🇪🇹ኢትዮ University


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew
🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


ይሄን ነገር የጀመራችሁ እና January 31 ደሞዝ ለመቀበል ዝግጁ የሆናችሁ እስኪ በ Reaction🙌

✅️Something surprise loading..............

ለመጀመር 👉 S T A R T  H E R E 


#NGAT

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከታህሳስ 21 እስከ 25/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ለመመዝገብ 👇
HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET

ከምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል።

የመፈተኛ USER NAME እና PASSWORD በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡

ፈተናው የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ከ499 ሺህ በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል

እስካሁን 499 ሺህ 200 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ሀላፊ ማዕረፉ ሌሬቦ÷በ2017 የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በመደበኛና በግል 750 ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።

የመደበኛ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን ከታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ሲሆን÷ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ሃላፊው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል።

የኢንተርኔት አማራጭ በሌለባቸው አካባቢዎች ተማሪዎች ከኢንተርኔት ውጭ ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሰራበት አካባቢ ሄደው መረጃቸውን ወደ ኦንላይን መጫን እንደሚችሉ ተናግረዋል።

በመደበኛው ፕሮግራም 600 ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በመግለጽ እስካሁን ድረስም 82 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።

በሌላ በኩል በግል የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች ለፈተናው ምዝገባ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረው እስካሁን ድረስ 1 ሺህ 100 ተማሪዎች መመዝገባቸውን አመላክተዋል።

ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች እንደማይስተናገዱ እና ፈተና ላይ እንደማይቀመጡ ተጠቁሟል፡፡ #FBC

የBusiness እና Tap Tap 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+SelI4EZhRsI2NDA0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#WorabeUniversity

በአዲሱ ሜኑ መሰረት በተማሪዎች የተዘጋጀ የምግብ ሜኑ ነው።

ቁርስ:- ሩዝ [4 days], ፍርፍር(2 days] እና ዳቦ በሻይ[1 day]

ምሳ:- ምስር ወጥ [ 6 days ] እና ሽሮ [ 1 day]

እራት :- Therefore [2 days], ድንች [3 days ] እና ሽሮ [2 days]

ይህ በአዲሱ 100 ብር ሜኑ የተዘጋጀ ነው ብሏል። ወራቤ ዩኒቨርስቲ እንዴት አያችሁት ?? የሌላ ግቢ ተማሪዎችስ ??

👏Time Table አንደኛ👌🙌

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


አዲሱ ሜኑ ወደ ስራ ገብቷል ወይ??

እንደሚታወቀው በት/ት የአንድ ተማሪ የቀን የምግብ ባጃት ተብሎ ማፅደቁ ይታወቃል። በዚህ ለሁሉም ዩኒቨርስቲ ተመሳሳይ የምግብ ሜኑ አውጥቶ እንደየ ምርጫቸው እንድተገብሩ ትዛዝ ሰጥቷል።

ነገር ግን እስካሁን አብዛኛው ዩኒቨርስቲዎች ወደ ተግባር አልገቡም !

የትኛው ዩኒቨርስቲ ነው አዲስ ሜኑ የጀመረው ? የምግብ ጥራቱስ እንዴት ነው? @ethiouniversity1bot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የተመደቡለትን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ዛሬ መቀበል ጀምሯል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የተማሪዎች ቅሬታ ! #HawasaUniversity

ሰላም ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ እንዴት ናችሁ.....
የሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ ተማሪ ነኝ እና አድሱ ሜኑ ከአሁን በፊት ት/ት እንዲያስተካክሉ ለዩኒቨርስቲዎች መገለፁ ይታዋቃል።

አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎችም ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራውም ገብተዋል። ነገር ግን ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ላይ ግን እንዳውም ከበፊቱ ቅናሽ ተደርጓል።

👉 7 ቀን እራት እና ምሳ ሽሮ እንድንበላም ተገደናል።
👉 ጧት ላይ 3 ቀን ሻይ በዳቦ 3 ቀን ፍርፍር 1 ቀን ሩዝ በ ዳቦ specially ባንሳ ዳዬ ካንፓስ ላይ ተማሪዎች በከፍተኛ የምግብ ችግር ውስጥ እንገኛለን በማለት ተማሪዎች ድምፃቸውን አሰምቷል።

