አዲሱን የ5ጂ ኔትወርክ እርስዎም ይሞክሩት!
ቸርችል ጎዳና - ዋና መ/ቤታችን ፊትለፊት በሚገኘው ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ እስከ ነገ ግንቦት 7 ድረስ በሚቆየውን ዝግጅት በ5G የሚሰሩ ቪ.አር ጌሞች እና ሮቦቶች እየተጎበኙ ይገኛል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
#Ethiotelecom #5G