Ethio Space (ኢትዮ- ጠፈር)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs


ኢትዮጲያ በሳይንሱ እረገድ ቀድማ እንድትጠራ እና ተጠቃሚ ሁና ማየት የምንግዜም ምኞታችን ነው።
ሐሳብ አስተያዬት ለመስጠት👇👇👇
@Ethiospace1_bot
@unverseand 👈ለcross


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


Forward from: Unknown
ብሮ ልብህን የሰረቀችህ ልጅ አለች❓🤔

አንቺስ ሲስቱ❓😊


ሰበረ ዜና

ለመጀመሪያ ጊዜ ፀሐይ የምትዞረው ብላክኦል በቴሌስኮፕ እይታ ውስጥ ገባ።

ለሰው ልጆች እንቆቅለሽ ከሆኑ ነገሮች መካከል ብላክኦልች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ በቴሌስኮፕ እይታ ውስጥም ለርጅም ጊዜ ያክል መግባት ሳይችሉ ቆይተዋል ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ግን ነገሮች የተቀየሩ ይመስላሉ ከቀናት በፊትም ሳይንቲስቶች በኛ ጋላክሲ መካከል የሚገኘውን እና የኛ ፀሐይ የምትዞረው " Sagittarius" የተሰኘው ብላክኦል ከብዙ ጥረት በዋላ ምስሉን ማንሳት ችለዋል።

የኛ ፀሐይ ይሄንን ብላክኦል አንዴ ዙራ ለመጨረስ 70 ሚልዬን ዓመት ይፈጅባታል ሌላው አስገራሚው ነገር ይሄ ብላክኦል የኛን ፀሐይ በክብደት 10 ሚልዬን እጥፍ ጊዜ ይበልጣታል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13


Forward from: Ethio Space (ኢትዮ- ጠፈር)
ልቷዮቸው የሚገቡ የዩቱውብ ቪድዮዎች👇

1. ለኤልያኖች የተላከው መልክት እና የሳይንቲስቱ ማስጠንቂያ👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk1ZA0sySTE6_bK_JnQau5WJ


2. በጊዜ መጓዝ እና ጊዜ👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0kcS_JlWRVD9i9H2xeNTh4

3. ከመሬት እስከ ጨረቃ እና ከመሬት እስከ ፀሐይ ያለው እርቀት እንዴት ተለካ: 👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0cDMejIwjk-nwdue2UxEi1

4. ቶፕ 10 አስገራሚ እና አስፈሪ ፕላኔቶች ,የውሃው ዓለም👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk3IbHh009W2c6BJIuVT9y8m

5. ቤርሙዳ ትሪያንግል እና ዳይኖሶሮች የጠፉበት አሳዛኙ ክስተት:👇👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0BPwYX_RNAfmsqdgCUQTcA

6. ግርዶሽ:👇👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk0OttyKrfTPcRw9BD8LCuPS

7. የ ሳይንቲስቶች ታሪክ:👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLL84IYkPmzk2cm1JUfTCR9mleOEuav-_v


"laika " ትባላለች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጠፈር የተላከች ውሻ ስትሆን የተላከችበት መንኮራኩር ደግሞ ለአንድ ጊዜ ጉዞ ብቻ ታቅዶ የተሰራ በመሆኑ ምክንያት ከጥቂት ሰዓታት ጉዞ በሗላ ልትሞት ችላለች።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13


#ad

ያወቀ ሰራበት የቀደመ ቀደመ

የ " fiass online " ስራን ብዞዎች እየተቀላቀሉ እየሰሩት ነው ውጤታማማ እየሆኑ ነው።

ግድ የለም አሁኑኑ በዜሮ ቪያፒ ይመዝገቡ እና ስራውን ይጀምሩ

መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇👇👇

https://fias777.vip/#/pages/register?invite_code=0JWO9byo&t=1652131214917

ለተጨማሪ መረጃ ያናግሩኝ👇👇👇

@unverseand @unverseand


"የመጀመሪያው ልጅ በማርስ ላይ ሲወለድ ፓስፖርታችን (መታወቂያችን) ላይ የትውልድ ፕላኔት ላይ መጨመር ግድ ይሆንብናል።"

ከዛሬው ይልቁ የወደፊቱ ጊዜ ይበልጥ አጓጊ ነው


"የአንተ መማር የሚታየው በአንት ባህሪ ላይ ነው በአንት አስተሳሰብ ላይ ነው ከዛ ውጭ የአንት ድግሪ ተራ ወረቀት ነው።"

ትምህርት የተፈጠረበት የመጀመሪያው ምክንያት ሰዎች በዚህ አለም ላይ ሲኖሩ የተሻለ ስብህናን ወይም ሐስተሳሰብን ይገነባሉ በሚል ነበር።


