የአለም ጋለሪ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs


🌍 WELCOME_ብለናል እንኳን በኢትዮጲያ
ተወዳጁና አስደማሚ ወደሆነው ቻናላችን በደና በጡ በዚህ ቻናል ሁሉም አለ ሳይንስ, አስትሮኖሚ, አስትሮሎጂ, ቴክኖሎጂ እንዲውም አስደማሚ እውነታዎች🌠🌠
  + ለማስታወቂያ ስራ👉 >> @unverseand          

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


ክ.ፓላስ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇


🎙ማፍቀር ሲሳንህ ገንዘብ ትሰበስባለህ ታከማቻለህ ሰውን ማፍቀር ትፈራለህ ። ስለዚህ ከብር ወይንም ከዶላር ፍቅር ይይዝሃል ።

ንፉግ ሰው አይተህ አታውቅምን... ? ገንዘብ ሲያይ ከአይኖቹ የሚንፀባረቀውን ብርሃን ልብ ብለሀል ልክ ቆንጆ ሴት እንዳየ ያህል እስከሚመስል አይኖቹ ቦግ ብለው ያበራሉ ። ገንዘብ ፍቅረኛውን ያገኝ ያህል ይዳስሳቸዋል ፤ ገንዘብ አምላኩ ጣኦቱ ሆኗል ።

#osho 😍✌️

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ሚስት ባሏን ደሀ ነህ ብላ በፈታች በማግስቱ ባል የሚሊዮን ዶላሮች ሎተሪ አሸነፈ

ሰውዬው ለተወሰነ ጊዜ ሥራ አጥ ነበር እና ሚስቱ በሂደቱ ላይ እምነት መጣል ትዕግስት ስለሌላት ወደ ፊት ለመቀጠል ወሰነች። ሆኖም የፍቺ ሰነዶችን ከፈረመ ከአንድ ቀን በኋላ ህይወቱን ሙሉ በሙሉ የሚለዉጠውን ሎተሪ አሸንፏል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ልክ እኛ 1000 ብር ከንግድ ባንክ ስናስተላልፍ 10 አንደሚቆረጥብን ሁሉ ታዋቂው ባለሀብት ኤለን መሰክ ቲውተርን ለመገዛት 40 ቢልዮን ዶላር ባወጣ ጊዜ ይሄንን ክፍያ በባንክ ለመፈፀም 200 ሚልዮን ዶላር ለትራንዛክሽን ፊይ ወይም ቫት ተጠይቆ ነበር ወይም ተቆርጦበት ነበር።

$200,000,000😅

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


እንግሊዝ ውስጥ  በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ውሸት ተናግረው ካሸነፉ 100,000 ዶላር እና አንድ ዋንጫ ሽልማት አለው! የሚያስቀው ነገር ግን በዚህ ውድድር ላይ አክቲቪስቶች እና የመንግስት ባለስልጣናት መሳተፍ አይችሉም ምክንያቱም እነሱን በመዋሸት የሚችላቸው የለም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ከተማ ወይም መንደር ከመሰላቹ ተሳስታቹሀል ×× በዓለም ላይ ትልቁ የመቃብር ስፍራ ነው። በዚህም ስፋራ ከ 5 ሚሊዮን በላይ ሬሳ የተቀበረ ሲሆን ቦታውም በኢራቅ ውስጥ የሰላም ሸለቆ በሚል መጠርያው ይታወቃል ሚያስገርመው ግን ሁሉም ሰው ወደዛ ነው 😯

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊጉ ክለብ አርሰናል ደጋፊ የሆነው ኡጋንዳዊው ቡድኑ ማንቸስተር ዩናይትድን ከረታ በኋላ ደስታውን ሲገልፅ በጥይት ተመትቶ መሞቱ ተሰምቷል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


በአለም ለይ ካሉ የሴቶች ብዛት አንፃር ሲታይ የወንዶች ብዛት በ570,000 አከባቢ ይበልጣል ይሄም 101 ወንድ ለ100 ሴት ማለት ነው።

