ኢትዮ ሊቨርፑል™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።
➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል :-
🔴|| ዝውውሮች
🔴|| ውጤቶች
🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና
🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
For paid promotion
@NATI_YNWA
@atsbaha12
2025 | ኢትዮ ሊቨርፑል

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ባለፉት 5 ጨዋታዎች ያገኘው ሬቲንግ !

እንዲሁም ካለፉት 4 ጨዋታዎች ላይ ጎል ወይም አሲስት ማድረግ ችሏል 👏🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

2 ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10

ኮዱ👉🏻 W130 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE3 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=12
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


ከሃያ ሶስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች መጠናቀቅ በኋላ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ሲመስል…

ክለባችን ሊቨርፑል አሁንም አንድ ቀሪ ጨዋታ እያለው በስድስት ነጥብ ልዩነት መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

3k 0 2 15 99

📊ጋክፖ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ከባለፈው አመት ካስቆጠራቸው ጎሎች እኩል ግብ ማስቆጠር ችሏል።

CODY 🫡

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143


ከክለብ መሪ ከአሰልጣኝ በላይ እንደ አባት እያንዳንዱን ተጨዋቾቹን ከእቅፍ በማኖር እንደ ህፃን ተንከባክቦ እነሱ እንዳያዝኑበት ህመሙን ውጦ በውጤት ማጣት ውስጥ ሆኖ እንኳን ለአላፉ ፈገግ እያለ ከራሱ በላይ ሊቨርፑልን ከራሱ በላይ ደጋፊዎችን ለማስደሰት እየጣረ ዘጠኝ አመታትን ከቆየበት ከቤቱ ላይቶ ከማያየው አንፊልድ ልክ ከትላንት ወዲያ ራሱ…

ልክ ትላንት ደግሞ ሚዲያዎች የአለማችን ምርጡ አሰልጣኝ የአለም ምርጡን ክለብ እንደሚለቅ ከአመት በፊት ጥር 26 ይፋ አደረጉ ቀሪው ታሪክ ነው።

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143


አምስቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች!

ሞ ሳላህ 19🥇
ኤርሊንግ ሃላንድ 18🥈
አሌክሳንደር ኢሳክ 17🥉
ሮበርት ሌዋንዶስኪ 17

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143


ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከሁሉም ተጫዋቾች በበለጠ በክፍት ጨዋታ ብዙ ትላልቅ የግብ ዕድሎችን መፍጠር ችሏል (17) ።

እንዲሁም ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ተከታዩን ደረጃ ይዟል (12) 👏🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


እንዴት አደረቹ ቤተሰቦቻችን

መልካም የትምህርት እና የስራ ቀን ይሁንላቹ❤️🙏

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143


በሉ ደህና እደሩ ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን 👋❤️

ጎሎችን እና ሃይላይት ለመመልከት 👇
https://t.me/+3Rj7yyHdfkljMzhk

የትሮል ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇
https://t.me/+pIRL7GoAy4BhYjVk

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


ጠያቂ ፦"ያንተ ምርጡ ጎል የትኛው ቡድን ላይ ያስቆጠርከው ነው?"

ጆታ ፦ "አርሰናል ላይ ያስቆጠርኩት። ብዙ ስለሆነ አንዱን ልለይልህ... ራምስዴል ላይ የተሽከረከርኩት የኔ ምርጡ ጎል ነው።"

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

6k 0 14 28 343

ዲዮጎ ጆታ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተር እና ጆኤል ማቲፕ በሊቨርፑል ቤት አብሬያቸው የተጫወትኩ የኔ ሶስት ምርጥ ተጫዋቾች ናቸው ብሏል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስ ዛሬ 52ኛ አመቱን እያከበረ ነው

HBD🎉

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143


🔻 I ከብሬንትፎርዱ ጨዋታ በፊት አርነ ስሎት ዳርዊን ኑኔዝ ግቦችን ማስቆጠር እንደሚችል ተናግሮ ነበረ ከዛን በቀጣይ እለት ኑኔዝ ሁለት ጣፋች ጎሎችን ማስቆጠር ቻለ።

ከኢፕስዊች ታዉን ጨዋታ በፊት ስሎት ኢብራሂማ ኮናቴ ከኳስ ጋር ምቹ ለመሆን እየተሻሻለ ነዉ ብሎ ነበረ በቀጣይ ቀን ኮናቴ ለዶሚኒክ ሶቦስዝላይ ኳሷን አመቻችቶ በመስጠት አሲስት ማድረግ ቻለ።

ARNE THE FORTUNE TELLER🔮

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

7.7k 0 9 26 449

ሞ ሳላህ በዘንድሮው የውድድር ዘመን 19 የፕርሚየር ሊግ ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ይህም አምና በሙሉ ሲዝኑ ካስቆጠረው ጎል መብለጥ ችሏል።

ገና January ላይ መሆናችን እንዳይረሳ🥶

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143

8.2k 0 4 11 335

ቨርጅል ቫንዳይክ ለክለባችን በ300 ጨዋታ ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፈ (209) ተጫዋች በመሆን አዲስ ሪከርድ ጽፏል።

🧱🔴

@EthioLiverpool143
@EthioLiverpool143


ኮዲ ጋክፖ ባለፉት 6 ጨዋታዎች ያገኘው ሬቲንግ 👏🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

8.8k 0 2 14 354


8k 0 2 6 255

የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች !

ሞሀመድ ሳላህ - 19 ጎል
ኤርሊንግ ሀላንድ - 18 ጎል
አሌክሳንደር ኢሳቅ - 17 ጎል

ትንቅንቁ ከብዷል 🫡

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

8.4k 0 1 20 318

🎙 I አርነ ስሎት ጁሊዮ ኢንሲሶ በዋታሩ ኢንዶ ላይ ስለሰራዉ ጥፋት፦

🗣 I "ልክ ጥፋቱ ሲሰራ 'ይህ ጥሩ አይመስልም' አይነት ነገር ነበር ፊቴን ያሳየዉት እና ከእሱ ቅርብ ያሉት ተጨዋቾች ጤንነቱን ለማየት እስኪ ትንሽ እንጠብቅ ሲሉ ነበረ። እሱም ተነሳ እና ጭንቅላቱን ሁለት ወይ ሶስት ጊዜ ወደ ጎን በፍጥነት አንቀሳቅሶ ከዛን ወደ ጨዋታዉ ተመለሰ ፣ የእሱ አዕምሮአዊ ጥንካሬ እጅግ የሚያስደንቅ ነዉ።"

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

8k 0 1 9 354
20 last posts shown.