የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የፖሊስ አባላት ምረቃ እያካሄደ ነው
በቅርቡ በተሰራው የልዩ ኃይል ፖሊስ አባላትን መልሶ የማደራጀት ሥራ መሰረት ወደ አማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የተቀላቀሉ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በዓለም በር ፖሊስ ማሰልጠኛ ጣቢያ ስልጠናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ዛሬ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ተከናውኗል።
በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያድረጉት የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን "ወደ ላቀ ኃላፊነት የተሰማራችሁ የፖሊስ አባላት እንኳን ደስ አላችሁ፣ ምን ጊዜም በላቀ የሥራ አፈጻጸም፣ በላቀ ወታደራዊ ዲስፕሊን ሀገርና ሕዝባችሁን እንደምታገለግሉ እንተማመናለን" ብለዋል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ሰልጣኞች ተገቢውን ስብዕናና ክህሎት እንዲጨብጡ መደረጉን አሚኮ ዘግቧል፡፡
---ETHIO-MEREJA---
T.me/ethio_mereja