🚨 አዲሱ ሜኑ ከታህሳስ ወር ጀምሮ ወደ ተግባር እንዲገበ ከትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ብሰጥም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እስካሁን አልጀመረም ። #ከተማሪዎች

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ አሸናፊዎች‼️

• የዓመቱ ምርጥ ቲክቶከር - ኤላ ትሪክ /Elatick/

• የዓመቱ ምርጥ ሜዲካል ኮንቴንት ክሬተር - ዶ/ር ሀረገወይን ሙሴ

• የዓመቱ ምርጥ አነቃቂ ኮንቴንት - ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ

• የዓመቱ ምርጥ የስዕል፣ ግጥምና ሌሎች አርትስ ኮንቴንት - ሲሳይ

• የዓመቱ ምርጥ መላ ሽልማት - I store by sophi

• የዓመቱ ምርጥ ኤዲቲንግ ኤንድ ኢፌክት - ሲሳይ

• የዓመቱ ምርጥ ሙዚቀኛ እና ፕሮዲዩሰር - ዮንዚማ

• የዓመቱ ምርጥ ሶሻል ኢምፓክት ኮንቴንት - ዶ/ር አብይ ታደሰ

• የዓመቱ ምርጥ የንግድ እና ትምህርታዊ ይዘት ተሸላሚ - ሚስ ፈንዲሻ /Miss Fendisha/

• የዓመቱ ምርጥ ዳንስ ኤንድ ፐርፎርማንስ አሸናፊ - ጃዝሚን/jazmin_hope1/

• የዓመቱ ምርጥ ሪቪው ኮንቴንት - ኤላ Review

• የዓመቱ ምርጥ ሪቪው ኮንቴንት ልዩ ተሸላሚ - Baes

• የዓመቱ ምርጥ ስፖርት ኤንድ ፊትነስ ኮንቴንት - ቶማስ ሀይሉ

• የዓመቱ ምርጥ ላይቭ ስትሪመር ተሸላሚ - ታኩር ሌጀንድ

• የዓመቱ ምርጥ ላይፍ ስታይል ኮንቴንት ተሸላሚ - Miss leyu

• የዓመቱ ምርጥ ሴት ፈኒየስት ተሸላሚ - ባዚ

• የዓመቱ ምርጥ ወንድ ፈኒየስት ተሸላሚ - ኤላ ትሪክ /Elatick/

• የዓመቱ ምርጥ ሚመር አዋርድ ተሸላሚ - I did it በዘነዘና

• የዓመቱ ምርጥ ትራቭል ኮንቴንት አዋርድ - አቤል ብርሃኑ

• የዓመቱ ምርጥ ኢንፎርማቲቭ ኮንቴንት አዋርድ - ሙሴ ሰለሞን

• የዓመቱ ምርጥ ኢመርጂንግ ኮንቴንት አዋርድ - ስኬት

• ቤስት ሾርት ሙቪ ቪዲዮ አዋርድ - ቤንጂ

• የኢቨንቱ ምርጥ አለባበስ በወንድ አሸናፊ - ከርተንኮል

• የኢቨንቱ ምርጥ አለባበስ በሴት አሸናፊ - ማህሌት ይብራለም|Leniz|

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Architecture

በፍልስጤም ሀገር ለሚገነባ ትምህርት ቤት በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የአርክቴክቸራል ዲዛይን ውድድር ላይ ኢትዮጵያውያኑ ፦
➡️ አርክቴትክት ዳንኤል ዋጁ
➡️ አርክቴርክት ቢንያም በውቀቱ
➡️ አርክቴክት ፍሬዘር አብርሃ ከ231 ተወዳዳሪ አርክቴክቶች መካከል " የጣልያንን ተወዳዳሪዎች " በመከተል የ2ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

አርክቴክቶቹ " Mobile school as an emergency Response in Palestine " በተሰኘ ርዕስ በተዘጋጀው በዚህ ውድድር ከአፍሪካ ብቸኛ የደረጃ ተወዳዳሪ መሆን እንደቻሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

