ዶ/ር ደብረፂዮን‼️
የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በትግራይ ክልል ምርጫ ‘በአስቸኳይ’ እንዲካሄድ ጠይቀዋል።
በፕሪቶሪያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት መሠረት በትግራይ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉን መምራት የሚችለው ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን በህወሓት የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ግንቦት 21/ 2015 ዓ.ም በወጣው ጽሁፍ አስታውሰዋል።
በፓርቲው እና በጊዜያዊ አስተዳደሩ ሊሰራ የሚገባው ትልቁ ስራ የትግራይን ክልል በአስቸኳይ ማረጋገጥ ነው ሲሉም ተደምጠዋል። በዚህ ዙሪያ ከፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ጋር ተወያይተናል።
መሬታችንን(ወልቃይት እና ራያ) እንመልሳለን አሉ ግን መቼ ነው የሚመለሰው? ካስረከቡንም ከክረምት በፊት መሆን አለበት።
የእርዳታ አቅርቦት ሌላው የተነሳው ጉዳይ ነው።ለምሳሌ በሽሬ የሚገኙ ተፈናቃዮች በአስር ወራት ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ እርዳታ ያገኛሉ። ጉዳዩን በምሬት አንስቷል።
በአስተዳደርና በጸጥታ ጉዳይም የተጠያቂነት ጉዳይ ተነስቷል። መቀዛቀዙ በአጠቃላይ በህዝባችን ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም።
ለሰላም መጠንቀቅ ጥሩ ነው ነገር ግን ግፍ በመናገር ለአለም መታወቅ አለበት።
(የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ከተናገሩት)
@ethio_mereja_news