ጋሊሎ ጋላሊ የመጀመሪያውን ቴሌስኮፕ በመስራት ጠፈረን የተመለከተ ሲሆን የጁፒተር ጨረቃዎችንም ለመጀመሪያ ጊዜ መመልከት ችሎ ነበር

በዚህ ምክንያት ጋሊሎ ጋላሊ የአስትሮኖሚ አባት ሊባል ችሏል

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13


#ad

👆👆👆👆 የደፈሩ እየሰሩ ነው

VIPዎችን ለመግዛት

#1 mine የሚለው ውስጥ እንገባለን

#2 ከዛ VIP Recharge የሚለውን እንነካለን በመቀጠል የምንፈልገውን VIP እንመርጣለን

#3 ከመረጥን ብሗላ እዛው ላይ ወደታች ወርደን Pay የሚለውን እንነካለን Send Message የሚል ይመጣልናል እሱን እንደነካን Telegram ላይ ካለው Fias Agent ጋር ያገናችሗል እሱ ጋር በቀጥታ አካውኑቱን እንዲልክላቹ ጠይቁት በጣም ቢዚ ሰለሚሆኑ ለሌሎች ወሬዎች መልስ አይሰጡም

አሁኑኑ በመመዝገብ በ online ገንዘብ ይስሩ👇👇👇

https://fias777.vip/#/pages/register?invite_code=0JWO9byo&t=1652131214917

ለተጨማሪ መረጃ ያናግሩኝ👇👇👇

@unverseand @unverseand


Forward from: Ethio Space (ኢትዮ- ጠፈር)
ሰማይ የት ይገኛል ?

በተለምዶ ሰማይ ወይም ሰማያዊ መስሎ የሚታየው ነገረ ከኛ አለም 144km እርቆ ይገኛል ይሄም ማለት ሳተላይቶች,ጨረቃ, ፀሐይ እና ክዋክብቶች ከዚህ ነገረ በእጅጉ እርቀው ይገኛሉ በተመሳሳይ የኛ አለም ከሌሎች ፕላኔቶች ላይ ሁነን ስናያት ሰማያዊ መስላ እንድትታይ አስችሏታል።

የዚህ ዩንቨረስ ጥግ ወይም በተለምዶ የሁሉም ነገረ ጥግ መስሎ የሚታይን ሰማይ የት ይገኛል ?

በዚህ ዙሪያ ሳይንቲስቶች የቻሉትን ያክል ቢሞክሩም ጠብ የሚል ነገረ አላገኙም የሆነው ሁኖ የሁሉም ነገረ ጥግ ከመሬት 48 ቢልዬን የብርሃን ዓመት እርቆ ይገኛል ወይም ብርሃን መሬትን በአንድ ሰከንድ ውስጥ 10 ጊዜ መዞር በሚያስችለው ፍጥነት ቢጓዝ እንኳን የዙህ ዩንቨረስ ጥግ ላይ ለመድረስ 48 ቢልዬን ዓመት ያስፈልገዋል እንደማለት ነው በሰው ልጅ ቴክኖሎጂ ደግሞ ጭራሽ የሚታሰብ አደለም።

ሌላው አስገራሚው ነገረ ይሄ የዩንቨረስ ጥግ ነው ተብሎ የሚታሰበው ቦታ በርግጥም የዩንቨረስ ጥግ ላይሆን ይችላል ወይም ከነጭራሹ ማለቂያ የለሽ ዩንቨረስ ሊሆን ይችላል ሳይንቲስቶች ግን በአንድ ነገረ ያምናሉ የሰው ልጆች ምንም ያክል ስሉጥን ቢሆኑ እንኳን የዚህ ዩንበረስ ጥግ ወይም በተለምዶ ጥግ መስሎ የሚታይን ሰማይ ላይ በጭራሽ አይደርሱም።

የት ነው የዚህ ዩንበረስ ጥግ ያለው ? ከ48 ቢልዬን የብርሃን ዓመት በዋላስ ምን እየተፈጠረ ነው ?

በስፍት በዩቲዩብ ይመልከቱ🙏👇

https://youtu.be/ZK0IKCSlCY0


ይሄንን ያውቃሉ

ፒራሚዶች ከዓመት እስከ ዓመት ምንም አይነት ጥላዎችን አይፈጥሩም ቢፈጥሩም በተወሰነ ጊዜ ላይ ብቻ ሲሆን ይሄም የተሰሩበትን ጥበብ አጉልቶ የሚያሳይ እና ልዩ የሆነ ዲዛይን ለግንባታ እንደተጠቀሙ የሚጠቁም መረጃ ነው ።

