የድምጽ ጥቅል ገዝተው ... ወደ ኢንተርኔት የኢንተርኔት ገዝተው ... ወደ ድምጽ ወይም መልዕክት ብቻ እንደፍላጎትዎ የአገልግሎት ጊዜው ያላበቃ ጥቅልዎን እንዳሻዎ እየቀያየሩ ያለ ሃሳብ ይጠቀሙ!
በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ወይም ከቴሌብር ሱፐርአፕ ወደ ማይ ኢትዮቴል በመሻገር ወይም *999# ደውለው 8 (የኔ አገልግሎቶች) - 3 ጥቅል ይቀይሩን መርጠው ሂደቱን ይከተሉ።