#RedNote
✅America የTiktok ባለቤቶች ድርሻቸውን ሸጠው እንዲወጡ ካልሆነም በሀገሪቱ Ban እንደሚደረግ ካሳወቀች ቆይታለች እናም ይሄ ነገ ተፈፃሚ ሊሆን የሳምንት እድሜ ብቻ ነው የቀረው።በዚ ግዜ USA ላይ የሚገኙ የ Tiktok platform ተጠቃሚዎች China ስሪት የሆነውን RedNote ወደተባለ Platform Shift እያደረጉ ነው እንደ Challenge እራሱ ተጀምሯል።RedNote በዚ ሳምንት ብቻ ወደ 700K የሚጠጉ አዲስ ደንበኛዎችን ማፍራት ችሏል።
✅Official ያልሆነ ነገር ግን Elon Musk ልክ እንደ X ሁሉ TikTok Platform ለመግዛት እየተነጋገረ እንደሆነ አንድ አንድ ቦታ ላይ እየተወራ ነው።
✅Tiktok ከUSA Ban በመደረግ ላይ ምን ሀሳብ አላቹ😊
🦋#Share🦋
👩💻
@ethio_techs 👨💻
@ethio_techs