ለተጨማሪ 👇👇👇👇👇

https://youtu.be/pJ7hE1Ak3U4


የአውሮፓ የጠፈረ አሳሾች ጨረቃ ላይ ዋሻዎችን ማግኘታቸውን አስታወቁ።

ከዚህ በፊት የናሳ አሳሽ ሮቦቶች ከጨረቃ ምድር በታች ግራዎንድ እንዳለ ጠቁመው ነበር በቅርቡ ደግሞ የአውሮፓ አሳሾች ዋሻዎችን ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።

ይሄ ዋሻ ደግሞ የሰው ልጆች ጨረቃን ለመውረረ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ጥሩ ማረፊያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13


ሕይወትን በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ "3" ቦታዎች መሄድ አለብህ።

1. መቃብር
2. ሆስፒታል
3. እስር ቤት

"በመቃበር ስፍራ" ላይ ህይወት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ትገነዘባለህ "በሆስፒታል" ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገረ እንደሌለ ትገነዘባለህ "እስር ቤት" ሆነህ ነፃነት በጣም ውድ ነገረ እንደሆነ ትገነዘባለህ።

#ኦሾ


#ad

በአሁኑ ሰሀት በተለይም የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እየሰሩት ያለው ቢዝነስ FIAS ።

በFIAS ላይ ለመመዝገብና ስራ ለመስራት ይህንን ቅደም ተከተል ይከተሉ

1.በቅድሚያ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ተመዝገቡ፡፡

https://fias777.vip/#/pages/register?invite_code=0JWO9byo&t=1652131214917

2. ስልክ ቁጥር አስገቡ። ስታስገቡ (ከ9 ጀምሮ መሆን አለበት)

3. Verification ላይ ከጎን ካለው ምስል ላይ የሚታዩትን ፊደሎችና ቁጥሮች ምንም ሳትለውጡ አስገቡ።Graphic code error ካላችሁ ምስሉን ደግማችሁ ስትነኩት ይቀይርላችኀል፡፡

4. password የራሳችሁን አስገቡ(አትርሱት)

5. Transaction code የራሳችሁን አስገቡ። (አትርሱት)

ድንገት ከተሳሳታችሁ በድጋሜ ፔጁን Reload አድርጋችሁ ሞክሩት። ይሰራላችኋል።
6.Register success ካላችሁ ከታች log in የምትለውን በመንካት በየቀኑ ወደ ዌብሳይቱ በመግባት ስራችሁን መስራት ትችላላችሁ።

በ ዜሮ ቪያፒ ወይም በዜሮ ብር እስከ 200 ብር መስራት ትችላላቹ።

በየቀኑ የምታከናውኗቸው ተግባራት:-

VIP 0: 15 ብር በየቀኑ
VIP 1: 24 ብር በየቀኑ
VIP 2: 84 ብር በየቀኑ
VIP 3: 176 ብር በየቀኑ
VIP 4: 306 ብር በየቀኑ
VIP 5: 950 ብር በየቀኑ መሰብሰብ እና ወደ ባንክ አካውንታቹ መስገባት ትችላላቹ።

የተለያዩ Vip ዎችን ለመግዛት ኤጀንቶችን ማገኘት ይጠበቅባችዋል

👇👇👇

t.me/Samwog


የኒኩሌር ጦርነትን የሚቋቋመው የሩሲያ “የምጽአት ቀን” አውሮፕላን

አውሮፕኑ ማንኛውንም አይነት የኒኩሌር ጥቃተን መቋቋም የሚችል ነው “የዓለም ፍጻሜ ይሆናል” በሚባለው የኒኩሌር ጦርነት ወቅት አውሮፕላኑ የፕሬዝዳንት ፑቲን ማዘዣ ሆኖ ያገለግላል የኒኩሌር የጦር መሳሪያን መቋቋም የሚችለው እና “የምጽአት ቀን” (ዶምስዴይ) የሚል መጠሪያ የተሰጠው የሩሲያ አውሮፕላን።

በሩሲያ “ኢሊዩሺን አይ.ኤል-80” የሚል መጠሪያ ያለው አውሮፕላኑ የዓለም ፍጻሜ ሊሆን ይችላል ተብሎ በሚነገርለት የኒኩሌር ጦርነት ወቅት የሩሲያ ፐሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያለምንም ችግር ሀገሪቱን እንዲመሩ ያስችላቸዋል ተብሏል።


እንዲሁም ፕሬዝዳንቱ ጦራቸው የኒኩሌር ማሳሪያ ጥቃት እንዲፈጽሙ ትእዛዝ እንዲሰጡ የሚያስችላለቸው መሆኑንም ነው የተገለፀው።

ትንሹ የሩሲያ ቤተ-መንግስት (ክሬምሊን) ነው የተባለለት አውሮፕላኑ በኒኩሌር ጥቃት ወቅት ፕሬዝዳንት ፑቲን ከየትኛውም የኒኩሌር ጉዳት ለመጠበቅ የሚረዳ ነው ተብሏል።