ከዚህ በፊት ለተከታታይ 5 የተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ለ3 አመት ያክል የሞከሩ ሲሆን በነሱም የተለያዩ ውጤቶችን አስመዝበው እንደነበር ከ3 አመት በኋሏ ግን በአምላክ እርዳታ ለዚህ ከፍተኛ ስኬት መብቃታቸውን ገልጸዋል።

ወጣቶቹ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላኩት መልዕክት " በሃገራችን ኢትዮጵያም ብሎም በአፍሪካ ብዙ እምቅ ችሎታ ያለቸው ወጣቶች አንዳሉም በጥቂቱ ማሳየት በመቻላችን እጅግ ደስተኞች ነን " ብለዋል።

በውድድሩ ላይ በአርክቴክቸር ሙያ የታወቁ ሎሬቶች እና ባለሙያዎች በዳኝነት ተሳትፈዋል።

ከዚህ ዓለማቀፍ ውድድር 2ኛ በመሆን በማጠናቀቃቸው የ2000 ዩሮ እና የእውቅና ሰርተፍኬት ተሸላሚ በመሆን የሃገራቸውን ስም አስጠርተዋል።

(ያሸነፉበትን ስራ ከላይ ይመልከቱ) #Tikvah

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


Arsi University 🙌 አዲሱ ሜኑ👐

አርሲ ዩኒቨርስቲ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መሰረት የ 100 ብር ሜኑ ጀምረዋል 👐🥰

እንደሚታዩት ለአይን የሚያምር እንዲሁም አሪፍ የሆነ ምግብ ማቅረብ ጀምረዋል👏👏 ትንሽ መረቅ ብመርቁበት 🤗

ከተማሪዎችም እንደ አጀማመሩ አሪፍ መሆኑን ገልፀዋል።

👉 በአዲሱ ሜኑ ምግብ ካልተሻሻለ ቅሬታ በፎቶ አድርጋችሁ ላኩልን። እንዲሁም አሪፍ የሆኑ ምግቦችንም ላኩልን።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


Tip🙌

አንዳንድ ጊዜ በዚህ ቻናል ምርጥ የተባሉ ብር የምታገኙበት Airdrop ይለቀቃሉ ።

ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎች ውሸት የሚመስላችሁ አሉ። እኛ የምንለቃቸውን Airdrop ከተለቀቀው ቀን ጀምሮ በትክክል ስሩት።

አሰራሩ ዩቱብ፣ቲክቶክ ላይ ወይም የCrypto ቻናል ላይ Search ማድረግ ትችላላችሁ ።

አሁን Zoo የጀመራችሁ Task ስሩ🙌

1) የነሱን ቻናል Join አድርጉ
2) የ X ወይም Twitter Join ሳትሉ Task ስሩ
3) Robus እና Riddle Answer ከ Crypto ቻናል ሙሉ

ያልገባችሁ Video ሰርተናል። ገና ከተጀመረ 15 ቀን ነው። የሚያልቀው ከ 34 ቀን ቡሃላ ነው።

በዚህ አጭር ጊዜ ለምን 10$ አይሆንም ብታገኙ ያስደስታል ። አንድ ሳምንትም ብሆን ከካፌ ምግብ ነፃ😄

ለመጀመር   S T A R T   S T A R T

ለማንኛውም ሙሉ አሰራር🙌👇
https://youtu.be/iv0vY7kvJ7E
https://youtu.be/iv0vY7kvJ7E


January 31 ይጠናቀቃል 🙌

✅️በ አንድ ወር ብቻ ጀምራችሁ ተሸላሚ መሆን የምትፈልጉ ጊዜው አሁን ነው። 👌

➡️ ሁሉም ተማሪዎች መጀመር አለባችሁ 🙌

Step:- Start በሉት ከዛ Task ላይ ገብታችሁ Channel Join አድርጉ 🫶

በጣም ቀላል ነው👐 ➡️ S T A R T


#ፍትህ_ለአክሱም_ተማሪዎች

🧕" እኛ የምንፈልገው ፍትህ ነው። ሂጃባችንን አድርገን ነው መማር የምንፈልገው። ያለ ሂጃብ ሸሪዓም አይፈቅድም አስቸኳይ እና ዘላቂ መፍትሄ ይሰጠን " - ተማሪዎች

➡️ " የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በአጠቃላይ ሁሉም የሉም ከትምህርት ገበታ ላይ ወጥተዋል " - የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት

#ፍትህ_ለአክሱም_ተማሪዎች!!
#ፍትህ_ለአክሱም_ተማሪዎች!!
#ፍትህ_ለአክሱም_ተማሪዎች!!

