Forward from: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
👆③✍✍✍ "…ትእዛዝ ነውና ጌዴዎንም እሺ አምላኬ ታዛዥ ነኝ በማለት "ሕዝቡንም ወደ ውኃ አወረደ። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፡— ውሻ እንደሚጠጣ ውኃ በምላሱ የሚጠጣውን ሁሉ፥ እርሱን ለብቻው አድርገው፤ እንዲሁም ሊጠጣ በጕልበቱ የሚንበረከከውን ሁሉ ለብቻው አድርገው፡ አለው።" ይሄ የስነ ምግባር ፈተና ነው። ወታደር ጨዋ፣ ወታደር ሥነ ሥርዓት ያለው፣ በአለባበሱ፣ በአቋሙ፣ በአካሄዱ ሁሉ የሚቀናበት፣ አረማመዱ፣ አነጋገሩ ሁሉ የሚያስደምም፣ አበላሉ፣ አጠጣጡ ሁሉ ጨዋነት፣ የሀገሩን፣ የሕዝቡን፣ የማኅበረሰቡን ባሕል፣ ሃይማኖት የማይጋፋ መሆን አለበት። ወታደር ሻማ ነው። የሀገር ሻማ፣ እሱ እየበራ፣ እየቀለጠ ለትውልድ የሚኖር። ወታደር ሌባን የሚፀየፍ፣ ሕዝቡን ከውጭ ወራሪ የሚጠብቅ እንቅልፍ አልቦ ዘበኛ ነው። ወታደርት ምርጫም ይጠይቃል። ስትመረጥ ነው በኦጋዴን በረሃ በውኃ ጥም እየተቃጠልቅ፣ በፀሐይ እያረርክ ሀገርና ሕዝብ የምትጠብቀው። ያለምርጫ አይሆንም። ያለምርጫ ወታደር ስትሆን ሌባ ነው የምትሆነው። ሴት ስታይ እንደውሻ መድፈር ነው የሚያምርህ፣ ዝርክርክ፣ ስድ፣ ባለጌ ነው የምትሆነው። ገበሬ የምታርደው፣ የምትገድለው ምርጫው የአባገዳይ የኦሮሙማው ሲሆን ብቻ ነው። እናም ጌዴዎን የሥነ ምግባር ፈተና፣ የዲሲፕሊን ፈተና ወታደሮቹን እንዲፈትን አዘዘው። ወደ ወንዙ ወረዱ። ውኃም ጠጡ አላቸው። ውኃውን ሲያዩ ከመጠማታቸው የተነሣ እንደ ውሻ አጎንብሰው በምላሳቸው፣ በአፋቸው የጠጡትን ለብቻ፣ ደግሞም ምንም ቢጠማቸው ተረጋግተው ሰው ናቸውና እንደ ሰው በእጃቸው ውኃውን ቀድተው የጠጡትን ለብቻ አድርጎ ለየ። መጽሐፍ ቅዱስ ከቀሩት 10 ሺ ወታደሮች መካከል "…በእጃቸውም ውኃ ወደ አፋቸው አድርገው የጠጡት ቍጥር ሦስት መቶ ነበረ፤ የቀሩት ሕዝብ ግን ውኃ ሊጠጡ በጕልበታቸው ተንበረከኩ።" ነው የሚለን። ኢማጂን አለ ዶክሌ ነፍሱን ይማረውና ተመልከቱ 9,700 ሰዎች የውሻ ባሕሪ ተላብሰው ስለተገኙ ከጦር ሜዳው አሰላለፍ ውጪ ተደርገው ሲባረሩ ሰው ሆነው የተገኙት 300 ሰዎች ብቻ ሆነው ተገኙ።
"…ለዚህ ነው ሁልጊዜ ከብዛት ጥራት እያልኩ የምለፍፈው። ለምንድነው የፋኖ ትግል እንዲህ የተተረማመሰው ያልን እንደሆነ ትግሉን፣ ፈሪዎች፣ ድንጉጦችና ውሾች ስለተቀላቀሉት ነው። ገለባ፣ እንክርዳት ቢዘሩት አይጸድቅም፣ ፈሪም ቢያሰልፉት አያሸንፍም። የራሱን ሕዝብ ነፃ ለማውጣት ጫካ ገብቶ ሲያበቃ፣ ከሕዝቡ ስንቅና ትጥቅ እየቀረበለት፣ ያንኑ ሕዝብ መልሶ ሲግጠው፣ ሲዘርፈው፣ ሲሰድበው፣ ሲያዋርደው፣ ሲያግተው ስታይ ይሄ ከውሻም በላይ ነው። ውሻ ነውሯን በአደባባይ ነው የምታሳየው። ውሾች ተራክቦ የሚፈጽሙት በአደባባይ ነው። ነውረኞች ሁሉ እንዲህ ናቸው። አሁንም ከፋኖ ትግል ውስጥ ፈሪዎች፣ ድንጉጦች፣ እና ውሾች በአስቸኳይ መልቀቅ አለባቸው። ጀግኖች፣ የበላይ ዘለቀ፣ የአጼ ቴዎድሮስ፣ የንጉሥ ሚካኤል፣ የአፄ ምኒልክ ልጆች ወደ ፊት መምጣት አለባቸው። ስግብግቦች፣ ነውረኞች፣ ዋሾና ቀጣፊ፣ የልቡን ጣኦት ሳያፈርስ፣ ስሙም ሳይቀየር፣ ብአዴን፣ ወያኔ፣ የሻአቢያ ተላላኪ፣ የኦሮሙማ ገረድ፣ ውሻ ሆኖ ከፋኖ ትግል ውስጥ የገቡ ሁሉ በአስቸኳይ ከፋኖ ትግል መውጣት አለባቸው።
"…ጴንጤ የፋኖን ትግል መንራት አይችልም። የለበትምም። ጴንጤ ፈሪ ነው። ፈሪ ነው ሲባል ፍርሃቱ የሚመነጨው በሃይማኖቱ መመሪያ ምክንያት ነው። ጴንጤ ዶሮ፣ በግ፣ ፍየል፣ በሬና ላም ማረድን ነፍስ እንደ ማጥፋት ነው የሚቆጥረው። ነገር ግን የታረደ የዶሮ ሥጋ የሞተ፣ የተገደለውን እንክት አድርጎ የሚበላ ፍጡር ነው። ጴንጤ ዶሮ የሚያሳርደው ጎረቤቱን ኦርቶዶክሳዊ ጠርቶ ነው። እሱ ጻድቅ ኦርቶዶክሱ ኃጥእ መሆኑ ነው። እናም ጴንጤዎቹ ከፋኖ አመራርነት በተለይ በአስቸኳይ መልቀቅ አለባቸው። ይሄ ደግሞ በጎንደር፣ በሸዋና በጎጃም ፋኖዎች ውስጥ በሰፊው ይንጸባረቃል። በሸዋ በእስክንድር የመከታው ፋኖ ውስጥ ፓስተር ዮናስ አይዋጋም፣ ግን ከመረጃ ቲቪው ፓስተር ግርማ ካሣ መመሪያ እየተቀበለ እነ ደሳለኝና እነ መከታው እንዳይስማሙ እያደረገ የሸዋን ትግል አፈር ከደቼ ያበላዋል። ግርማ ካሣ እነ ደሳለኝን ነፍሱ የምትጸየፈው በሌላ በምንም አይደለም። ዋነኛው ሃይማኖት ነው። አለቀ። ጎንደርም እየበጠበጡ ያሉት እነማን ናቸው ያልን እንደሆነ እነ ጌታአስራደ እና እነ ኢያሱ አባተ ናቸው። ለምን የሚመሩት በፓስተር ምስጋናው አንዷለም ነው። ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ፋኖ ለምን ዳዊት ይዞ፣ መስቀል አንጠልጥሎ ይዋጋል? ትክክል አይደለም በማለት ሳይደብቅ በአደባባይ የተናጋረ ሰው ነው። ይኸው ከእስክንድር ጋር ገጥመው የጎንደርን አንድነት እየበጠበጡ ያሉትም እነዚህ ኃይላት ናቸው። ጎጃምም በጴንጤ ፓስተሮች የተሞላ ነው። የጎጃም ዐማራ ፋኖን ሽባ ያደረጉት እነ መዓረይ እና ፓስተሮቹ ናቸው።
"…በተለይ አርበኛ ዘመነ ካሤ ማርያምን፣ እመቤቴን እያለ እየማለ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን በብልፅግና ወንጌል አማኞች መሙላቱን አልወደድኩለትም። አባቱ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ የሆነውንና ከአቢይ አሕመድ ጋር እጅግ የቀረበ ግንኙነት ያላቸውን፣ ከአቢይ አህመድም ጋር