✅የኮንስትራክሽን ጨረታ በተመለከተ!
⚡️ውድ የቻናላችን ቤተሰብዎች
በአሁን ሰዓት ብዙ ኮንትራክተሮች ከ technical ግምገማ ውጪ እየሆኑ እናያለን የ ቻናላችን ቤተሰቦች በሰበሰቡት መረጃ መሰረት አንዱ ምክንያት የግዢ አዋጁ ከደነገገው መመሪያ በላይ requirement ስለሚቀመጥ ነው።
ለምሣሌ የግንባታ የተሻሻለው መመሪያ ላይ ስለ turnover እንዲህ ያስቀምጣል:-
👌ለሀገር ውስጥ ተጫራቾች peak annual turn over እንዲያዝ ሲያዝ ለውጪ ተቋራጮች ደግሞ average turnover እንዲያዝ ያዛል ነገር ግን የሀገር ውስጥ ተቋራጭ average ባለሟሟላቱ ውድቅ ይደረጋል።
Turnover amount የሚሰላው የሚገነባው ፕሮጀክት ዋጋ ለሚፈጀው ወራት በማካፈልና በ12 በማብዛት ሲሆን አንድ ፕሮጀክት engineering estimation 100 million ሆና duration 3 አመት ቢሆን መጠየቅ ያለበት peak 33.3 million birr ለሀገር ውስጥ ተቋራጭ እና 100 million ለውጪ ተቋራጭ እንደ ማለት ነው።
👌ስለዚህ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ጨረታ ሲገዙ ይህንን አዋጅ በመጥቀስ clarification እየጠየቁ ቢሞሉ ጨረታውን የማለፍ እድልዎ እንደሚጨምር እየገለፅን ተመሳሳይ አስተማሪ የሆኑ መልእክቶችን ለወደፊቱ እናሳውቃለን።
እናመስግናለን!