ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Bookmaking


➪ በኢትዮጵያ ትልቁ የማንቸስተር ሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ማንቸስተር ሲቲ አዳዲስ ና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ ኃይላይቶችን ፣ ቪዲዮዎች ፣ ትንታኔዎችን በቀጥታ ያገኛሉ ።
➪ The Best Manchester City Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Empereor_Natan

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Bookmaking
Statistics
Posts filter


✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


🚨በማን ሲቲ የሚገኙ የቅርብ ምንጮች እየዘገቡት ባለው መረጃ ከሆነ ጃክ ግሬሊሽ በማንቸስተር ሲቲ የመጨረሻ አመቱ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰተዋል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ማንሲቲ በኤምሬት ኤፌ ካፕ አምስተኛው ዙር ከፕሊማውዝ አርጋይል ጋር ባደረገው ጨዋታ በITV  2.4M ተመልካቾች ጨዋታውን የተከታተሉ ሲሆን፣ ይህም በታሪክ ከፍተኛ ያደርገዋል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




Abdukodir Khusanov X PUMA 🇺🇿👑

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


#Tiktok አካውንት መሸጥ የሚፈልግ አሁኑኑ ያናግረኝ 👇

@Buy_Sell_Et
@Buy_Sell_Et


Forward from: Wave
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?


የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0
https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0


ሰዎች አንዳንድ ጊዜ አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች ከህዝቡ የሚደርሰውን ጫና አይረዱም፣ ስለዚህ በዚህ ጊዜ ጥሩ ሰዎች በአጠገብ ሊኖሩ ይገባል ይህንን ጫና ለመቋቋም ከማን ጋር እንደሚቀራረብ በጥንቃቄ መምረጥ ያስፈልጋል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


King 🇧🇪 በሱ ብዙ አይተናል እስካሁን በ ፕርሜር ሊግ ከ ታዩ የ መሃል ሜዳ ተጫዋቾች እንደሱ ያለ በ መሃል ሜዳ ላይ የነገሰ የለም እሱ የ መሃል ሜዳ ንጉሥ ነው👑ከ 10ዓመት በላይ እንግሊዝ ላይ የነገሰ 👑👑👑

አሁን ግን ከ ወደ አውሮፓ አሳዛኝ ዜናዎች እየተሰሙ ነው እሱም ንጉሡ ከ ነገሰበት የ እንግሊዝ ፕርሜር ሊግ እና ማንቸስተር ሲቲ ሊለቅ ይችላል::😭😭
"""He is KING👑"""

Kevun De bryune👑
Kevun De bryune👑
እሱን ማን ይተካል?🥺
Kevun  De bryune👑


👍 ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች

በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ሀበሾችን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው።

እናም በየወሩ የማደርገውን  ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe,   🇨🇦 Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳችሁ  ላግዛችሁ ዝግጁ ነኝ እያለ ነው

ወደ ውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላችሁ ከታች ያለውን  ሊንኩን ይንኩት እና JOIN REQUEST የሚለውን ይጫኑት እና ሙሉ መረጃውን በማንበብ አናግሩት ያግዛችኋል ።

https://t.me/+x2k_2bnYZVI3Yjk8
https://t.me/+x2k_2bnYZVI3Yjk8


🚨ትናንት ምሽት ጃክ ግሬሊሽ ከጓደኛው ጋር በኒውካስትል ከሚገኝ መጠጥ ቤት ሲወጣ ታይቷል፣ግሬሊሽ ለሊቱን ካሳለፈ በኋላ በእጁ የወይን ጠርሙስ ይዞ ነበር።🙈🙄

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨 ክለባችን ማንቸስተር ሲቲ  በክረምቱ ወር የሪያል ማድሪዱን ኮከብ ተጫዋች የሆነውን ሮድሪጎን ማስፈረም እፈልጋለሁ ሲል ተናግሯል 🩵✅

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


እንዴት አደራችሁ ሲቲዝንስ

መልካም ቀን ይሁንላቹ ❤️🙏

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ደና ደሩ ሲቲዝን

የነገ ሰው ይበለን 🙏
🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨ናታን አኬ ቀዶ ጥገናውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።

“ይህ ለእኔ በጣም ተስፋ አስቆራጭ ወቅት ነበር ነገር ግን አሁን በእግሬ ላይ በተሰበረ ስብራት ላይ የተሳካ ቀዶ ጥገና አድርጌያለሁ ይህም ለወራት ሲያስጨንቀኝ ነበር ከጎኔ ለነበራችሁ በጣም አመሰግናለሁ ሲል በ IG በኩል አስነብቧል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


📸💙የ ፎቶ ግብዣ


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨BREAKING:-

ማንቸስተር ሲቲ በሰሜን በኩል ያለውን የኢትሃድ ስታዲየም መቀመጫ ወንበሮች በጥር 2026 ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ይሆናል ሲሉ የክለቡ ኦፕሬሽን ኃላፊ ዳኒ ዊልሰን ተናግረዋል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY



20 last posts shown.