ኢሰመኮ የተመድ ሰብዓዊ መብቶች መርማሪ ኮሚሽን ያወጣውን የምርመራ ሪፖርት ውድቅ አደረገ‼️
ኢሰመኮ የተመድ ሰብዓዊ መብቶች መርማሪ ኮሚሽን በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ዙሪያ ያወጣው የምርመራ ሪፖርት ውስንነቶችና ችግሮች በተለይ በአፋር ክልል የተፈጸመ ወሳኝ የመብት ጥሰቶችን ችላ እንዲል አድርጎታል ሲል ተችቷል።
የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የኢሰመኮንና የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን የጋራ የምርመራ ሪፖርት ተፈጻሚነት እንዲያግዝ የጠየቀው ኢሰመኮ፣ ለተመድ መርማሪ ኮሚሽን ግን ድጋፍ መስጠቴን እቀጥላለሁ ብሏል። ኢሰመኮ የኤርትራ መንግሥትና ሕወሃት ትግራይ ላይ ለፈጸሟቸው የመብት ጥሰቶች ሃላፊነት እንዲወስዱም አሳስቧል።
@ethio_mereja_news