Ethio Skills


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


አጫጭር ስልጠናዎች ከስራ ዕድል ጋር
Online and Regular courses
https;//ennlite.com
https://student.ennlite.com
0944970000

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


በሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ  ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! ፈጥነው ይመዝገቡ!

🎯 Graphic Design
🎯 Digital Marketing
🎯 Video Editing
🎯 Fashion Design
🎯 Interior Design
🎯 Web Development
🎯 Basic Computer
🎯 Animation and Motion Graphics
🎯 Full stack Software Development
🎯 Engineering Software
🎯 Special Multimedia Package
🎯 Special Interior Design Package

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው መምህራኖቻችን ሰልጥነው የስራ እድሎችን ያግኙ!!

ለበለጠ መረጃ እና የስራ እድሎች በ +251-944-902125 ይደውሉን!


Forward from: እልፍኝ ዲዛይን Elfegn Design
አስደሳች ዜና ከ እልፍኝ ዲዛይን
_____________________
የፈለጉትን ጥራታቸዉን የጠበቁ 4 የቤት እቃዎች መርጠዉ
በ 40000/ አርባ ሺህ/ ብር ብቻ የሚገዙበት ልዩ እድል
_______________________________________
1- 1ሜ ከ 20 አልጋ
2- አንድ ባለ 3 መቀመጫ ሶፋ
3- መጋረጃ
4- 1ሜ ከ 20 ቁምሳጥን
5- የቤት ውስጥ አትክልት ከነ መትከያው
6- ሁለት ዘመናዊ ኪንግ ሶፋ
7- ድሬሲንግ ቴብል ከነ መቀመጫው
8- 2 ላምኔት 50" 50 ሳሜ የግድግዳ ምስል
9- የልጅ አልጋ ከነ ፍራሹ
10- ባለ 1 ሜ ለ ጠባብ ቤት የሚሆን ሶፋ አልጋ
11- እስከ 16 የሚይዝ ጫማ መደርደርያ
12- ባለ 1.5 ሜ Tv stand
13- ባለ 1 ሜ ወደ ግድግዳ ታጣፊ አልጋ
14- ሴነተር ቴብል
_________________________
ለማዘዝ የሚከተለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇
https://order.elefegne.com/?fluent-form=12




Forward from: Ennlite Consultancy and Training plc
በአዲስ አደረጃጀት
በአዲስ ስልጠናዎች
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከስራ እድል ጋር
ተመልሰናል
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ኢንላይት በአዲስ መልክ
ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇
https://join.ennlite.com/?fluent-form=3
0944970000
Ennlite Training Center
094 497 0000

https://g.co/kgs/9YeQkLt


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


አስደሳች ዜና 🎉🎉🎉🎉🎉 ባሉበት ቦታ በማንኛውም ጊዜ ከፈለጉት ተቋም የፈለጉትን ስልጠና ዋጋ አወዳድረው መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ? 👂👂👂👂👂 በኢትዮጽያ ትልቁ የስልጠና መስጫ ድረገፅ በቅርቡ ስራ ይጀምራል:: 👇👇👇👇👇👇👇 እርሶ የትኛውን ስልጠና በመውሰድ ይፈልጋሉ ?
Poll
  •   Creative Art Design
  •   Health and Fitness
  •   Engineering softwares
  •   Information Technology
  •   Nutrition
  •   Law and legal Issues
  •   Business and Finance
  •   Music
  •   Fashion Design
  •   Leadership and marketing
250 votes


💡 ነፃ የትወና ስልጠና ከአንጋፋው አርቲስት ፍቃዱ ከበደ!

በኪነ-ጥበብ ኢንደስትሪው ላይ ከፍተኛ ዝናን ያካበተው አርቲስት ፍቃዱ ከበደ የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 28 በኦርቢት አርት እስኩል ነፃ የትወና ልምዱን ያካፍለናል።ታዲያ በዚያው ቀን ለሚካሄደው ዝግጅት ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ከታች በምናስቀምጠው ስልክ ደውለው ቦታ ማስያዝዎን እንዳይዘነጉ።
📌 ነገር ግን ቀድመው ደውለው ስምዎ ያልተመዘገቡትን የማንቀበል መሆኑን በትህትና እንገልፃለን!
📞 ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ያነጋግሩን:
📱 0912771477 / 0912895858

🔗 እኛን በሶስተኛ ሜዲያ ይከተሉ!