መረጃው የ#Wikipedia ነው

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


በሰርጀሪ ገጽታውን መሉ በሙሉ ያስቀየረው ግለሰብ

አንድ ግለሰብ በፕላስቲክ ሰርጀሪ የተሸበሸበው ቆዳው የወጣት መልክ፣ የተመለጠው ፀጉሩ ሙሉ፣ አፍንጫው ሰልካካ፣ አጠቃላይ አካላዊ ገጽታውም ከዋናው እድሜው ቢያንስ ከሁለት አስርት ዓመታት በታች ሆኗል ቢባል የማይታመን የቁም ቅዠት ሊመስል ይችላል፡፡ ይህ ግን እውነት ሆኗል።

በቱርክዬ ኢስታንቡል ከተማ የሚገኘው የፕላስቲክ ሰርጀሪ (ቀዶ ጥገና) ክሊኒክ አንድን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ግለሰብ ከሰርጀሪው በፊት እና በኋላ የሚያሳዩ ፎቶዎችን በማንሳት የለቀቀው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል።

ከሰርጀሪው በፊት እና በኋላ ያለውን ለውጥ የሚያሳይ ፎቶ ጎን ለጎን ተደርጎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለቋል። ለውጡ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ፣ ፈጽሞ ሊታሰብ እና ሊታመን የማይችል በመሆኑም በማኅበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ትኩረት ስቧል።

ይህ ከሰሞኑ የበይነ መረብ ሚዲያውን ያጨናነቀው ፎቶ እስቴ ሜድ የተሰኘው ክሊኒክ ባለፈው ሳምንት ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው ታካሚ ላይ የሰራው አስደናቂ ስራ ነው።

ከህክምናው በኋላ ያለውን የግለሰቡን መልክ የሚያሳየው ፎቶ ሰውዬው ከዋናው እድሜው ቢያንስ ከሁለት አስርት ዓመታት በታች የሆነ ከማስመሰሉም በላይ በወጣትነቱ የሌለውን መልክ አላብሶታል።

ሁለቱ ፎቶዎች እጅግ የተራራቁ በመሆናቸው አንድ ላይ ባይለጠፉ ኖሮ አብዛኛው ሰው አንድ ሰው ነው ብሎ ሊገምት የሚችልበት ምንም አይነት ምስስሎሽ አይታይም።

በሚካኤል ፎቶ ላይ አስተያቱን የሰጠ አንድ የኢንስታግራም ተጠቃሚ “የጣት አሻራ ማረጋገጥ አለብን ይህ የማይታመን ነው። ቱርክዬ ውስጥ ምን ዓይነት ተዓምር እየሰሩ ነው?" ሲል ግርምቱን አስቀምጧል። ሌሎችም እንዲሁም አግራሞታቸውን ገልጸዋል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


አስደናቂ  እውነታዎች✔


👉ራሱን የማይጠግን ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል   ጥርሳችን ብቻ ነው።

👉 አንድ አዲስ ሰው አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ 37 ሚሊዮን ባክቴሪያዎች አብረውት ይገባሉ።

👉 አንጎላችን 10 ዋት አምፖል በሚሰራበት የኃይል መጠን ነው የሚሰራው።

👉የፊት ፀጉር ከየትኛውም አይነት የቆዳ ፀጉር የበለጠ በፍጥነት ያድጋል።

👉ልብ 9 ሜትር ርቀት ደም ወደፊት ለመርጨት የሚያስችል ግፊት ይፈጥራል።

👉ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ ሰኞ ድንገተኛ የልብ ህመም በብዛት የሚከሰትበት ቀን ነው።

👉ጠዋት ጠዋት ቁመታችን ከማታ ቁመታችን በአንድ ሴንቲ ሜትር ይረዝማል።

👉በእያንዳንዱ ደቂቃ 300 ሚሊዮን ሴሎችሰውነታችን ውስጥ ይሞታሉ።

👉 በየቀኑ አንድ አዋቂ ሰው 300 ቢሊዮን ሴሎችን ያመርታል።

👉 የእያንዳንዱ ሰው የምላስ አሻራ የተለያየ ነው።

👉ዓለማችን ላይ በብዛት የሚገኘው የደም አይነት  "O" ነው።

👉የምትተኙበት ክፍል ቅዝቃዜ በጨመረ መጠን የምትመለከቱት ህልም መጥፎ የሚሆንበት ዕድልን ይጨምራል።

👉አንድ ሰው በቀን  8 ሰዓት መተኛት  እና በቀን 2 ሊትር ውሀ  ከተጠቀመ በቀላሉ 75% በሽታን  ይከላከላል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0