“የምጽአት ቀን” አውሮፕላን የሚባለው ኢሊዩሺን አይ.ኤል-80 የመጀመሪያ በረራውን በፈረንጆቹ በ1987 ያደረገ ሲሆን፤ በ2008 ደግሞ የማሻሻያ እና ማዘመኛ
ስራዎች ተሰርተውለታል።

የአውሮፕላኑ ቁመት 60 ሜትር የሚረዝም ሲሆን፤ የክንፉ ስፋት ደግሞ 48 ሜትር ነው። በአየር ላይ እያለ ነዳጅ ሚሞላለት አውሮፐልኑ በሰዓት 850 ኪሎ ሜትር ፍጥነት እንደሚጓዝ እና ያለማቋረጥ ከ3 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የሚበር መሆኑ ተነግሯል።

በኢሊዩሺን ኩባያ የተመረተው አውሮፕላኑ ኩዝኔቶቭ ኤን ኬ-86 የተባለ ሞተር የሚጠቀም ሲሆን፤ አሁን ላይ ሩሲያ በአጠቃላይ 4 ምጽአት ቀን አውሮፕላኖች አሏት። የአሜሪካ “የምጽአት ቀን” አውሮፕላን አሜሪካም ከሩሲያ “የምጽአት ቀን” (ዶምስዴይ) አውሮፕላን ጋር የሚገዳደር የኒኩሌር ጦርነትን የሚቋቋም አውሮፕላን እንዳላት ከዚህ ቀደም መዘገባችን ይታወሳል።

GRIM99” የሚል መለያ ኮድ ያለው አውሮፕላኑ “በራሪው ፔንታጎን” የሚል ቅጽል ስም ያለው ሲሆን፤ በኒኩሌር ጦርነት ወቅት የዘመቻዎች መዘዣ ማዕከል በመሆን ያገለግላል ተብሏል።

የቦይንግ 747 ምርት አውሮፕላኑ ብሄራዊ የአደጋ ጊዜ የአየር ማዘዣ ማእከል በሚል ይፋዊ ስሙ የሚታወቅ ሲሆን፤ አራት መሰል አውሮፕላኖች ብቻ ናቸው ያሉት።

አውሮፕላኑ በአየር ወለዶች በሰማይ ላይ እያለ ነዳጅ እየተሞላለት ያለማቋረጥ ለ150 ሰዓታት መብረር ይችላል የተባለ ሲሆን፤ አራት የጄነራል ኤሌክትሪክ ሞተሮች እና በጣም ከፍተኛ መጠን የመያዝ አቅም ያለው የነዳጅ ታንከርም ተገጥሞለታል።

67 ሳተላይት ዲሾች የተገጠሙለት አውሮፕላኑ፤ ይህም የመከላከያ ሚኒስትሩ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ የአሜሪካ የጦር መርከቦች፣ ሰርጓጅ መርከቦች፣ የአየር እና የመድር ጦር ኃይሎች ጋር ለመገናኘት የሚያስችላቸው ነው።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13


ይሄንን ያውቃሉ ?

በአለም ደረጃ እጅግ የተበላሸ የትምህርት ሰርሀት ካላቸው አምስት አገሮች መካከል አገራችን ኢትዮጵያ አንዷ ናት።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13


Forward from: Ethio Space (ኢትዮ- ጠፈር)
ልታዮቸው የሚገቡ ቪድዮዎች👇👇

1. አስገራሚው እና አስደናቂው ክስተት ፕሌኑ ምን ነበር ያጋጠመው ? 👇👇👇

https://youtu.be/L0AyJqH7WfQ


2. ሰማይ የተ ይገኛል ? 👇👇👇

https://youtu.be/ZK0IKCSlCY0

3. የ ኒኩለር ቦንብ እና ሶስተኛው የአለም ጦርነት 👇👇👇👇

https://youtu.be/1C3seEFAQQ8

4. ከ ፕላኔት ማርስ ላይ የተወሰዱ አወዛጋቢ እና አስፈሪ ምስሎች 👇👇👇👇

https://youtu.be/gY7iXTsQATU

4. ሲሆል/ገሀነም የተገኘበት ድንቁ እና አስገራሚው የሳይንቲስቶች ግኝት 👇👇
https://youtu.be/IQp-wIFrJ28


የሰዎች የራቁት ምስል ወደ ጠፈር ሊላክ ነው።

ናሳ የሰዎችን ምስል ወደ ጠፈር ለመላክ የወሰነው እነዚህን ምስሎች ምናልባት ኤልያኖች ካዩት ሊሻፍዱ ይችላል በሚል ነው።

ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13

3.2k 0 20 12 37
20 last posts shown.