Ethel Crypto™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


WELCOME TO OUR CHANNEL ✦

𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐎𝐑➜ @Vivo3788
ለማንኛዉም ጥያቄ እና አስተያየት ➜ @EthelCrypto_Bot
🚩በዚ Channel የተለያየ የAirdrop እና አዳዲስ ዜና
የምናቀርብበት ነው እና እርሶ እንደዚ አዳዲስ መረጃ እንዲደርስዎ join በማለት fam መሆን እንዳትረሱ መልካም ቆይታ ከ Ethel Crypto ጋር🤜🤛

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🪙ወደ Okx Deposit አደራረግ

@EthelCrypto
@EthelCrypto


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🪙ወደ Okx Deposit አደራረግ




𝙾𝚗𝚌𝚑𝚊𝚒𝚗 0.1 𝚃𝚘𝚗 𝚏𝚎𝚎


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሳልሰራ 7000 የተሰጠኝ እኔ


ትዝ ካላቹ sep 27 ላይ ከዚ channel ትልቅ የሰራው ብዬ post አድርጌ ነበር

ለዚ ልጅ የሰጡት 316k token ነው

ልጁ አነሰኝ እያለ ነው 😅
( የ darkን ጉድ አላየም 😁)

በዛ ወይስ አነሰው ?


አለመማሬ ዛሬ ገና ጎዳኝ🥲


እኔ አላልኩም

185 0 1 10 10

ለማንም ነጫጭባ ባንዳ በበጎ አድራጎት ስም ለግሰህ እራስህን ታፅናናለህ 🤣


X empire አንዳንድ መረጃዎች

1, Exchange የመረጣቹ list እስኪደረግ ድረስ ወደ መረጣቹት exchange ይገባል

2, አንድ exchange ከመረጣቹ ቡሃላ እስከ oct 23 ድረስ ሌላ exchange መቀየር ትችላላቹ

3,እስከ oct 31 ድረስ ብቻ ነው claim ማድረግ ሚቻለው, ከዛ ካለፈ ቻው

4, NFT claim ያደረጋቹ list ከተደረገ ቡሃላ ወደ token ምንቀይርበት option botu ላይ ይመጣል

@Ethelcrypto


ይሄዉ ሳለስብ ነክቼ ያለኝን ልኬዉ በጎነት ለራስ ነዉ ብዬ እራሴን ማሳመን ላይ ነኝ🌟


X EMPIER 🚩

ተጠንቀቁ እንዳትነኩት እርዳታ አድርጉ እያሉ ነው ። በጭራሽ እንዳትሳሳቱ


እስቲ እዚ ላይ x empire vote አድርጉ Please only correct info
Poll
  •   Ton ከፍዬ አቃለው, token ተሰቶኛል
  •   ከፍዬ አቃለው, token አልተሰጠኝም
  •   ምንም ton ሳልከፍል ተሰቶኛል
  •   Ton አልከፈልኩም, token አልደረሰኝም
66 votes


እኔ season 1 600m ብቻ ነው የሰራውት ሌላ ሳልሰራ😂


ስንት Token አደረሳችሁ


Guys they are sucs if you didn't pay ton you will not get token


አሁን ስንት token እንዳላቹ ማሳየት ጀምሯል

Check it fam🔥🔥

ስንት ሰጣቹ 👇👇


X empire ከፍቷል

Deposit የምናደርግበትን Exchange ያለምንም #Fee ነው ብለዋል ካልከፈተ ትንሽ ስለተጨናነቀ ነው ትንሽ ጠብቁ


X empire ወደ Bot ማስገባት ጀምሯል ግን Airdrop የሚለው እስካሁን እየሰራ አይደለም

@EthelCrypto
@EthelCrypto


Only five minutes...


💡 Quote of the Day: Friedrich Nietzsche

@EthelCrypto
@EthelCrypto

20 last posts shown.