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ወደ መቶ ብር ከፍ ያለው የዩኒቨርሲቲዎች የቀን የምግብ በጀት የተለየ ለውጥ ያመጣል ተብሎ አይጠበቅም ተባለ

የዩኒቨርሲቲዎች በጀት 100 ብር ሆነ ማለት ድሮ ተማሪዎች ሲመገቡ ከነበረበት የምግብ አይነት የተለየ ለውጥ ይመጣል ማለት አይደለም ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዩኒቨርስቲዎች የምግብ በጀት በቀን ከ22 ብር ወደ 100 ብር መሻሻሉን ተከትሎ፤ ከሰሞኑ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች የምግብ ተመኑ ሲያድግ በተቃራኒው ግን የሚቀርበው የምግብ አይነትና መጠን ያነሰ በመሆኑ ቅሬታቸውን እያቀረቡ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ አሐዱም ይሄንን የተማሪዎች ቅሬታ በመያዝ ትምህርት ሚኒስቴርን አነጋግሯል።

በዚህም በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዳደርና ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶ/ር ሰሎሞን አብርሃ በሰጡት ምላሽ፤ የምግብ በጀቱ 100 ብር ሆነ ማለት የግድ የተለየ ለውጥ ይመጣል ማለት እንዳልሆነ ገልፀው፣ "የምግብ አይነቱም ሙሉ ለሙሉ አስደናቂ በሆነ መልኩ ይቀየራል ማለት አይደለም፣ ሊቀየርም አይችልም" ሲሉ ገልጸዋል።

ድሮውንም ተማሪዎች በተመደበላቸው 22 ብር ብቻ ሲመገቡ እንዳልቆዩ የሚገልጹት ዶ/ር ሰሎሞን፤ "ከፌዴራል መንግሥት የሚመደበው 22 ብር አነስተኛ መሆኑ ስለሚታወቅ ዩኒቨርሲቲዎች በራሳቸው አካሄድ ሲያስተካክሉ ቆይተዋል" ብለዋል።

አሐዱም "የትምህርት ሚኒስቴር ያደረገው ማሻሻያ በቂ ነው ወይ? አሁን ካለው የገበያ ሁኔታ ጋርስ ተመጣጣኝ ነው?" ሲል ዩኒቨርስቲዎችን ጠይቋል።

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ የትምህርት ሚኒስቴር ለተማሪዎች የቀን ምግብ 22 ብር ቢመደብ፤ ከዛ በላይ ወጪ እንደበረው እና ተቋማቱ ለሌላ ሥራ የሚያገኙትን ገንዘብ ለምገባ የሚያውሉበት ሁናቴ መኖሩን ገልጸዋል።

"ዩንቨርስቲዎች በሚመደው 22 ብር ብቻ ተማሪዎቻቸውን አይመግቡም ነበር" ሲሉ ዶ/ር ሰሎሞን ያነሱትን ሃሳብ ተጋርተዋል።

"አሁን የተሻሻለው በጀት በተወሰነ ደረጃ ችግርን ይቀርፋል ተብሎ የሚጠብቅ ነው" ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ የተደረገው ማሻሻያ ቁጥሩ ትልቅ ቢመስልም ቀድሞ ሲወጣ ከነበረው ወጪ አንጻር ሲታይ አሁንም ተጽዕኖ እንደሚኖረው ገልጸዋል።

በአንጻሩ ሌላው አሐዱ ያነጋገራቸው የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ቶሎሶ ዳኒ፤ "አሁን ካለው የዋጋ ንረት አንጻር 22 ብር ተማሪዎችን መመገብ አይችልም ነበር፡፡ በተደረገው ጥናት መሰረት ወደ መቶ ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል" ያሉ ሲሆን፤ የተመደበው በተማሪ 100 ብር በቂ እንደሚሆንም ገልጸዋል።