በአንድ ላይ የሚጸልዩትን የአቶ መሀሪን ልጅ ያውም የፕሮቴስታንት ወጣቶች ሊግን እንዲመራ በአቢይ ታጭቶ የነበረውንና በምን ምክንያት ሹመቱ እንደቀረ ያልታወቀውን፣ ወደ ኡጋንዳም ሄዶ በዚያ የነበረውን ዳዊት መሀሪን ከኡጋንዳ ድረስ አምጥቶ ትውልዱ ጎጃም ነው በሚል መስፈርት ብቻ በእነ ዘመነ ካሤ ጥሪ ተደርጎለት፣ እሱም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍሮ ወደ ጎጃም ጫካ ገብቶ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን የፖለቲካውን ዘርፍ ሰጥተውት እንዲመራ አደረጉት። ለዚህ ነው ዋነኛውን የፋኖ ቁልፍ የፖለቲካ ሥልጣን የያዘው ፓስተር ዳዊት መሀሪ "የፋኖ አንድነት አሁን መምጣት ያለበትም። ሁሉም በየራሱ ጠንካራ ሲሆን እንጂ በዚህ ሁኔታ ወደ አንድ ከመጣን እንፈረካከሳለን፣ ስለዚህ ጎጃም ብቻው መቀጠል አለበት በሚል ገዳይ ምክንያት የዐማራ ፋኖ በጎጃምን እንዲተን፣ እንዲጠፋ እያደረገ ያለው። ፓስተር ዳዊት ወደ አንድ እንምጣ ከተባለም ሁሉንም ሥልጣን ጠቅልለው ለጎጃሞች ይስጡን የሚል መደምደሚያ ይዞ ነው ከአስረስ መዓረይ ጋር እና ከእነ ፓስተር ካሳሁን ጋር ጎጃምን ቀርጥፈው እየበሉ ያሉት።
"…የሚሞተው፣ የሚገደለው፣ የሚታረደው ማነው? በጎጃም አፈር ከደቼ እየበላ ያለ ማነው። ዐማራውና ኦርቶዶክሱ አገው ነው ድራሹ እየጠፋ ያለው። ቅባቶች፣ ፕሮቴስታንቶችና ሸንጎዎች፣ ስኳዶችም ጭምር የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ስለተቆጣጠሩት በጎጃም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቄስ፣ ዲያቆን፣ መሪጌታ፣ ሰንበት ተማሪ፣ የቆሎ ተማሪዎች በሙሉ ያለ ርህራሄ ይረሸናሉ። አመራሩ በፆም ሥጋ የሚበላው ጴንጤ ስለሆነ ነው። ይመራል ግን እውነቱን ዋጡት። ባለማዕተብ የጎጃም ዐማራ ፋኖዎች በሙሉ በድሮን እየተለቀሙ እየተገደሉ ነበር እስከቅርብ ጊዜ ጉዳዩን እኔ ይፋ እስከማወጣው ድረስ። ከዚያ በኋላ ቀርቷል በድሮን መገደል። ከጀርባ የሚመቱት የትየለሌ ናቸው። ከኢንጂባራና ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በሚሰጥ መመሪያና ትእዛዝ ምክንያት የጎጃም ኦርቶዶክሱ እየነደደ፣ እያረረ፣ እየወደመ፣ እየታረደም ነው ያለው። የመረጃ ቴሌቭዥኑ አቶ ግርማ ካሣ ሸዋና ጎንደር መከታውና ጌታአስራደ ወደ አንድነት ሳይመጡ ጎጃም ወደ አንድነቱ መግባት የለበትም። ደግ አደረጉ ብሎ የሚደነፋው ሴራው ሌላ ስለሆነ ነው። እኔን በግልፅ ጎጃምን ከነካህ እጣላሃለሁ ሲለኝ የነበረውም ለዚህ ነው። መረጃ ቲቪም እንዲጨልም፣ የሕዝብ ድምጽ ሆኖ እንዳይቀጥል ሳንካ…👇③✍✍✍