የDv Lottery ውጤት ዛሬ ተለቀቀ!!
የDV 2023 ውጤት ዛሬ (ቅዳሜ) ከምሽቱ 1:00 ተለቋል። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናቹ confirmation number ፣ የአያት ስም & የትውልድ አመተ ምህረት በማስገባት check ማድረግ ትችላላችሁ።
https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx
ልብ በሉ ዓለም ላይ ያሉ ሰዎች በሙሉ ስለሚሞክሩ በኔትወርክ መጨናነቅ ምክንያት website ሊያስቸግር ስለሚችል በትዕግስት ይሞክሩ።ኢንተርኔት ቤት መሄድ ሳያስፈልግ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ብቻ ማየት ይችላሉ።
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ share ያድርጉ።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮመረጃ