Ethiopia Wushu Federation


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Sport


This is an official Telegram channel of Ethiopia Wushu Federation. To join our private discussion group please contact the admins @Miskirsoll @Gibelux @aleazart

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Sport
Statistics
Posts filter
















Ethiopia_Wushu_Federation_GM:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdMmnwXCU7TplJWR7jbe7uAWSVodJk6es-ZcXgAFJQMybr1_w/viewform?usp=sf_link

ውድ የውሹ ቤተሰቦች
የፊታችን ዓርብ  ከ8/07/ 2015   በኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን የተዘጋጀውን የውሹ ኢንተርናሽናል የሳንዳ  (የነፃ ግጥሚያ) ስልጠና  ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ  ሰልጣኞች ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ ይረዳ ዘንድ የሚከተለውን አጠር ያለ ፎርም በመረጃ እንድትሞሉልልን በአክብሮት እንጠይቃለን:: እንዲሁም ሼር በማድረግ ሌሎችም እንዲሞሉ ያድርጉ። እናመሰግናለን።


የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ከህዳር 22-26/2014. ዓ.ም ድረስ ደማቅ የሆነ ከቀደመው ጊዜ የተሻለ እና አሪፍ የሚባል ሽልማትን የሚያስገኝ ለሁሉም ክፍት የሆነ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ 4ኪሎ ስ/ት/ስ/ማዕከል ያካሂዳል። ውድድሩ በአርት 16 አመት እና ከዛ በላይ እንዲሁም በፋይት 18 እና ከዛ በላይ የሆናቸው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉ ።
የውድድሩ ካታጎሪ እንደሚከተለው ይሆናል።
*በአርት ሴት - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ቻንኳን /ሰርድ ጀነሬሽን/
*በአርት ወንድ - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ከጀል/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ብሮድ /ሰርድ ጀነሬሽን/
በሳንሹ/ፋይት/ ደግሞ..በሴት- 48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ

በሳንሹ/ፋይት/ደግሞ.በወንድ-48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ
- 57/60 ኪሎ
- 61/65 ኪሎ
- 66/70 ኪሎ ናቸው......
ማሳሰቢያ ----ለእያንዳንዳቸው የውድድር ካታጎሪ ለመመዝገቢያ 1000/አንድ ሺህ ብር/ ሲሆን በአርትም በፋይት ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ----- ወርቅ ላመጣ 10 ሺህ
ብር ላመጣ 7ሺ
እንዲሁም ነሀስ ላመጣ 5ሺ ብር ሽልማት ያለው መሆኑንም መግለፅ እንወዳለን። በተጨማሪም በፋይት ውድድሩ ላይ በዉሹ ህግ የሚዳኙ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑንእያሳወቅን.....መመዝገቢያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000097583149 የኢ/ያ ዉሹ ፌዴሬሽን ብላችሁ በማስገባት ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። የምዝገባው ጊዜ እስከ ህዳር 18/2014 ድረስ ሲሆን ለበለጠ መረጃ 0911673538/0913618715 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።የኢትዮጵያ ዉሹ ፌደሬሽን


Forward from: gibayehu Mulugeta
በዋናነት የውድድሩ አላማ በ 2022 ለምናደርገው ኢንተርናሽናል ውድድር ሀገርን የሚወክሉ የተሻሉ ልጆችን ለመመልከት እና በስልጠና የቆዮ ስፖርተኞችን በውድድር ለመለካት መሆኑን እናሳስባለን ።


Forward from: gibayehu Mulugeta
የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ከህዳር 22-26/2014. ዓ.ም ድረስ ደማቅ የሆነ ከቀደመው ጊዜ የተሻለ እና አሪፍ የሚባል ሽልማትን የሚያስገኝ ለሁሉም ክፍት የሆነ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ 4ኪሎ ስ/ት/ስ/ማዕከል ያካሂዳል። ውድድሩ በአርት 16 አመት እና ከዛ በላይ እንዲሁም በፋይት 18 እና ከዛ በላይ የሆናቸው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉ ።
የውድድሩ ካታጎሪ እንደሚከተለው ይሆናል።
*በአርት ሴት - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ቻንኳን /ሰርድ ጀነሬሽን/
*በአርት ወንድ - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ከጀል/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ብሮድ /ሰርድ ጀነሬሽን/
በሳንሹ/ፋይት/ ደግሞ..በሴት- 48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ

በሳንሹ/ፋይት/ደግሞ.በወንድ-48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ
- 57/60 ኪሎ
- 61/65 ኪሎ
- 66/70 ኪሎ ናቸው......
ማሳሰቢያ ----ለእያንዳንዳቸው የውድድር ካታጎሪ ለመመዝገቢያ 1000/አንድ ሺህ ብር/ ሲሆን በአርትም በፋይት ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ----- ወርቅ ላመጣ 10 ሺህ
ብር ላመጣ 7ሺ
እንዲሁም ነሀስ ላመጣ 5ሺ ብር ሽልማት ያለው መሆኑንም መግለፅ እንወዳለን። በተጨማሪም በፋይት ውድድሩ ላይ በዉሹ ህግ የሚዳኙ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑንእያሳወቅን.....መመዝገቢያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000097583149 የኢ/ያ ዉሹ ፌዴሬሽን ብላችሁ በማስገባት ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። የምዝገባው ጊዜ እስከ ህዳር 18/2014 ድረስ ሲሆን ለበለጠ መረጃ 0911673538/0913618715 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።የኢትዮጵያ ዉሹ ፌደሬሽን




ok ..boss


Noted, thank you.


