Ethio Sigma


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹

ወንድ ሁን!!!👿
For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn
For promotion - @Ethiopiansigmabot
ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group
Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆


የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️


የፀብ ምክሮች

1 ተደባዳቢህ ወፍራም ከሆኑ ጉልበቱን ምታው

2 ተዳባዳቢህ ሀይለኛ ከሆኑ ከሆዱ አከባቢ እና በመተንፈሻ አካላቱ ላይ ምታው

3 ተደባዳቢህ ረዥም ከሆኑ እግሮቹን ሳበው እና ሰንዝር

4 ተደባዳቢህ አጭር ከሆነ it is easy በኩርኩም በለው

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

3k 0 27 22 264

በስንት ችጋር ያመጣውን ብር ለቫላንታይን day ስጦታ ለመግዛት ከሚያወጣ ወንድ በላይ ደደብ የለም

የዛሬው በአል የሀብታሞች እንጂ የአንተ አይደለም ጀግናው ወጥረህ ስራ 😎🫡

SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

6.1k 0 21 11 314

1% ወንዶች የምንለይበት ምክንያት
(ሴቶች የሚወዱህ ለዚህ ነው)

👿 ከሴት በፊት የራሳችን ቅድመ ተከተል አለን

እንዴት ጊዜያችንን ከማን ጋር እንዴት ማሳለፍ እንዳለብን እናውቃለን

👿በራሳችን እንተማመናለን ጠንካራ ነን

👿በስሜታችን አንገዛም ከሱስ የራቅን ነን

👿ከሰዎች ጋር ባለን ግኑኝነት ሁሉንም በገደብ ነው የምናስኬደው

👿የሰዎችን መብት እናከብራለን የኛንም እናስከብራለን

👿ማድረግ የማንፈልገውን ነገር አናደርግም

ወንድ ሁን።😈😈

React ማድረግ አቁማችኃል🤒 ብዙ ሪአክት በማድረግ አበረታቱን🙏

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et

6.7k 0 11 6 336

ለደሀ ወንድ  ብላ ሀብታም ወንድ የተወችው ሴት

አንድ ነበረች  !

እሷም የታይታኒኳ ሮዝ ነበረች


የውሸቱም ብዛት መርከቧን አስምጧታል !

100% ከሳጥን ውጪ አስብ

@Ethio_sigma_et

5.9k 0 15 6 206

ሸንኮራዬ፣ርስቴ፣ሙናዬ፣ጣፋጭ ብዬ ነበር ምጠራት ግን ሰሞኑን የተለያዩ ወንዶች ጋር ሳያት የመጀመሪያ 4ስሞቿን የመጀመሪያ ፊደሎች ገጣጥሜያለሁ!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

5.6k 0 29 35 156

ተጠርጣሪው ባለመገኘቱ ሁሉም ተሰናብተዋል!

አዲስ አድሚን መፈለግ እንጀምራለን


አንድ አድሚን signature disable ተደርጎ በቀየበት ሰዓት ማይሆን ፖስት በመፖሰቱ ምክንያት ከወር በፊት እስከ 15 አድሚኖች ቀንሰን ነበር እና ዛሬም ይህ ተደግሟል አሁን ካሉት 10 አድሚኖችም ማንነቱን በማጣራት ላይ እንገኛለን፡፡ ማንነቱ ካልታወቀ ሁሉንም አድሚን ደምስሼ በአዲስ እተካቸዋለው፡፡

ሲግማነት Good altitude እና self confident በእናንተ እንዲፈጠር ማድረግ እንጂ ደካማ እና የሴት ፀር አይደለንም፡፡ ሁሌ እንደምለው We love womens but not bitchs.

