የሩሲያ TU-95 የኒውክሌር ቦምብ ተሸካሚ አውሮፕላኖች በዩክሬን ዳርቻ በኔቶ ድንበር አቅራቢያ ሲበሩ ውለዋል።
ድላይ ሞል እንደዘገበው ከሆነ የሩሲያ ኒኩሌየር ቦንብ ተሸከሚ አውሮፕላኖች ከ70 አመት ቡኋላ ድምፃቸውን አጥፍተው በኔቶ ጦር አቅራቢያ ስር ሊቪቭ ከተማ ሲበሩ ታይተዋል ብሏል። ሊቪቭ ከተማ ከፖላንድ ድንበር 65ኪሜ ርቀት ላይ የምትገኝና በምዕራብ ዳርቻ የምትገኝ ትልቋ የዩክሬን ከተማ ናት። በዚህም ምክንያት በኔቶና በምዕራባውያኑ መንደር ከባድ መረባበሽና ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ወድቀዋል ያለ የእንግሊዝ ታርዝ ጋዜጣ ነው።
ሩሲያ TU-95 አስፈሪ በራሪዎች ሊቪቭ በተባለችው የዩክሬን ምዕራባዊ ውብ ከተማ የሚገኙ ኢላማዎችን ከኒውክሌር ውጭ በሆኑ መሳሪያዎች በተለይም Kh-55 እና Kh-101 በተሰኙ ከአየር ላይ በሚተኮሱ የክሩዝ ሚሳይሎች ለመምታት ተጠቅመዋል።
በጩኸቱ ብቻ የህንፃ ግድግዳ መስታወቶች የሚያረግፍ እጅግ በጣም አሰቃቂ በራሪ TU-95 ብቸኛው የፕሮፔለር ኃይል ያለው ስልታዊ የኒዩክለር ቦምብ ተሸካሚና ተዋጊ አውሮፕላን እስከ ዛሬ በዚህ ጦርነት አገልግሎት ላይ ያልዋለ ሲሆን አውሮፕላኑ ለመጀመሪያ ጊዜ የበረረው ከ70 ዓመታት በፊት ነው።
በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ማሻሻያዎች ተደርጎለትና በብዙ የረቀቁ ቴክኖሎጂዎች ተደራጅቶ በቁጥሩም በርክቶ ከ300 በላይ መድረሱን መረጃዎች አመልክተዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን የኛን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ካየን ቦንቡን እንጠቀማለን ሲሉ ጦርነቱ በተጀመረ በሦስተኛ ቀኑ ተናግረዋል። (ANN)
T.me/ethio_mereja
ኢትዮመረጃ