እንዴት ከረማችሁ እሁድ 4:00 ላይ የጋራ ስብሰባ አለን እንዳትረሱ።


ውድ የውሹ ቤተሰቦቻችንን እንኳን አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ እንዲሆንላቹሁ ምኞቴ ነው።ዒድ ሙባረክ!
ሰይፈ ፀሐይ
የኢትዬጲያ ውሹ ፌደረሽን ፕሬዘዳንት


ውድ የዉሹ ቤተሰቦቻችን፣

እንኳን አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለሁ::
መልካም የትንሣኤ በዓል!

አልዓዛር ጥላሁን
ምክትል ፕሬዚዴንት
ኢትዮጵያ ዉሹ ፌደሬሽን


የ2013 የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በአዲስ አበባ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ ፡፡
ሚያዚያ 14 / 2013 ዓ/ም
ከሚያዚያ 11 – 14 / 2013 ዓ/ም በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል ፡፡
ውድድሩ የኮቪድ ፕሮቶኮል መሰረት በማድረግ በሁለቱም ፆታ የተካሄደ ሲሆን በተደረገው ውድድር ፦
በሁለቱም ፆታ በሳንሹና በታኦሎ አዲስ አበባ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡
በአርትና በነጻ ፍልሚያ ውድድር ሳንሹ በሴቶች ፦ ፅዮን ቢንያም ከአዲስ አበባ
ታኦሎ በሴቶች ፦ ረቂቅ ንጉሴ ከአዲስ አበባ
ሳንሹ በወንዶች ፦ ወርቅነህ መኮንን ከአዲስ አበባ
ታኦሎ በወንዶች ፦ ዮሐንስ አዱኛ ከኦሮሚያ ኮከብ ተጨዋች በመሆን የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
በተጨማሪም ኦሮሚያ ክልል የፀባይ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል ፡፡
በሻምፒዮና ውድድሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣ ኦሮሚያ ክልል ፣ ሐረሪ ክልልና አፋር ክልል ተሳታፊ ሆነዋል ፡፡


የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በድምቀት እንደቀጠለ ነው።

ሚያዚያ 13 / 2013 ዓ/ም
ዛሬ በተካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ፦

ስፒር በወንድ ፦
ፋሲል አምዴ ከኦሮሚያ ወርቅ ፣ አብዱልመጅድ ሙስጠፋ ከአዲስ አበባ ብር ፣ ጋዲሳ ጀማል ከሐረሪ ነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ስፒር በሴት፦
ትንሳኤ ጌታው ከኦሮሚያ ወርቅ ፣ አደይ ሽመልስ ከአዲስ አበባ ብር ፣ ኢስማ ጀማል ከድሬዳዋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ከጂል በወንድ ፦
ወርቅነህ መኮንን ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ዮሐንስ አዱኛ ከኦሮሚያ ብር ፣ የሱፍ ዳውድ ከድሬዳዋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ከጂል በሴት፦
ረቂቅ ንጉሴ ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ብስኩት ጉሉማ ከሀረሪ ብር ፣ ገነት ከበደ ከኦሮሚያ ነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ናንገን በወንድ፦
ዮሴፍ ግርማ ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ኢብራሂም ሽኩሪ ከኦሮሚያ ብር ፣ ቢላዲን ሻፊ ከሐረሪ ነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ናንገን በሴት፦
መክሊት ጌታቸው ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ አያን አብዱሰላም ከድሬዳዋ ብር ፣ መስከረም መስፍን ከኦሮሚያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ሳንሹ ከ48 ኪ.ግ በታች በሴቶች ፦
ፅዮን ቢንያም ከአዲስ አበባ ወርቅ ፣ ሰሚራ አህመድ ከድሬዳዋ ብር ፣ ንብረቴ እሸቴ ከኦሮሚያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝተዋል ፡፡

ሳንሹ 60 – 65 ኪ.ግ በወንዶች ፦
ፈንዲሼ አህመድ ከሐረሪ ወርቅ ፣ ደረጄ ድሪባ ከኦሮሚያ ብር ፣ ሙባረክ ሸምሱ ከአዲስ አበባ የነሀስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነው ውድድራቸውን አጠናቀዋል፡፡

በአዳማ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር ነገ ፍፃሜው ያገኛል ።


Forward from: Ahmed Abdukadir
2ተኛ ቀኑን በያዘው የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በአዳማ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ጂምናዚዬም እጅግ በሞቀ ሁኔታ እየተካሄደ ውለዋል።
በሁሉም ተሳታፊ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ውስጥ የሚገኙ የውሹ አሰልጣኞች ኢንስትራክተሮች ማስተሮች በኮሮና በሽታ ምክንያት ከስልጠና ገበታቸው ርቀው እንደመቆየታው መጠን ያን ያህል በውድድር ውጤት ላይ ከፍተኛ ጫና አልፈጠረም ። እንዲሁም በተወዳዳዎች መሀከል የምታየው ፉክክር እጅ ጉኑ አስደሳች ነበር። እኛም የፌዴሬሽኑ አመራሮች ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በተቀናጀ ሁኔታ ለውድድሩ ማማር ላደረጋችሁት ድጋፍና ትብብር እናመሰግናለን።

20 last posts shown.

478

subscribers
Channel statistics