የጉንፋን ህመም እና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉንፋን የላይኛው የመተንፈሻ አካልን የሚያጠቃ በቫይረስ የሚመጣ ሕመም ነው፡፡ ይህም ማለት አፍንጫን፣ የአፍ የውስጠኛው ክፍልን ፣ ላንቃን እንዲሁም ጉሮሮን የሚያጠቃ ቀለል ያለ ኢንፌክሽን መሆኑን የውስጥ ደዌ ሃኪም ዶክተር ቢኒያም መለሰ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ሃሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ አንድ ሶስተኛ የሚሆነው ጉንፋንም በሪኖ ቫይረስ እንደሚመጣ የተናገሩት…
https://www.fanabc.com/archives/157060