በንጽጽር ሲታይ ቀድሞ ከነበረው 22 ብር ወደ መቶ ብር ከፍ መደረጉ ከፍተኛ የሆነ ጭማሪ መሆኑን አንስተዋል።

ዶ/ር ሰሎሞን የዩንቨርስቲዎቹን ፕሬዝዳንቶች ሃሳብ ሲያጠናክሩ፤ ዩኒቨርስቲዎች ከሚመደብላቸው የተለያየ በጀት እያዟዟሩ በቀን ከ80 እስከ 150 ብር በማውጣት ተማሪዎችን ሲመግቡ እንደነበር ገልጸዋል፡፡

የተማሪዎች የምግብ ሜኑ ከመሻሻሉ በፊት አንድ እንጀራን እስከ 24 ብር ድረስ የሚገዛ ዩኒቨርስቲ እንደነበረ ጠቅሰው፤ "ድሮ ይመደብ የነበረው በጀት አንድ እንጀራ እንኳን በቅጡ የማይገዛ ነበር" ሲሉ አክለዋል።

በመሆኑም ይህ አካሄድ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ስላስተጓጎለና የአሰራር ስርዓታቸው ላይም ችግር ስለፈጠረ፣ የምግብ ሜኑ ሲዘጋጅ ጥናት ተጠንቶ ሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት ተወካዮች ጭምር በአካል በተገኙበት የዩኒቨርሲቲዎች ምግብ ማሻሻያ መደረጉን ለአሐዱ ተናግረዋል።

አክለውም ተማሪዎች አሁን ካለው ሁኔታ አንፃር ማድረግ ያለባቸው የሚመደብላቸው በጀት በአግባቡ ለእነርሱ መድረሱን እና በቀን የመቶ ብሩ በጀት ተሰልቶ በሳምንት 700 ብር ወጪ መደረጉን፣ እንዲሁም ያንን ወጪ ታሳቢ ያደረገ ሜኑ መቅረብና አለመቅረቡን ማረጋገጥ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትም ሀላፊነት በመውሰድ በአግባቡ መከታተል እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተዋል።

🎙[ዘገባው የአሀዱ ራዲዮ ነው]

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#RayaUniversity

በ2017 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥር 15 እና 16 /2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት እና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ ኮፒ ጋር እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ መያዝ ይኖርናችኋል ተብሏል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#AdigratUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 1 እና 2/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳቹበት ማስራጃዎች፣ ፎቶግራፍ፣ የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚገባችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ሰላም እንዴት ናችሁ 🙌

ዛሬ ለ Non-Cafe'ዎች ብለን ነበር። ነገር ግን አልተመቸንም። ሌላ ቀን ይሆናል።

✅️ይህ ASTU ዛሬ የበሉት ነው። በምግብ ዙርያ ላይ የተሻሻሉ መሆኑን የግቢው ተማሪዎች ገልፀዋል። አሁን ላይ ASTU ተሻሽሏል፣ አስተካክለው አሪፍ ምግብ እየበሉ መሆኑን ገልፀዋል።

🚨 ለ Non-Cafe ተማሪዎች 3000 ብር ልሰጣቸው ይገባል። በትክክል ይሄ መንግስት ለአንድ ተማሪ በቀን 100 ብር የሚያስብ ከሆነ ማለት ነው።
✅ ግን የውሸት ይመስለኛል በጭራሽ አይሰጧችሁም!!

ለማንኛውም በዚህ የተማሪዎች ምግብ ላይ ገና ብዙ ተቋሞ ይኖራል ። ከናንተ የምንፈልገው ሼር እያረጋችሁ ማጨናነቅ ብቻ ነው👌

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#ማስታወቂያ #Private

በድጋሚ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በድጋሚ የሚፈተኑ ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበትን አድራሻ https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ መረብ መመዝገብ ይችላሉ።

ይህ የበይነ መረብ ምዝገባ መተግበሪያ ራስ አገዝ (self services ) ሲሆን ተመዝጋቢዎች የሚፈልጉትን ድጋፍ በመጠየቅ ከማዕከልማግኘት ይችላሉ።

ከዚህ መልዕክት ጋር የተያያዙ መረጃዎች ተመዝገቢዎች በቀላሉ መመዝገብ እንዲችሉ አጋዥ ስለሆኑ ተጠቀሙባቸው።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

18 last posts shown.