#sticker_store
✅|| በ6 ሰዓታት ብቻ ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጋ ተጠቃሚዎች አፍርቷል።
✅|| ገና ከመጀመሩ በፊት #notcoin #dogs እና #notpixel ይሄንን እያስተዋወቁ ነበር።
✅|| በነገራችን ላይ ይሄንን #ኤርድሮፕ አይደለም። ይሄንን የምትገዙት NFT ነው። ያ ማለት የእናንተ ሀብት ነው እንደማለት ነው።
✅|| እንዲህ አይነት ነገር በቴሌግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
✅|| ቴሌግራም ወደፊት ወደ ማርኬት የሚቀየርበት የተለያዩ በገንዘብ የሚተመኑ sticker የሚኖርበት እንደሚሆን አትጠራጠሩ።
✅|| ስለ sticker የቴሌግራም መስራቹ #pavel_durov በትናትናው ዕለት በቴሌግራም ቻናሉ የፃፈው መመልከት ትችላላችሁ።
✅|| በትንሹ እነዚህ የምትገዙት በቅርብ ቀን መሸጥ የምትችሉበት ዕድል ይመቻቻል። በተለይ ትንሽ በዋጋ ጨመር የሚያደርጉ እና በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሊገኙ የሚችሉ ስቲከሮች ብትገዙ በእጅጉ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። ከ3 በላይ ዋጋ ያላቸው በጣም ትንሽ ናቸው። ነገር ውድ በመሆናቸው ብያያንስ በመቶዎች ቤት እና ከአንድ ሺ እስከ 3 ሺ star የሚያወጣ ብትገዙ የተሻለ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
ከመግዛታችሁ በፊት የበለጠ ማጣራት ትችላላችሁ።