ፍትሕ አሳዬ ተወለደች
▬▬▬▬▬▬▬
በዚህ ዓመት ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ ከሶስት ልጆቼ ፊት ታፍኜ ወደ ፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ስወሰድ ባለቤቴ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ነበረች።

ሆኖም ግን አራተኛዋ ልጄ "አባቴ ፍትሕ አግኝቶ ከእስር ቤት ሳይወጣ ከማሕጸን አልወጣም" ብላ በመገገሟ የተነሳ ሳትወለድ ሰነበተች።

ሰባት ክስ የተመሠረተበት አባቷ በዋስ በተለቀቀ ማግስትም በአገር አልባ ምድር ላይ መወለዷን ያወቀች ይመስል ምርር ካለ ለቅሶ ጋር ከማሕጸን ወጣች። ("ፍትሕ አሳዬ" የሚል ሥያሜም አገኘች።)😆

እናም ደስታዬን ላጋራችሁ ወደድኩ😊

25.5k 0 19 264 1.1k

ሃይ ወገኖች...

እንዴት ሰነበታችሁ?

ከ45 ቀን እስራት በኋላ ወደ ቤታችን ብቻ ሳይሆን ወደ ሜዳችንም ተመልሰናል።

በታሰርኩባቸው ጊዜያት የልጆቼ አስታዋሽና የኔ ድምጽ ለሆናችሁ ወገኖች ሁሉ 'ክበሩልኝ' ማለት እፈልጋለሁ።

ዝንታለም አማራ!!

18.7k 0 4 206 686











ገዳም ውስጥ ያሉ መነኮሳትን የፊጥኝ አስሮ የሚረሸነውና በቪዲዮ ቀርጾ አረመኔነቴን ተመልከቱልኝ የሚለው የዐቢይ አሕመድ ሠራዊት ከአማራ ክልል ተጠራርጎ መውጣት ይገባዋል።



20 last posts shown.

18 527

subscribers
Channel statistics