Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Travel


ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Travel
Statistics
Posts filter


የዛሬውን #የመስኮትምልከታ ያጋሩን @HayderAbdella ናቸው ፤ እናመሰግናለን። እርስዎም ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ1444/2015 የሐጅ ጉዞ የመጀመሪያ በረራውን ለሐጅ ተጓዦች የመስገጃና የማረፍያ ቦታን አካትቶ ለዚሁ አገልግሎት ብቻ ታስቦ በተዘጋጀ ተርሚናል በተሳካ ሁኔታ አስጀምሯል፡፡
በስነ-ስርዓቱም ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ለማ ያደቻ፣ የኦፕሬሽን ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ረታ መላኩ እንዲሁም ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሐጅ2015


በፈገግታ ታጅበዉ ከእኛ ጋር ይጓዙ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ


የአፍሪካ ኩራት በሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ!


በላቀ አገልግሎታችን እየተደሰቱ ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ የበረራ አስተናጋጆች በ1958 ዓ.ም በስልጠና ላይ እያሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ


ከእኛ ጋር ሲበሩ ያነሱትን ምስሎች በመልዕክት መቀበያ ሳጥን ይላኩልን፤መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ


በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! ምቹ እና አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ


በረራዎን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁልጊዜም እንተጋለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ


በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ፤ አስደሳች ቦታዎችን ይጎብኙ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

📸Xion Pro Photo







13 last posts shown.