#ኦርቢትዲጂታልሶሉሽንስ #ፍቃዱ ከበደ #ሙያዊእድገት #አርት


Forward from: Orbit Digital Solution
🎬 ነፃ የድርሰት እና የዳይሬክቲንግ ስልጠና  ! ✍️
ከታዋቂው ሱራፌል ኪዳኔ-በኢንዱስትሪው ውስጥ አንጋፋን ልምድ ካካበተው እንቁ ደራሲ እና ዳይሬክተር ​​ጋር አስደሳች የሆነ የድርሰት እና ዳይሬክቲንግ  ሴሚናር ይቀላቀሉን። 🌟

📌 ምን ይጠብቃሉ፡-

የሚማርኩ ስክሪፕቶችን የመጻፍ ሚስጥሮችን ይማሩ።
ከደራሲው ጋር በቀጥታ ተገናኝተው  ጥበብን ያግኙ።
የፈጠራ ጉዞዎን ወደ ሌላ ደረጃ ለማድረስ ምን ይጠብቃሉ !
📅 ቀን: [ቅዳሜ ህዳር 21 ]
📍 ቦታ፡ [ቦሌ ሩዋንዳ ቦሌ ሚካኤል ታክሲ መያዣ]
📞 0912771477/0912889588

🎉 ከአዋቂዎች በነጻ   ለመማር    ቦታዎን አሁን ያስይዙ።


Forward from: Orbit Digital Solution
🎬 ነፃ የድርሰት እና የዳይሬክቲንግ ስልጠና  ! ✍️
ከታዋቂው ሱራፌል ኪዳኔ-በኢንዱስትሪው ውስጥ አንጋፋን ልምድ ካካበተው እንቁ ደራሲ እና ዳይሬክተር ​​ጋር አስደሳች የሆነ የድርሰት እና ዳይሬክቲንግ  ሴሚናር ይቀላቀሉን። 🌟

📌 ምን ይጠብቃሉ፡-

የሚማርኩ ስክሪፕቶችን የመጻፍ ሚስጥሮችን ይማሩ።
ከደራሲው ጋር በቀጥታ ተገናኝተው  ጥበብን ያግኙ።
የፈጠራ ጉዞዎን ወደ ሌላ ደረጃ ለማድረስ ምን ይጠብቃሉ !
📅 ቀን: [ቅዳሜ ህዳር ]
📍 ቦታ፡ [ቦሌ ሩዋንዳ ]

🎉 ከአዋቂዎች በነጻ   ለመማር    ቦታዎን አሁን ያስይዙ።




https://www.youtube.com/watch?v=bctRpv-yk68
Motion Graphics እና Animation ልዩ ስልጠና ከ ኢንላይት አካዳሚ
ዩቱብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ የስልጠና ቪድዮ በየጊዜዉ ያግኙ


https://youtu.be/utOJjYJpqg0?si=W_uXoOmEj0xpbIRW
ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ከ ኢንላይት አካዳሚ
ሁሉንም በብቃት የሚማሩበት ቪድዮ በተከታታይ ይለቀቃል


Interior design ተምረው
ወድያው ስራ መቀጠር ይፈልጋሉ?

ይደዉሉ
0944970000


Ennlite Training Center on Google: https://posts.gle/narDSt




Forward from: Ethio Skills
ኢንላይት አካዳሚ ውስጥ ከሚሰጡ ስልጠናዎች የትኛውን ወስደው ስራ ማግኘት ይፈልጋሉ ?
Poll
  •   Graphic Design
  •   Digital Marketing
  •   Web Development
  •   Motion design
  •   Video Editing
  •   Software development
  •   Interior Design
470 votes


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ዲጀታል ማርኬቲንግ ኦንላይን ስልጠና ነጻ ቪድዮ
ከ ኢንላይት አካዳሚ
DIGITAL MARKETING COURSE
ለሙሉ ስልጠና ለመመዝገብ
https://demo.ennlite.com/?fluent-form=8
0944970000
አድራሻ - ሜክሲኮ አይመን ህንፃ ከሸዋ ዳቦ ፊትለፊት 7ተኛ ፎቅ
https://ennlite.com/
https://student.ennlite.com/


በዚህ እጅግ በፍጥነት የሚለዋወጥ አለም ዉስጥ ዘመኑን የዋጀ እዉቀት ይዞ መገኘት ብልህነት ነዉ።
የኢንላይት አካዳሚ ስልጠናዎች ይህን ያገናዘበ በመሆኑ ተወዳዳሪ ሆኖ ስራ ላይ መሰማራት ከማስቻላቸዉ በላይ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚሆን እዉቀት ባለቤት ይሆናሉ።
ሁሉም ስልጠናዎች በተግባር እንዲሁም በክህሎት ቅዉቀት የሚሰጡ ናቸዉ ይህም ሰልጣኞች በልበሙሉነት ወደ ስራ እንዲሰማሩ ያደርጋቸዋል።
🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️
ከዚህ በተጨማሪ በቅርብ ህንድ ሀገር ከሚገኘዉ ኡታራንቻል ዩኒቨርሲተቲ ጋር በመተባበር በህንድ ሀገር ሄደዉ ትምህርታቸዉን መከታተል ለሚፈልጉ አዲስ እድል ይዞላቹ መጥቷል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ለመመዝገብ
https://demo.ennlite.com/?fluent-form=8
0944970000
አድራሻ - ሜክሲኮ ከሸዋ ዳቦ ፊትለፊት 7ተኛ ፎቅ
https://ennlite.com/
https://student.ennlite.com/


የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል።



በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።


የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች👇

🔗lWEBSITE:
https://placement.ethernet.edu.et

⭐️ TELEGRAM
https://t.me/moestudentbot
Via_atc

20 last posts shown.