ባየርሙኒንክ ለ11ኛ ተከታታይ አመት የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን አነሳ
በአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የሚመሩት ባየር ሙኒክ የ2022/23 የውድድር ዓመት የጀርመን ቡንደስሊጋ ውድድር ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
የቡንደስሊጋው መሪ ቦርስያ ዶርትመንድ ዛሬ በ34ተኛ ሳምንት ጨዋታ ከማየንዝ 2 አቻ ሲለያይ፤ ባየር ሙኒክ ደግሞ ኮሎኝን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም ባየር ሙኒክ በቡንደስሊገው 71 ነጥቦችን በመሰብሰብ በግብ ክፍያ ዶርትመንድን በመብለጥ ለተከታታይ 11ኛ የውድድር አመታት የጀርመን ቡንደስሊጋ ዋንጫን ማንሳት ችሏል።
---ETHIO-MEREJA---
T.me/ethio_mereja