Eyob Mekonnen


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Music



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Music
Statistics
Posts filter


Forward from: Eyob Mekonnen
🎼 Say from Erotalehu
🎤 by eyob mekonnen

ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ከእውነት ፀዐይ ከትላንቱ ተደብቄ በምሽቱ ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ... ታ ...
ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ... ታ ...
ሌቱም አልፎ ሲነጋጋ
ልወቃቀስ ከራሴውጋ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የኔ ያልኩት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ከእውነት ፀዐይ ከትላንቱ ተደብቄ በምሽቱ ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ...
ታ ... ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ... ታ ... ሌቱም አልፎ ሲነጋጋ
ልወቃቀስ ከራሴውጋ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የኔ ያልኩት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ

@EyobMekonnenY


Forward from: Eyob Mekonnen
🙃የተራበ ልብ ፍቅርን የጓጓ ከእውነት ቤት ሄዶ የእውነት ያንኳኳ ደጁ ለጠና እዚዛው ቆይቶ የራሱን ያቅፋል በሩ ተከፍቶ😶

መንገዴን ለየ
አይኔ ብርሃን አየ🌖

በቃ በቃ ድሮ
የጨለማው ኑሮ🖤


Every wall is a door. - Ralph Waldo Emerson
🌚 | @Quotes_P30




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
The whole video will be posted today afternoon on Reha - ረሃ YouTube channel stay tuned!!
SUBSCRIBE !
@eyobmekonneny


I have been working on it for a week🥰


Something new is coming . . .
የሆነ ነገር ሊለቀቅ ነው ምን ይመስላቹሀል??

የእዮባ አድናቂ ጓደኞቻችሁን ወደዚህ channel ጋብዙአቸው እስከዛ!!
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

@eyobmekonneny


🖤


ነበር ልታመልጪኝ 😌


መች አገኝሽ ነበር ምርጫዬን ቢሰጠኝ


🖤🖤


ጨለማን አንምዘዝ በጊዜአችን ሁሉ


ከውብ ቀኖቻችን ብርሃን ከተሞሉ


best movie suggestion channel




አላችሁ?? ❤️😍😍❤️


#ማን_ያውቃል

😇ለringtone ሞክሯት

share አርጉ🙏
👇👇👇
@EyobMekonnenY
@EyobMekonnenY


ተመልሰናል 😍😍😍 እዮባውያን


የቀን ለውጥ ከ እሁድ ነሀሴ 15/2014 ❌
ወደ #ቅዳሜ #ነሀሴ_14_2014 ✅

ሰላም ውድ የእዮባዬ አድናቂዎች እና ስብዕና ተከታዮች ከትልቅ #ይቅርታ ጋር እሁድ ነሀሴ 15 አስበነው የነበረውን ፕሮግራም ዝግጅቱ ሰፊ #የሚዲያ_ሽፋን እንዲኖረው ታስቦ እና በዕለቱ በሚገኙት ታዋቂ ሰዎች አስተያየት ቀኑ ቀረብ እንዲል ታስቦ (#ቅዳሜ #ነሀሴ_14_2014 8:00 ሰዓት) እንዲሆን ወስነናል ስለሆነም በዕለቱ የተለያዩ ታዋቂ ሰዎች ፣ የሚዲያ አካላትን እና የእዮባዬ ጓደኞች ተሳታፊ ይሆናሉ።


❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ከጥሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር
በሌሎች ግብዣ አመጣሽ ፍቅር
አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ
ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ
በምድር ይሁን ወይስ ከሰማይ
ኬት መምጣትሽን ባይኔ ሳላይ
ድንገት ፊቴ ተከስተሽ አስደነቅሽኝ

ልቤን ገዝተሽ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

20 last posts shown.

269

subscribers
Channel statistics