ስለ ዲቪ 2024 ለጠየቃችሁን!
የዲቪ (DV) 2024 አሸናፊዎች ትናንት ይፋ ተደርጓል።
ባሳለፍነው ጥቅምት እና ህዳር ወራት ላይ በበይነ መረብ አማካኝነት የተሞላው የ2024 ዲቪ (DV) ሎተሪ ይፋ ተደርጓል።
ለዲቪ /DV/ 2024 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx ብቻ ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።
---ETHIO-MEREJA---
T.me/ethio_mereja