የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ስም የተሰየመ ትምህርት ቤት አስመርቋል።
ትምህርት ቤቱ በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኝና ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት መስጠት የጀመረ መሆኑ ተገልጿል።
ትምህርት ቤቱ ባለ ሥሦት ወለለ የመማሪያ ክፍሎች እና የስብሰባ አዳራሽ ተገንብተውለታል።
በተመሳሳይ የጀግናው ሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ መታሰቢያ ሐውልትም ተመርቋል።
ሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ለነፃነትና አልበገር ባይነት እንዲሁም ለሰንደቅ አላማ ክብር በፅናት የቆመ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሆኑ ይታወቃል።
ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