ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
🏀 ዊንዊን የካቲትን መሰናበት ይፈልጋል እና መጋቢትን በደስታ እንኳን በደህና መጣ ይላል! 🚀

አዲሱን ወር በNBA ሊግ በሚያስደንቅ የስኖዉ ቦል ውድድር እንጀምራለን! 🎯🔥

እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔ በቀላሉ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ።መልሶቻችሁን በቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ https://t.me/betwinwinset
✔ የWINWIN ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ይጨምሩ።
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ፣ እና ጨዋታዉ  ከመጀመሩ በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ።
✔ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚገመቱት ግምቶች አይቆጠሩም።
✔ ማረም ወይም ብዙ አስተያየቶች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል!
✔ የነፃ ዉርርድ ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✔ የነፃ ዉርርድ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል!

የዚህ ሳምንት ትልቁ ጨዋታ፡-
🏀 Raptors vs. Bulls
📅 ቅዳሜ መጋቢት 1 | 3:00 AM

💡 3 ጥያቄዎች፡-
1️⃣ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የሚሆነው ማን ነው?
2️⃣ የተሸናፊው ቡድን ስንት የመልስ ጨዋታ ይኖረዋል?
3️⃣ ማን ያሸንፋል?

ለአስደናቂ ጨዋታ እና ትልቅ ሽልማቶች ይዘጋጁ! 💰 ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ግምትዎን ያስቀምጡ እና ማን የስኖውቦል ሽልማት እንደሚወስድ እንይ! 🎯
ማንም ሰው በትክክል ካልመለሰ፣የስኖውቦል ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሸጋገራል እና አሸናፊ (ወይም አሸናፊዎች) እስክናገኝ ድረስ ማደጉን ይቀጥላል! 💥

BETWINWINS - አሁን ትልቅ ያሸንፉ!

https://sshortly.net/c9c973f


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ




ኑኖ እስፕሪንቶ ሳንቶ ፦

" አርሰናል ምንም አጥቂ እንደሌለው ስላወኩኝ 4 ተከላካዮችን ተጠቅሚያለሁ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ፉክክር አብቅቷል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🇪🇸 የስፔን ግማሽ ፍፃሜ የኮፓ ዲ ለሬ ጨዋታ

                 ⏰ FT

ሪያል ሶሴዳድ 0-1 ሪያል ማድሪድ
                             #ኤንድሪክ 20'


✅SHARE @Ethio_sport_uefa


B/R sport በገፃቸው 😁

ሊቨርፑል ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ወደ 13 አስፍቷል

ቀሪ 11የሊግ ጨዋታዎች አሉ 🔥

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ

                 ⏰ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 2 - 0 ኒውካስትል ዩናይትድ
#ሶቦዝላይ 11'
#ማካሊስተር 63'

🏟አንፊልድ ሮድ

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


ሶቦዝላይ በዚህ የውድድር አመት አምስት ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን አምስቱንም ተፈጥሯዊ ባልሆነ እግሩ (ግራ እግር) ነው ያስቆጠራቸው።

SHARE||@Ethio_Sport_Uefa


27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ

                 ⏰እረፍት

ሊቨርፑል 1 - 0 ኒውካስትል ዩናይትድ
#ሶቦዝላይ 11'

🏟አንፊልድ ሮድ

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የዶርጉ ፋወል በምስል"🥶

SHARE"  @Ethio_Sport_UEFA


ምናልባት ፔናሊቲ ለፎረስት


ጄደን ፊሎጂን ዩናይትድ ላይ ከጫና ነፃ ሆኖ ያስቆጠረበት መንገድ 👀


ጥፋት ተሰራ ቦክስ ውስጥ የቅጣት ምት ለፎረስት


ኮርና ለአርሰናል


ማጋሌሽ ምን አይነት ታክል ነው 😮‍💨


ኢላንጋ ለትንሽ ነጥቆት ነበረ


ኦኦኦኦ ራያያያያ ተሳስቶ ነበረ 🥶


ቶተንሀም 0 - 1 ማን ሲቲ
#ሀላንድ 12'


ሲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲቲ ሀላንድድድድድድድድድድ

20 last posts shown.