ረጀብ ጣይብ ኤርዶኻን በድጋሚ የቱርክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ!!
ረጀብ ጣይብ ኤርዶኻን በቱርክ ለሁለተኛ ዙር የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በማሸነፍ በድጋሚ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ከ20 ዓመታት በላይ ቱርክን የመሩት ኤርዶኻን በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሁለተኛ ዙር ምርጫ ብርቱ ተፎካካሪያቸው የነበሩትን ከማል ኪሊዳሮግሉን በማሸነፍ ነው ሀገሪቱን ለቀጣይ አምስት ዓመታት መምራታቸውን ያረጋገጡት ሲል አልጀዚራ የሀገሪቱን ሚዲያ ጠቅሶ ዘግቧል።
@ethio_mereja_news