Fana Education™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Politics


ይህ ታዋቂ ቻናል ለተማሪዎች መረጃ መስጫ ነው
ለማስታወቂያ ያናግሩን 👉 @hohte_misrak

Facebook=> https://bit.ly/3BM8qn2
YouTube => https://bit.ly/421dlLs

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Politics
Statistics
Posts filter


⭕️ያልኩት አልቀረም ባለፈ ይሄንን Entrance ላይ የመጣ የ quadratic function ጥያቄ ጠይቄ መልሱ C=16/3 ነው እንደምትሉ ገምቼ ነበር። በ comment እንደሚታየው ሁላችሁም አልመለሳችሁትም ተማሪ እና ፈተና እንደዚህ ነው። ለማንኛውም ጥያቄው የሚሄደው ከ polynomial function ጋር ስለሆነ 11ኛ ክፍል ላይ እሰራለሁ ያልኩትን 10ኛ ክፍል ላይ አዘጋጅቼዋለሁ።

10ኛ ክፍሎችም 83 ሰው polynomial function እና 177 ሰው logarithmic function ይዘጋጅልን ሳላላችሁ። ሁለቱንም እንዳዘጋጅ እኔም ቀለል ያለ ትእዛዝ ልሰጣችሁ ነው። ይሄ ከታች የምታዩት ለተማሪዎች መወያያ እና መረጃ መለዋወጫ እንዲሆን የተከፈተ ግሩፕ ነው።
👇👇👇Join & invite👇👇👇
t.me/EthioStudents_Group
t.me/EthioStudents_Group

አሁን 2250 ተማሪዎች ያሉበት ሲሆን የምትሰጡትን comment እዚህ ላይ ነው የማየው Join አድርጉና የቻላችሁትን ያህል ሰው add አድርጉልኝ። 260 ሰው እያንዳንዱ 30 ሰው add ቢያደርግ 7800 + 2200= 10,000+ ይደርሳል። ከዛ እኔም logarithm ላይ የተሻለ ነገር እንደማዘጋጅላችሁ ቃል እገባለሁ። ይህ ካልሆነ polynomial function ስለጀመርኩት እሱን አዘጋጅቼ ወደ ሌሎች ክፍሎች አመራለሁ።






Grade 10 የቱ ይዘጋጅ?
Poll
  •   polynomial function
  •   Logarithmic and exponential function
286 votes


Grade 11 Unit 2 Rational Function .pdf
3.4Mb
Grade 11 mathematics
Short note about rational function

ከgraph በስተቀር ሙሉ chapterን በSubstitution method (መፅሀፍ ወይም reference ላይ አታገኙም) በቀላሉ ያለምንም ድካም እና ስህተት እንዴት መስራት እንደምትችሉ ተካቷል።

የተሰሩት ምሳሌወች ከ2004 ጀምሮ ከዚህ ምዕራፍ የወጡ የEUEE ጥያቄዎች ናቸው
@fana_education
@fana_education

Share for your friends


What is the range of the function

1. f(x) = (4x+2)(x-⅘)
(x-6)(x+⅑)

2. f(x) = (2x+2)(x-⅘)
                 (½x-6)(x+⅑)

3. f(x) = (2x+2)(2x-⅘)
                 (x-6)(x+⅑)

4. f(x) = (x+2)(½x-⅘)
                 (⅛x-6)(x+⅑)
5. f(x) = (4x+2)
                 (x-6)
For all of the above five functions the range is the same

Range = {y: y ≠ 4} or Range = {y| y ≠ 4} or
Range = {y: y∈R\4} or
Range = {y| y∈R\4}

እንዴት እንደመጣ ማወቅ ከፈለጋችሁ ማንኛውም rational function, Horizontal Asymptote ካለው የዛ function Range ከ Horizontal asymptote ውጭ ያሉት የ"y" ዋጋ ይሆናሉ

ከRational function ከ2004 ጀምሮ EUEE ላይ የወጡ ብዙ ጥያቄዎች ተሰርተዋል እያለቀ ነው ዛሬ ይለቀቃል።

ቀጣይ 10ኛ ክፍል የቱ Unit መዘጋጀት እንዳለበት Comment ላይ ፃፉ።


rational function ለ11ኛ ክፍል ኖት ሳዘጋጅ ያየሁት ጥያቄ ነው።
Entrance ስለ Quadratic Function 2014 ላይ በዚህ መልኩ መጥቷል። የተከበበውን ጥያቄ ሞክሩት። በእርግጠኝነት ስለ quadratic function ብዙ ብታውቁም ግር ይላችኋል ብዬ አስባለሁ። መልሱን ከኖቱ ጋር አድርጌ ስለማቀርብ በትዕግስት ጠብቁ።

3.6k 0 11 14 15

Geography Entrance Exam 2024 Preparation.pdf
6.5Mb
Geography Entrance Exam 2024 Preparation

ከ Grade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ

ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግን አትርሱ!

MoE Standardized 100 Questions with Answer and Explanations

@fana_education
@fana_education

Next Grade 11 Rational Function ይለቀቃል


Biology Entrance 2024.pdf
8.9Mb
Biology Entrance Exam 2024

ከ Grade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ

ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ አበረታቱን!

MoE Standardized 100 Questions with Answer and Explanations

@fana_education
@fana_education


Global Affairs.pdf
1.9Mb
Entrepreneurship.pdf
1.5Mb
Communicative English Language Skills I (1).pdf
1.8Mb
[AAU] Introduction to Emerging Technologies.pdf
3.7Mb
Introduction to Economics.pdf
1.7Mb
Moral and Citizenship Education.pdf
2.4Mb
Anthropology.pdf
1.6Mb
Freshman first semester materials for social science students
1 Entrepreneurship
2 Communicative English Language Skills I
3 Introduction to Economics
4 Introduction to Emerging Technologies
5 Social Anthropology
6 Global Trends
7 Moral and Civics Education

@fana_education
@fana_education





12 last posts shown.