🤔ይህን ያውቁ ኖሯል❓

🦒 ቀጭኔዎች አንገታቸውን 360 ዲግሪ ማዞር ይችላሉ ፣ ግን የቀጭኔ አንገት በጣም ጠንካራ ነው አንዳንዴም እራሳቸውን ለመከላከል ይጠቀሙበታል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0


Forward from: የአለም ጋለሪ
ቴሌግራም ከጀመራቹ ምን ያክል ቀን ሆናቹ

ዛሬ PAWS የተሰኘውን airdrop ከፈት ሳደርግ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርኩ 1656 ቀን አንደሆነ ነገረኝ በነገራችን ላይ ቴሌግራም ከተጀመረ 12 አመቱ ነው።

😏እስኪ እናንተስ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመራቹ ስንት ቀን ሆናቹ።
ከታች ያለውን link ተጭናቹ ተመልከቱ ከዛም comment ላይ screen shot አድርጋቹ ላኩልን react እንሰጥበታለን🤫
👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=f5tluDPR


እዚህ አለም ላይ የተፈጠርነው ከአንድ አራት ትሪሎነኛ (1/4,000,000,000,000,000) ዕድልን ይዘነ ነው

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0


ሳይንቲስቶች በማታ ላይት ወይም ብርሃን መፍጠር የሚችል ፀዳቂ ዛፍ ለመስራት እየሞከሩ ነው የሚሳካ ከሆነ የመንገድ ላይ መብራቶች በነዚህ ዛፎች ሊተኩ እንደሚችሉ እየተነገረ ነው።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0


ማውሪዚዮ ካቴላን የተባለው ጣሊያናዊ የጥበብ ሰው በፕላስተር ከግድግዳ ያጣበቀው ሙዝ ኒው ዮርክ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ በ6.2 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል።

ጨረታውን ያሸነፈው ሱን “በሚቀጥሉት ቀናት እኔው ራሴው ሙዙን በመብላት የዚህ ልዩ የጥበብ ማዕድ ተቋዳሽ እሆናለሁ” ማለቱ ተሰምቷል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_tefer


🇨🇳ቻይና የምታመርታቸው እቃዎች ላይ የሚለጠፉ #Made_in_China  የሚሉት #ስቲከሮች (stickers) የሚመረቱት 🇰🇷ኮርያ ውስጥ ነው::😂

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_tefer


#News ወይም ዜና የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል ምህፃረ ቃል ሲሆን የአራቱን አቅጣጫዎች ማለትም "North" "East" "West" እና "South" የመጀመሪያ ፊደላት በማቀናጀት የተፈጠረ ቃል ነው ።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join us share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🗽
@Ethio_tefer @Ethio_tefer


Forward from: የአለም ጋለሪ
.Guys Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያለው እገዛለሁ በውስጥ አውሩኝ

BIG PRICE UPDATE  🤩🤩

የ2020 የተከፈተ  450 birr
የ2021 የተከፈተ  450 birr
የ2022 የተከፈተ  400 birr

Member 0 ቢሆንም ችግር የለውም. 🤝

💰payment method (የክፍያ መንገድ)

✅telebirr
✅CBE
✅ Any bank

private group አይሆንም🙅

አናግሩኝ  👇👇👇👇👇👇👇

@unverseand          @unverseand          


Forward from: Abyssinia Crypto
ይሄንን ያውቃሉ ?

ከ60 ዓመት በዋላ ወይም በ2085 የወረቀት በር ሙሉ ለሙሉ ከዚህ አለም ይወገዳል በወቅቱ ሰዎች የሚገበያዩት በዲጂታል ብር ወይም በክሪዲት ካርዶች ይሆናል እንደ ቢትኮይን ያሉ የክሪፒቶ ከርነሲ ገነዘቦችም በወቅቱ በአለም ደረጃ ብዙ ተጠቃሚ ይኖሯችዋል ተብሎ ይገመታል።

በአሁኑ ዘመን ገንዘብክን በዲጂታል የምታንቀሳቅስ ወይም ከፍያ የምትፈፅመው በእንዲ አይነት ሁኔታ ከሆነ አንት የ2080 ሰው ነክ

Join us share👇👇👇👇👇👇🗽

@AbyssiCrypto   @AbyssiCrypto

20 last posts shown.