7.9k 0 6 26 205

• ሴት ልጅ ቀኑን ሙሉ ስላንተ ሳስብ ነው ምውለው ካለችህ

ማን ያውቃል ለሊቱን ሙሉ ደግሞ ስለ ሌላ ወንድ እያሰበች ይሆናል

ነቃ በል BRO😉

SHARE @ETHIO_SIGMA_ET

10.2k 0 37 139 343

ወለሉ ምንም ያህል ንፅሁ ቢሆን በባዶ እግርህ እንዳትሄድ!

መልካም ቀን

SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

10.1k 0 12 13 240

2ኛ ሴሚስተር ትምሕርት ቤት ውስጥ ማድረግ ያለብህ ነገሮች !

1. ስትራመድ ወደ ኃላ እና ወደ ጎን አትይ ወደ ፊት ብቻ ተራመድ

2. በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ በራስ መተማመን ይኑርህ

3. አብዛኛውን ጊዜ ለብቻህ ሁን ሳቢ እና ጠንካራ ያደርግሃል

4. ትርፍ ጊዜህን ተጠቀምበት (መፅሃፍ አንብብ)

5. ከሴቶች ጋር ያለህን ግኑኘት ቀንሰው ከሁሉም ጋር መታየትን አቁም

6. ከሁሉም ተማሪዎች ጋር የተመጣጠነ ግኑኙነት ይኑርህ ግን ስለ ራስህ እና እቅዶችህ ለማንም ምንም እንዳትናገር

7. ስለ ማንም ሳትጨነቅ ትምሕርትህ ላይ ትኩረት አድርግ

📲 @Ethio_Sigma_Et

9k 0 65 15 276

ራስህን ለመቀየር ፦!

1- ህጻን ልጅ ይመስል ሴት ፊት አታላዝን

2- አትልፈስፈስ ቆፍጠን በል

3- ወሬ አታመላልስ

4- ጠንካራ ሰራተኛ ሁን

5- ሴት በጭራሽ አትሳድብ

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

8.4k 0 23 4 174

አባቷ ስላንተ ሲጠይቃት ገንዘብ አለው ብሎ እንጂ ታማኘነት አለው ብሎ አደለም!

ከሳጥን ውጭ አስብ brother!

📲"SHARE " @ETHIO_SIGMA_ET

8.9k 0 16 11 243

ወንድሜ ተማሪ ከሆንክ እነዚህን ተግብር ይጠቅሙካል።👇😈


👉ሌሎች ነገሮችን ትተህ ትምህርትህ ላይ አተኩር ምክንያት ቤተሰቦች አንተን ለማስተማር የሚከፍሉትን መስዋዕትነት አስብ።

👉 ከሴቶች ጋር ልታይ ልታይ አትበል።

👉በፍፁም ከክላስ ልጅ ጋር የፍቅር ግንኙነት አትጀምርም ምክንያት ራስህ ላይ ሌላ Subject እንደመጨመር ነው።

👉 ከጅሎች ጋር አትዋል ምክንያት አንተም እንደነሱ እንደሆንክ ነው የሚታሰብው ፤ ከሚመጥንህ ጋር ብቻ ዋል።

👉 አመፅ ወይም የቡድን ፀብ ውስጥ በጭራሽ እንዳትሳተፍ ።

ወንድ ሁን።😈😈

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et

12k 0 56 36 245

Single ሁነህ ................🔥🔥🔥🔥

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et

11.8k 0 17 14 227

ብቻ አንተ ጠንክረህ ስራ ወንድሜ ! 😤

ወንድ ሁን ! 😈😈

📲@ETHIO_SIGMA_ET

13.1k 0 23 10 243

የምትኖረው በሰዎች ለመወደድ ወይ ለመፈቀር ከሆነ እመነኝ የጠሉህ ቀን ያበቃልሀል !!!!.


ኧር React ቀንስዋል Family ???

Share
@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

12.4k 0 24 10 531

•ያንተን ከሚበሉብህ በላይ የሰውን ምግብ አትብላ!😶

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

12k 0 7 1 180

እስኪ መልሳችሁን አጋሩን????

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et

12.8k 0 15 121 141
20 last posts shown.