#WollegaUniversity በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ #የሪሜዲያል (#Remedial) #ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን መጋቢት 7 እና 8/ 2015 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
ምደባ 👇
1. በተፈጥሮ ሳይንስ የተመደባቡ ሁሉም ተማሪዎች ነቀምቴ ካምፓስ ያመለክታሉ።
2. በማህበራዊ ሳይንስ ሰማችሁ በፊደል ተራ (እንግሊዝኛ) #ከM_Z የሚጀምር ተማሪዎች ነቀምቴ ካምፓስ ታመለክታላችሁ።
3. በማህበራዊ ሳይንስ ሰማችሁ በፊደል ተራ (እንግሊዝኛ) #ከA_L የሚጀምር ተማሪዎች ጊምቢ ካምፓስ ታመለክታላችሁ።
ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ዩትዩብ:- https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24